የብሬክስ ትሬዲንግ አ.ማ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎች
በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ የሚገኘው የብሬክስ ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በስኬት እየቀጠለ ሲሆን፣ በዕለቱም የ2017 የበጀት ዓመት ማጠቃለያ የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ቀርቦ በጥሞና ከተደመጠ በኋላ በባለአክሲዮኖች ውይይት ተደርጎበት የጸደቀ ሲሆን፣ በዳይሬክተሮች ቦርድ ተመርጠው የቀረቡ አዳዲስ ተተኪ የቦርድ አባላትም በጉባኤው አማካኝነት ተቀባይነት አግኝተው መሾማቸው ተረጋግጧል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn

❤46👍7🎉5🔥3😁2
የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል!
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ፤ የኩባንያውን መመስረቻ ጽሑፍ፣ መተዳደሪያ ደንብ እና የተለያዩ ማሻሻያዎችን በአንድ ወጥ ሰነድ እንዲተኩ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ በጥልቀት መክሮበት በማጽደቅ የ6ኛ መደበኛ እና 5ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በስኬት ተጠናቋል።

❤68🎉15👍12😁3🤩2😢1
🌟የብሬክስሩ አልፋ ጥቅል ስልጠና🌟
በመቀሌ የአእምሮን ማነጽ እና የልምድ ግንባታ ስልጠና፣ በባህር ዳር እና በደብረ ማርቆስ የልምድ ግንባታ እና የሃያል ሂደት ስልጠና ፣ በሽሬ፡ የአእምሮን ማነጽ እና የሃያል ሂደት ስልጠና ፣ በሆሳዕና፣ ፊቼ፣ ሸኖ እና ሸዋ ሮቢት የሃያል ሂደት እንዲሁም በመቱ የልምድ ግንባታ ስልጠና በቅርብ ቀን ይጠብቁን።

❤79👍24🎉17🔥5🤩3😱2
💡ይህንን ያውቃሉ?
በብሬክስሩ ፖሊሲ አንቀጽ 3 (የገጽታ ገንቢዎች መብትና ግዴታዎች) በንዑስ አንቀጽ 3.10 (የስፖንሰር ኃላፊነቶች) ስር ቁጥር 3.10.4 እና 3.10.5 ዋና ዋና ግዴታዎች የሚከተሉት ናቸው።
🌟 3.10.4 በማንኛውም ሁኔታ አንድ ገጽታ ገንቢ (በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ) ለማንኛውም ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት የራሱን መዋቅር እንዲተው ወይም ወደ ሌላ መዋቅር እንዲቀየር ድጋፍ መስጠት፣ ማሳመን፣ ጣልቃ መግባት የለበትም፡፡ የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለመሆን የሚደረግ ምዝገባ ከአንድ በላይ ከሆነ ሌሎች በአዲሱ ምዝገባ የተገኙት የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት መብቶች እንዲሰረዙ ያደርጋል፡፡
🌟 3.10.5 ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተሟላ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት መዋቅሮች እንዲኖሩት በማድረግ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ስፖንሰሮቻቸውን እንዳይተው እና ምድባቸውን እንዳይለቁ ያደርጋል፡፡ የቡድን ለውጦች በጥብቅ የተከለከሉ ናቸው፡፡ ብሬክስሩ መዋቅርን የመቀየር ማንኛውንም ማመልከቻ ውድቅ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

❤50👍8
💫 Happy Thursday! 💫
💫መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫
🌟 1. ውጤት ተኮር አስተሳሰብ (Result-Oriented Mindset)
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ውስጥ ለምናደርገው ለእያንዳንዱ እርምጃ አንድ ትልቅ መመሪያ አለን፦ "ክህሎት የሚለካው በተግባር በሚያመጣው ለውጥ ነው!"
እውነተኛው ብቃት ያለው መሪ "ምን አውቃለሁ?" ብሎ ሳይሆን "ባወቅኩት ነገር ምን አይነት ስኬት አስመዘገብኩ?" ብሎ ይጠይቃል። እውቀታችንን ወደ ተግባር፣ ተግባራችንን ደግሞ ወደ ታላቅ ድል እንቀይረው!
🌟2. ከስህተት መማር (Learning from Failure)
ብዙ ጊዜ ሰዎች ስህተት ሲሰሩ ተስፋ ይቆርጣሉ። ነገር ግን ትልቁ ክህሎት የሚገኘው ካልተሳኩ ሙከራዎች ነው። ስህተትን እንደ ውድቀት ሳይሆን እንደ "ነፃ ትምህርት" ማየት መሪነትን ያሳድጋል።
🌟3. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም (Time Management & Prioritization)
ጎበዝ መሪ ማለት ብዙ ስራ የሚሰራ ሳይሆን፣ ዋና ዋና የሆኑትንና ውጤት የሚያመጡትን ስራዎች ለይቶ የሚሰራ ነው። ክህሎትን ለማዳበር ራሱ በቂ ጊዜ መመደብን ይጠይቃል።

❤110👍32🔥16🎉8🤩8
👥New NTB
Dear Erkihun Tekalegn, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
Dear Erkihun Tekalegn, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤210🎉82🔥27🤩24👍9😱9😢6
✨”Senior Leaders Training camp" ልዩ ስልጠና በቅርቡ!✨
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገጽታ ገንቢዎቻችን ልዩ የሆነ የ "Senior Leaders Training" በቅርቡ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል!
ይህ ስልጠና የገጽታ ገንቢዎቻችን ልዩ ልምድ የሚቀስሙበት፣ የሚማማሩበት እና ሙያዊ ብቃታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሳድጉበት ልዩ መድረክ በመሆኑ እንዳያመልጥዎ!

❤87🔥22👍18🤩17😢8😱6🎉6
Visit Our Website Today! 👇🏽
www.alphagenuine.com

❤51🤩11👍6🔥6😱1🎉1