Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Ethical Business ስልጠና ተሰጠ!

በዛሬው ዕለት በአቤል ሲኒማ ለሰልጣኞች የሙያዊ ብቃታቸውን የሚያጎለብትና በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያግዝ በኔትወርክ ማርኬቲንግ ዋና ዋና የስነ-ምግባር መርሆዎች (Core Values of Ethics in Network Marketing) ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጥቷል።

ይህ ስልጠና በተለይ ገጽታ ገንቢዎች ስራቸውን በስነ-ምግባር መርህ ላይ ተመስርተው ማከናወን ለስኬታቸው ያለውን ወሳኝ ፋይዳ ያስገነዘበ ሲሆን፣ በተጨማሪም በድርጅቱ የህግ ክፍል አማካኝነት ስለ መመሪያዎችና አሰራሮች ጥልቀት ያለው ማብራሪያ ተሰጥቷል። ሰልጣኞቻችን ለስራቸው አዲስ አቅጣጫ እንዲይዙና ራእያቸውን እንዲያሰፉ የረዳቸው ይህ መድረክ፣ ሙያዊ ብቃታቸውን ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ያሸጋገረ ልዩ አጋጣሚ ሆኖ አልፏል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤55🔥21👍15🤩7🎉5
💫 Happy Thursday! 💫

💫መልካም ዕለተ ሐሙስ! 💫

'' ዛሬ የምናደርገው ትክክለኛ ነገር፣ ነገ ለሚገነባው ትልቅ ማንነት መሠረት ነው። ''

በስነ-ምግባር የታነጸ የግል እድገት ለምን ትርፋማ ያደርጋል?

🌟 ስነ-ምግባር የውስጥ ሀብት ነው (Character is Capital): እውነተኛ የግል እድገት የሚጀምረው ከውስጥ ማንነት ነው። በታማኝነት የምናከናውነው እያንዳንዱ ተግባር ለወደፊት ስኬታችን የምናስቀምጠው ተቀማጭ ኢንቨስትመንት ነው። ስነ-ምግባር በጨመረ ቁጥር ዋጋ (Value) ይጨምራል።

🌟 ታማኝነት እድሎችን ይስባል (Integrity Attracts Opportunities): በስራና በንግግራችን ታማኝ ከሆንን ሰዎች ይፈልጉናል። ትልልቅ የንግድ እድሎችና ትርፋማ ስራዎች የሚመጡት ብልጥ ለሆኑት ሳይሆን፣ ለሚታመኑትና በስነ-ምግባር ለሚጸኑት ነው።

🌟 ራስን መምራት ቀዳሚው ድል ነው (Self-Discipline & Ethics): ስነ-ምግባር ማለት ማንም በማያየን ሰዓት ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ነው። ይህንን ስናደርግ ራሳችንን የመግዛት አቅማችን ያድጋል። ራሱን የሚገዛ ሰው ማንኛውንም የገንዘብና የህይወት ግብ ማሳካት ይችላል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤45🎉26👍12🤩10🔥8
ትክክለኛ የማህበራዊ ገጾቻችንን ስለሚጠቀሙ እናመሰግናለን።

Thank you for following our official Social Media pages.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤49👍16🎉4🔥1😁1
የአልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በመቱ ከጥር 29/2018ዓ.ም - የካቲት 01/2018 ዓ.ም የልምድ ግንባታ ስልጠና በአማርኛ እና በአፋን ኣሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በኢሉ ስታር ሆቴል

📍በሆሳዕና ከጥር 29/2018ዓ.ም - የካቲት 01/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በቪክትሪ ሆቴል

📍በፍቼ ከጥር 29/2018ዓ.ም - የካቲት 01/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በግሩም ሆቴል

📍በሸኖ ከየካቲት 06/2018ዓ.ም - የካቲት 08/2018ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኣሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በብስራት ሆቴል

📍በደብረማርቆስ ከየካቲት 06/2018ዓ.ም - የካቲት 08/2018ዓ.ም የኃያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠና በአማርኛ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በማርክላንድ ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤76👍12🔥5😢3🎉1🤩1
Happy Monday!

Every Monday, you have a choice. You can be a victim of your "To-Do" list, or the leader of your legacy. Our mission at Breakthrough is to provide you with the tools to choose leadership every single time.

Monday isn't the enemy. It's the training ground for the person you are becoming.
❤97🎉24👍11🔥9😢2🤩2
💡ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ የ ገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 4.1 የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ጥሰቶች ቅጣት የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።

🌟 4.1.6 ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት በብሬክስሩ መመሪያዎች ላይ ጥሰት ፈጽሞ ከተገኘ ብሬክስሩ ማመልከቻዎቹን የሞላበትን መረጃ ማስተካከያ እንዲደረግበት ጊዜውን ማስተላለፍ ይችላል፡፡ ውሳኔዎች የሚሰጡት የጥሰት ባህርያት ከተመረመረ በኋላ ነው፡፡

🌟 4.1.7 ብሬክስሩ የጉዞ ኮሚሽን ወይም አመታዊ ክብረ በዓላትን ክፍያ በቅጣት ስር ለሚገኝ ለገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት መከፈል አለመከፈሉን የመወሰን መብት አለው፡

🌟 4.1.8 በሀገር ውስጥ የመንግስት አካል ጣልቃ በሚገባበት ጊዜ ብሬክስሩ በዚሁ የመንግስት አካል አስተያየት መሰረት የቅጣት ውሳኔውን ያስተካክላል እንዲሁም ጥሰቱ በንግድ ስራው ዙሪያ ያስከተለውን ተጽዕኖ ይገመግማል፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube | LinkedIn
❤39👍4🎉2🤩1
🎓 የምርቃት ስነ ስርዓት በቅርብ ቀን! 🎓

ባለፉት ወራት እራሳቸውን ለመለወጥና አዳዲስ አድማሶችን ለመሻገር በቁርጠኝነት ሲሰለጥኑ የነበሩ የለውጥ አምባሳደሮቻችን የምረቃ ስነ-ስርዓት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታ

ይህ ቀን የእውቀትና የፅናት ፍሬ የሚታይበት፣ አዳዲስ ስኬቶች የሚበሰሩበት ይሆናል። በኩባንያችን ታሪክ ልዩ ቦታ የሚኖረውን ይህን ደማቅ ዝግጅት በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

🎓 Graduation Ceremony Coming Soon! 🎓

The graduation ceremony for our Ambassadors of Change, who have trained with unwavering commitment over the past few months to transform themselves and reach new horizons is just a few days away!

This special day will celebrate the fruits of knowledge and perseverance, marking the beginning of new achievements. Stay tuned for this vibrant event, which will hold a special place in our company’s history!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
❤52👍14🎉12🔥2😱2🤩1
የላቀ ተሳትፎ ለላቀ ስኬት!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከኢፌዴሪ ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው 15ኛዉ ኢትዮ-ቻምበር አለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ የሲልቨር ስፖንሰር (Silver Sponsor) በመሆን ተሳታፊ ሆኗል!

በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ እየተካሄደ በሚገኘው ደማቅ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የድርጅታችን የቦርድ አባላትና ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። ብሬክስሩ ትሬዲንግ በዚህ ታሪካዊ መድረክ ላይ ጥራት ያላቸውን ምርቶቹን በማስተዋወቅና ጠንካራ የንግድ አጋርነቶችን በመፍጠር ግንባር ቀደም ሚናውን እየተወጣ ይገኛል።

Higher Engagement for Greater Success!

Breakthrough Trading S.C. is proud to participate as a Silver Sponsor at the 15th Ethio-Chamber International Trade Fair, organized by the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations in collaboration with the FDRE Ministry of Trade and Regional Integration.

Our board and management members are attending the opening ceremony at Meskel Square, Addis Ababa, as we showcase our quality products and build strong strategic partnerships.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤87👍13🔥9🤩8🎉7