Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.65K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የ Ethical Business ስልጠና

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ እሮብ የካቲት 25/2018ዓ.ም በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8:00 ሠዓት ጀምሮ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል። ይህ የ Ethical Business ስልጠና ለስራዎ እጅግ ወሳኝ እና ቀጣይነት ያለው ሙያዊ ብቃትን የሚገነባ በመሆኑ እያንዳንዱ ገጽታ ገንቢ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ቢያንስ ለሁለት ጊዜ በአካል በመገኘት ስልጠናውን የመከታተል የተሳትፎ ግዴታ አለበት።

ይህንን ስልጠና ሳይወስዱ በሚቀሩ አባላት እና በቡድናቸው ላይ ለሚነሱ ማንኛውም አይነት የዲሲፕሊን ግድፈቶች ድርጅቱ ጥብቅ የሆነ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሁሉም አባላት ለስልጠናው ተገቢውን ትኩረት ሰጥተው እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤44👍19🤩4🎉3
👥New NTB

Dear Saleamlak Abebaw, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube 
❤203🎉71🤩27🔥20👍16😱14
Happy Monday!

This moment is your fresh start , use it well.

Begin your week grounded in the present. Don’t rush ahead or look back; focus on today, and the rest will unfold naturally.

✨The Power of Now by Eckhart Tolle ✨
🤩33❤25👍5🔥4😁3
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🇪🇹

አድዋ የአንድነታችን መገለጫና የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ኩራት ሲሆን በደማቸው ታሪክ የጻፉ፣ በአጥንታቸው ድንበር ያስከበሩ የአድዋ ጀግኖች ዘላለም ሲታወሱ የሚኖሩበት ታላቅ የኢትዮጵያ የድል በዓል ነው!

🇪🇹 መልካም በዓል! 🇪🇹
❤153🔥29🎉19👍11🤩11
💡ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ የገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 2 ንዑስ አንቀጽ 2.1 ለገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት/ ገጽታ ገንቢነት ማመልከቻ ዘዴ የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።

🌟 2.1.5 የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ብቃት ስንል የተሰጣቸውን ዕውቅና፣ ማዕረግ፣ መብቶች፣ ግዴታዎቻቸውን እና ኃላፊነታቸውን ያመለክታል፡፡ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት የብሬክስሩ የመጠቀሚያ ስም በብሬ ስሩ መስፈርቶች ስር ልዩ መለያ ስም ሆኖ ያገለግላል፡፡

🌟 2.1.6 እያንዳንዳቸው የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት በግል ከሙሉ ህጋዊ ኃላፊነት ጋር ለመጠቀሚያ ስማቸው መብትና ግዴታዎች ኃላፊነት አለባቸው፡፡

🌟2.1.7 የብሬክ ስሩን መጠቀሚያ ስም ለሌላ ማስተላለፍ ወይም መሸጥ የተከለከለ ነው፡፡ ይህንን ደንብ ጥሶ የተገኘ አካል ላይ ብሬክስሩ ሽያጩን ወይም ማስተላለፉን እንዳያገለግል ለማድረግ ከዚሁ የመነጩ ሁሉም ህጋዊ ግዴታዎች እና ኪሳራዎች በጥፋት ፈፃሚው ይሸፈናሉ፡፡ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለሌሎች ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች መመዝገብ ወይም የተጠቃሚ መለያቸውን ማስተዳደር የለበትም፡፡

🌟 2.1.8 የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ከብሬክስሩ ውጭ በሆኑ ሌሎች ድርጅቶች ላይ በቀጥታ ሽያጭ መሳተፍ ወይም በብሬክስሩ ከተዘጋጁ የቀጥታ ሽያጭ ተግባራት በስተቀር በሌላ ሽያጭ ላይ መሰማራት የለበትም፡፡ ያለበለዚያ ብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት እውቅና በመከልከል ውሉን ያቋርጣል፡፡

🌟 2.1.9 ብሬክስሩ ማንኛውንም የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ለመሆን የሚቀርብ ማመልከቻ የመቀበል ወይም ውድቅ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
❤42👍9🎉9🔥3😢3🤩3
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከየካቲት-መጋቢት/2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎Alpha Training Package for February /2026 to March/ 2026, which will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤31👍8🤩5🔥1
❤42👍14🎉10😢3🤩3
የ Ethical Business ስልጠና

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በዛሬው ዕለት በአቤል ሲኒማ ከቀኑ 8:00 ሠዓት ጀምሮ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቷል። ይህ የ Ethical Business ስልጠና ለስራዎ እጅግ ወሳኝ እና ቀጣይነት ያለው ሙያዊ ብቃትን የሚገነባ በመሆኑ እያንዳንዱ ገጽታ ገንቢ በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ቢያንስ ለሁለት ጊዜ በአካል በመገኘት ስልጠናውን የመከታተል የተሳትፎ ግዴታ አለበት።

ይህንን ስልጠና ሳይወስዱ በሚቀሩ አባላት እና በቡድናቸው ላይ ለሚነሱ ማንኛውም አይነት የዲሲፕሊን ግድፈቶች ድርጅቱ ጥብቅ የሆነ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሁሉም አባላት ለስልጠናው ተገቢውን ትኩረት ሰጥተው እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch


website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤30👍3🎉3🤩3😱2
የአልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በደብረብርሀን ከየካቲት 27 -29 /2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና እና የልምድ ግንባታ

የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በሳሮኤል ሆቴል
የልምድ ግንባታ የሚሰጥበት ቦታ፦
- በዘመን ሆቴል

📍በጅማ ከየካቲት 27 - የካቲት 29/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና

የሚሰጥበት ቦታ፦
- በዶሎሎ ኢንተርናሽናል ሆቴል

📍በሰቆጣ ከየካቲት 27 - የካቲት 29/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና

የሚሰጥበት ቦታ፦
- በምዕራፍ ሲኒማ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤28👍18🔥2🤩2😢1🎉1
የፋይናንስ አስተዳደርና የሀብት ግንባታ ስልታዊ ስልጠና

በዘመናዊው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ ስኬታማ መሆን የሚወሰነው በምናገኘው የገቢ መጠን ብቻ ሳይሆን፣ በገንዘብ አያያዝ ዕውቀታችን (Financial Literacy) ጥራት ላይ ነው። ብዙዎቻችን ከፍተኛ ጥረት አድርገን የምናገኘውን ሀብት በዕውቀት እጥረት ምክንያት ሲባክን እንመለከታለን።

ይህንን ክፍተት ለመሙላት የተዘጋጀው የፐርሰናል ፋይናንስ ስልጠና የሚከተሉትን ሦስት ዋና ዋና የስትራቴጂ አቅጣጫዎች በአጠቃላይ የሙያና የሕይወት ጉዞዎ ላይ እንዲተገብሩ ያስችልዎታል፦

1. ስልታዊ የገቢ ዕድገት (Income Optimization): ጠንክሮ ከመስራት ባለፈ፣ ያሉትን ዕድሎች በመጠቀም ገቢን በብልሃትና በዘላቂነት ማሳደግ የሚቻልባቸውን ሳይንሳዊ መንገዶች ይዳስሳል።

2. ውጤታማ የወጪ አስተዳደር (Expenditure Management): ወጪን መቀነስ ማለት ፍላጎትን መጫን ሳይሆን፣ ያለንን ውስን ሀብት ቅድሚያ ለሚሰጣቸውና ዋጋ ለሚጨምሩ ጉዳዮች በአግባቡ ማዋል ማለት ነው።

3. የካፒታል ኢንቨስትመንት (Investment Strategy): የተጠራቀመ ሀብት ተጨማሪ እሴት እንዲፈጥርና "ገንዘብ ለእርስዎ እንዲሰራ" የሚያደርጉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን የመለየት ጥበብ ነው።

የነገው የፋይናንስ ነፃነትዎ የሚጀምረው ዛሬ በሚወስኑት የዕውቀት ውሳኔ ነው።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤37👍8🔥6🎉1
በአቤል ሲኒማ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!

በዛሬው ዕለት በአቤል ሲኒማ ሲሰጥ የነበረው የንግድ ስነ-ምግባር ስልጠና (Ethical Business Training) ተጠናቋል። እውነተኛ የንግድ ስኬት የሚለካው በትርፍ መጠን ብቻ ሳይሆን፣ በሚከተሉት መርህ እና በሚገነቡት እምነት እንደሆነ በስልጠናው ላይ በሰፊው ተነስቷል። ይህ ልዩ መድረክ የንግድ ስነ-ምግባር (Business Ethics) የአንድ ድርጅት የጀርባ አጥንት ብቻ ሳይሆን፣ የእያንዳንዱ ግለሰብ የግል እድገት መገለጫ መሆኑን በተግባር ያሳየ ነበር።

ታማኝነትን ከሙያዊ ብቃት ጋር አቀናጅቶ መጓዝ፣ ለግልም ሆነ ለድርጅት ስኬት የማይናወጥ መሰረት እንደሚጥል ተሳታፊዎቹ ትልቅ ግንዛቤ አግኝተዋል። ይህ ለውጥ አምጭ ስልጠና የእይታ አድማሳቸውን ከማስፋት ባለፈ፣ በስራቸው ላይ አዲስ ጉልበት፣ ግልጽነት እና ተነሳሽነት ፈጥሮላቸው ተጠናቋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤55👍11🤩7🔥5🎉2😱1