Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የብሬክስ ትሬዲንግ አ.ማ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎች

በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ የሚገኘው የብሬክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በስኬት እየቀጠለ ሲሆን፣ በዕለቱም የ2017 የበጀት ዓመት ማጠቃለያ የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ቀርቦ በጥሞና ከተደመጠ በኋላ በባለአክሲዮኖች ውይይት ተደርጎበት የጸደቀ ሲሆን፣ በዳይሬክተሮች ቦርድ ተመርጠው የቀረቡ አዳዲስ ተተኪ የቦርድ አባላትም በጉባኤው አማካኝነት ተቀባይነት አግኝተው መሾማቸው ተረጋግጧል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤46👍7🎉5🔥3😁2
የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል!

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ የኩባንያውን መመስረቻ ጽሑፍ፣ መተዳደሪያ ደንብ እና የተለያዩ ማሻሻያዎችን በአንድ ወጥ ሰነድ እንዲተኩ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ በጥልቀት መክሮበት በማጽደቅ የ6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በስኬት ተጠናቋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤68🎉15👍12😁3🤩2😢1
Happy Monday!

Monday isn't about doing more, it's about doing the right things. If you don't prioritize your life, someone else will.

Essentialism by Greg McKeown
❤85👍22🎉22🔥7😁4🤩1
🌟የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና🌟

በመቀሌ የአእምሮን ማነጽ እና የልምድ ግንባታ ስልጠና፣ በባህር ዳር እና በደብረ ማርቆስ የልምድ ግንባታ እና የሃያል ሂደት ስልጠና ፣ በሽሬ፡ የአእምሮን ማነጽ እና የሃያል ሂደት ስልጠና ፣ በሆሳዕና፣ ፊቼ፣ ሸኖ እና ሸዋ ሮቢት የሃያል ሂደት እንዲሁም በመቱ የልምድ ግንባታ ስልጠና በቅርብ ቀን ይጠብቁን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤79👍24🎉17🔥5🤩3😱2
💡ይህንን ያውቃሉ?

በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 (የገጽታ ገንቢዎች መብትና ግዴታዎች) በንዑስ አንቀጽ 3.10 (የስፖንሰር ኃላፊነቶች) ስር ቁጥር 3.10.4 እና 3.10.5 ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉት ናቸው።

🌟 3.10.4 በማንኛውም ሁኔታ አንድ ገጽታ ገንቢ (በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ) ለማንኛውም ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት የራሱን መዋቅር እንዲተው ወይም ወደ ሌላ መዋቅር እንዲቀየር ድጋፍ መስጠት፣ ማሳመን፣ ጣልቃ መግባት የለበትም፡፡ የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለመሆን የሚደረግ ምዝገባ ከአንድ በላይ ከሆነ ሌሎች በአዲሱ ምዝገባ የተገኙት የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት መብቶች እንዲሰረዙ ያደርጋል፡፡

🌟 3.10.5 ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተሟላ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት መዋቅሮች እንዲኖሩት በማድረግ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ስፖንሰሮቻቸውን እንዳይተው እና ምድባቸውን እንዳይለቁ ያደርጋል፡፡ የቡድን ለውጦች በጥብቅ የተከለከሉ ናቸው፡፡ ብሬክስሩ መዋቅርን የመቀየር ማንኛውንም ማመልከቻ ውድቅ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
      +251988010611 Sengatera Branch
      +251903441155 Adama Branch
      +251990211511 Mekelle Branch
      +251990227011 Bahirdar Branch
      +251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube   | LinkedIn
❤50👍8