Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
👥New NTB

Dear Getu Desetaw, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
🔥105❤51🎉40👍29🤩13
👥New NTB

Dear Dr. Teshale Lombasso, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
     
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube 
🎉119❤95🤩23👍17😱13🔥7😁4
ሰኞ አዲስ ቀን ብቻ ሳይሆን አዲስ ዕድልም ነው። ባለፈው ሳምንት ያቀድናቸውን ሐሳቦች ወደ ተግባር የምንቀይርበት፣ ለውጤት የምንተጋበት ሳምንት ይሁንልን።

መልካም የሥራ ሳምንት!
❤143🔥21🎉14👍11🤩5
🎓 ክህሎት፣ ተሞክሮ፣ ስኬት! 🎓

በነገው ዕለት ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአቤል ሲኒማ በሚካሄደው ደማቅ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ላይ ጥልቅ ዕውቀታቸውንና ልምዳቸውን የሚያካፍሉን አሰልጣኞች እነማን እንደሆኑ ያውቃሉ?

በዘርፉ ያላቸውን የብዙ ዓመታት ልምድና በብዙዎች ሕይወት ላይ ያሳረፉትን በጎ ተጽዕኖ ለተመራቂዎቻችን እንደ ትልቅ ስንቅ ለማካፈል አሰልጣኝ/የገጽታ ገንቢ/ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ፣ አሰልጣኝ እና የገጽታ ገንቢ ወ/ሪት ሜሮን አበበ እና አሰልጣኝ እና የገጽታ ገንቢ አቶ ሲሳይ ምህረት በእለቱ ተሞክሮዋቸውን የሚያካፍሉን ይሆናሉ።

ይህ ዕለት የምርቃት ሥነ-ሥርዓት ብቻ ሳይሆን፣ ካሉን አንጋፋ አሠልጣኞች ጋር ወደ ቀጣዩ የልህቀት ምዕራፍ የሚሸጋገሩበት ልዩ የልምድ ልውውጥ መድረክ በመሆኑ በታላቅ ጉጉት ይጠብቁን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤63🎉15🔥8😱4🤩4
ስልጠናው ተጠናቋል!

በምንጃር ሲካሄድ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና፣ ሰልጣኞችን በአዲስ ተነሳሽነት እና በላቀ ሙያዊ ብቃት በማብቃት በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል።

ይህ የለውጥ መድረክ ተሳታፊዎች በራሳቸው ላይ ያላቸውን እምነት እንዲያጠናክሩና ለወደፊት የስኬት ጉዟቸው የሚረዳ ጠንካራ ስብዕና እንዲገነቡ ከፍተኛ አቅም የፈጠረ ነበር። ከተሳታፊዎች የተገኘው አዎንታዊ ግብረ-መልስም፣ ስልጠናው የተነሳለትን ግብ በላቀ ሁኔታ ማሳካቱን በተግባር አረጋግጧል።

Training Successfully Completed!


The Alpha Package Training, which took place in Minjar, has concluded on a high note, empowering trainees with renewed motivation and enhanced professional skills.

This transformative platform played a key role in helping participants strengthen their self-confidence and build the resilient character needed for their future success. The overwhelmingly positive feedback from trainees confirms that the training has successfully achieved its intended goals.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤47🔥5🎉2🤩2
🎓 ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!🎓

ዛሬ ለድርጅታችን ልዩና ታሪካዊ ዕለት ነው! የተቋማችንን ራዕይና ተልዕኮ በላቀ ብቃት የሚያስጠሩ፣ የነገው የድላችን ባለአደራዎች በክብርና በደስታ የሚመረቁበት ልዩ አጋጣሚ ላይ እንገኛለን።

እነዚህ ምሩቃን በቆይታቸው ያሳዩት ትጋት፣ ያዳበሩት ሙያዊ ብቃት እና የተላበሱት አዲስ ተነሳሽነት ለድርጅታችን ቀጣይ ጉዞ ትልቅ አቅም የሚፈጥር ነው። ዛሬ የምናከብረው የምረቃ በዓል ብቻ ሳይሆን፣ ተቋማችንን ወደ ላቀ የድል ምዕራፍ የሚያሸጋግሩ የለውጥ አምባሳደሮችን ወደ ተግባር የምናሰማራበትን ታላቅ አጋጣሚ ነው።

ሁላችሁም የልፋታችሁን ፍሬ ለመቅመስና ለታላቅ ድል ለመብቃት በመቻላችሁ ኩራት ይሰማናል፤ እንኳን ደስ አላችሁ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤38🎉6👍3🤩2
'' የእናንተ ስኬት የብሬክስሩ ከፍታ ነው! ''

የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ ለሰልጣኞች ባስተላለፉት የመግቢያ ንግግር፣ ስልጠናውን በስነ-ምግባር ማጠናቀቅ ራስን የማግኘትና የራዕይ መጀመሪያ መሆኑን በመግለጽ፤ እያንዳንዱ ተመራቂ የድርጅታችን አምባሳደር በመሆን ያገኘውን እውቀት በሃላፊነትና በታማኝነት ለታላቅ ውጤት እንዲያውለው አሳስበዋል።

ይህ የዛሬው ምርቃታችሁ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ብቻ ሳይሆን፣ ወደፊት ለምትጓዙበት የላቀ ስኬት የክብር አደራ መረከቢያ ጭምር መሆኑን በመጠቆም፣ ለተመራቂ ሰልጣኞቻችን ያላቸውን ኩራትና ልባዊ የ"እንኳን ደስ አላችሁ" መልዕክት በታላቅ አክብሮት አስተላልፈዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤43🎉7🤩3🔥2😱2