Breakthrough Trading S.C ®
52.2K subscribers
8.64K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
'' የእናንተ ስኬት የብሬክስሩ ከፍታ ነው! ''

የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ ለሰልጣኞች ባስተላለፉት የመግቢያ ንግግር፣ ስልጠናውን በስነ-ምግባር ማጠናቀቅ ራስን የማግኘትና የራዕይ መጀመሪያ መሆኑን በመግለጽ፤ እያንዳንዱ ተመራቂ የድርጅታችን አምባሳደር በመሆን ያገኘውን እውቀት በሃላፊነትና በታማኝነት ለታላቅ ውጤት እንዲያውለው አሳስበዋል።

ይህ የዛሬው ምርቃታችሁ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ብቻ ሳይሆን፣ ወደፊት ለምትጓዙበት የላቀ ስኬት የክብር አደራ መረከቢያ ጭምር መሆኑን በመጠቆም፣ ለተመራቂ ሰልጣኞቻችን ያላቸውን ኩራትና ልባዊ የ"እንኳን ደስ አላችሁ" መልዕክት በታላቅ አክብሮት አስተላልፈዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤43🎉7🤩3🔥2😱2
'' ምርቃትህ የሚረጋገጠው ህልምህን ስትኖር ነው! "

አሰልጣኝ እንዲሁም የገጽታ ገንቢ የሆኑት አቶ ሲሳይ ምህረት በበኩላቸው፣ እውነተኛ ስኬት የሚለካው ስልጠናውን ወደ ተግባር በመቀየርና በዘርፉ ተጨባጭ ውጤት በማምጣት መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።

ሰልጣኞች የአጭር፣ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ግቦቻቸውን በግልጽ በማስቀመጥ አዲሱን ስብዕናቸውን እንዲገነቡና ራዕያቸውን በተግባር እንዲኖሩት አሳስበዋል። የህይወት ተሞክሯቸውን በማካፈልም፣ ይህ ስልጠና ከራስ አልፎ ለሀገርና ለዓለም የሚተርፍ ታላቅ አቅም እንዲሆንላቸው መልካም ምኞታቸውን በመግለጽ "እንኳን ደስ አላችሁ" የሚል ልባዊ መልዕክት አስተላልፈዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤32🤩6👍3🔥2😱2🎉1
የቃል ኪዳን ስነ-ስርዓት እና የክብር ሽልማት!

አሰልጣኝ አቶ ዳንኤል ሃምቢሳ ለ"ሃያል ሂደት" እና "ልምድ ግንባታ" ሰልጣኞች የቀሰሙትን እውቀት ወደ ተግባር በመለወጥ እንዲሁም ' ለራስ፣ ለቤተሰብና ለሀገር የሚተርፍ ህይወት እንዲኖራቸው እና የለውጥ መሪዎች እንዲሆኑ ጥልቅ መመሪያና የቃል ኪዳን ስነ-ስርዓት አከናውነዋል። በመቀጠልም የድርጅታችን የስልጠና ዳይሬክተር የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር አቶ ካሳዬ አማረ ለተመራቂዎቹ የሰርተፊኬት ሽልማት አበርክተዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
🔥18❤14🎉7👍4🤩2😁1