Breakthrough Trading S.C ®
52.3K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
👥New NTB

Dear Alemayehu Endale, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
🔥92❤67🎉38👍15🤩12😁5😢1
💡ይህንን ያውቃሉ?

የብሬክስሩ የ ገጽታ ገንቢዎች ፖሊሲ አንቀጽ 4 ንዑስ አንቀጽ 4.1 የገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ጥሰቶች ቅጣት የሚዘረዝር ሲሆን የሚከተሉት ዋና ዋና ግዴታዎች አሉባቸው።

🌟 4.1.6 ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት በብሬክስሩ መመሪያዎች ላይ ጥሰት ፈጽሞ ከተገኘ ብሬክስሩ ማመልከቻዎቹን የሞላበትን መረጃ ማስተካከያ እንዲደረግበት ጊዜውን ማስተላለፍ ይችላል፡፡ ውሳኔዎች የሚሰጡት የጥሰት ባህርያት ከተመረመረ በኋላ ነው፡፡

🌟 4.1.7 ብሬክስሩ የጉዞ ኮሚሽን ወይም አመታዊ ክብረ በዓላትን ክፍያ በቅጣት ስር ለሚገኝ ለገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት መከፈል አለመከፈሉን የመወሰን መብት አለው፡

🌟 4.1.8 በሀገር ውስጥ የመንግስት አካል ጣልቃ በሚገባበት ጊዜ ብሬክስሩ በዚሁ የመንግስት አካል አስተያየት መሰረት የቅጣት ውሳኔውን ያስተካክላል እንዲሁም ጥሰቱ በንግድ ስራው ዙሪያ ያስከተለውን ተጽዕኖ ይገመግማል፡፡

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤33👍5🤩4🔥2🎉1
🌟 የለውጥ ጉዞዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግሩ!

ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድ ለመፍጠር በምናደርገው ጉዞ ሌላ አዲስ ምዕራፍ ይዘንላችሁ ቀርበናል!

የ“ኃያል ሂደት” ስልጠና ጥቅልን ያጠናቀቃችሁ የብሬክስሩ ቤተሰቦች በሙሉ፤ ስልጠናውን ወደ ተግባር ቀይራችሁ የሚታይ የህይወት ለውጥ እንድታመጡ የሚያግዝ የቡድን ማማከር (Group Coaching) በቅርቡ ይጀምራል።

📍 የሚሰጥባቸው ቅርንጫፎች፡

- በቦሌ እና በሰንጋተራ ቅርንጫፎቻችን

- በአዳማ ቅርንጫፍ

ይህ መድረክ ከንድፈ-ሀሳብ ባለፈ፣ እውነተኛ ስኬትን በጋራ የምናጣጥምበት ልዩ አጋጣሚ ነው።

⚠️ ልብ ይበሉ፦ የክፍለ-ጊዜያቱ ቀናት ይፋ ሲሆኑ ምዝገባ የሚጀምር ይሆናል። ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ቀድመው ለመያዝ በንቃት ይጠብቁን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤64👍19🎉14🤩5😱1
የስኬት ጉዞ (Success Journey) - የለውጥዎ መጀመሪያ!

የሕይወትን መሠረታዊ የስኬት መርሆች በጥልቀት የሚያስተምረውና ለውጥን በተግባር የሚያሳይ ልዩ ሥልጠና ይፈልጋሉ?

የስኬት ጉዞ (Success Journey - Blue Package) በትክክለኛ የዕውቀት ጎዳና ላይ ሆነው ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገሩ ታስቦ የተዘጋጀ ልዩ የሥልጠና ጥቅል ነው።

በዚህ ጥቅል ውስጥ ምን ያገኛሉ?

የስኬት መሠረታዊ መርሆች፦ የሕይወት ስኬትን በቀላሉ የሚረዱባቸው ግልጽ መንገዶች።

የአዕምሮ ዝግጅት፦ አዕምሮዎን ለስኬትና ለታላቅነት እንዴት ማሰልጠን እንደሚችሉ የሚያሳዩ ስልቶች።

ከዕውቀት ወደ ተግባር፦ የተማሩትን ዕውቀት ወደ ውጤታማ ተግባር የሚቀይሩባቸው ጥበቦች።

ቀጣይነት ያለው እድገት፦ ቀንዎ ከትላንት የተሻለ እንዲሆን የሚያግዙ ተግባራዊ መመሪያዎች።

✨ የስኬት ጉዞዎ የሚጀምረው ዛሬ ነው! ✨

ይህንን ታላቅ ዕድል በመጠቀም ሕይወትዎን ይለውጡና ወደ ሕልምዎ ይጓዙ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤42👍13🤩3🎉2😱1
የከፍተኛ መሪዎች ስልጠና (SLT) ሰልጣኞች በሙሉ፤

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ SLT ስልጠና ነገ መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም. በይፋ የሚጀመር በመሆኑ፣ ለሰልጣኞች ምቹ የትራንስፖርት አገልግሎት መዘጋጀቱን በደስታ እንገልጻለን። በዚህም መሠረት ነገ ጠዋት በ 11፡30 በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ዋና መሥሪያ ቤት (ሽልም ሕንፃ) በመገኘት ለጉዞው ዝግጁ እንድትሆኑ እናሳስባለን። የመነሻ ሠዓት በ 11፡45 በመሆኑ፣ የአመራርነት አንዱ መገለጫ የሆነውን ሰዓት የማክበር ባህል በተግባር በማሳየት ለስልጠናው ስኬታማ ጅማሬ የበኩላችሁን እንድትወጡ በትህትና እንጠይቃለን።

ልብ ይበሉ፡ ከላይ ከተጠቀሰው የጉዞ ሰዓት በኋላ ለሚዘገዩ ሰልጣኞች ድርጅቱ ምንም ዓይነት ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በድጋሚ እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤55🔥17🎉9👍6😁4
📚 የሳምንቱ የመጽሐፍ ዳሰሳ

"Rich Dad Poor Dad"

አብዛኛውን ጊዜ ትኩረታችን 'ለገንዘብ ጠንክሮ መሥራት' ላይ ብቻ ቢሆንም፣ እውነተኛው የፋይናንስ ነፃነት የሚገኘው ግን 'ገንዘብ ለእኛ ጠንክሮ እንዲሠራ' ማድረግ ስንችል ነው።

ሮበርት ኪዮሳኪ በዚህ መጽሐፉ የፋይናንስ ነፃነትን ለማግኘት የሚረዱ 3 ወሳኝ ነጥቦችን ያስገነዝበናል፦

💫 ንብረት (Asset) vs ዕዳ (Liability)፦ ንብረት ወደ ኪሳችን ገንዘብ የሚያስገባ (ኢንቨስትመንት) ሲሆን፣ ዕዳ ግን ከኪሳችን ገንዘብ የሚያወጣ (ብድር/ወጪ) ነው።

💫 ለእውቀት መስራት፦ ለገቢ ብቻ ሳይሆን ለክህሎት ማደግ ቅድሚያ ይስጡ፤ እውቀት የዘላቂ ብልጽግና መሠረት ነውና።

💫 የፋይናንስ ብልህነት (Financial IQ)፦ ዋናው ቁልፍ ብዙ ማግኘት ሳይሆን፣ ያገኙትን ገንዘብ በአግባቡ ማስተዳደር እና ማሳደግ መቻል ነው።

ለመሆኑ እርስዎ የትኛው የፋይናንስ አስተሳሰብ ላይ ነዎት?

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤101👍27🔥8🎉8🤩8😁3😱1😢1
🤩41❤35🔥5🎉4
የመሪነት ጥበብና ስትራቴጂካዊ ብቃት፡ የ SLT ስልጠና በአዳማ!

ዛሬ በአዳማ ከተማ ለ NTB እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ገጽታ ገንቢዎች የተዘጋጀው የ SLT (Strategic Leadership Training) ስልጠና በታላቅ ድምቀት ተጀምሯል። ስልጠናው የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈጻሚ በሆኑት በ ዶ/ር ሚልኪያስ አየለ ንግግር የተከፈተ ሲሆን፣ በአሰልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ አማካኝነት ደግሞ ጥልቅ የክህሎት ማሳደጊያ ስልጠናዎች እየተሰጡ ይገኛሉ።

ይህ ልዩ ፕሮግራም መሪዎቻችንን በስትራቴጂካዊ የአመራር ብቃት በማስታጠቅ ለነገው ውጤታማ ስራ ዝግጁ ለማድረግ የታለመ ነው። ስልጠናው በዋናነት በስርዓት ግንባታ (Systematization)፣ በተፅዕኖ ማባዛት (Duplication)፣ በመሪዎች ማፍራትና ማቆየት (Retention)፣ በስትራቴጂክ መስፋፋት (Scalability) እንዲሁም በሙያዊ ስነ-ምግባር ዙሪያ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰጥ ሲሆን፤ ገጽታ ገንቢዎቻችን ራሳቸውንና ድርጅታችንን ወደ ላቀ ስኬት የሚያሸጋግሩበትን አዲስ አቅም የሚገነቡበት ልዩ መድረክ ነው።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤77👍23🎉11😱8🤩7🔥5😁1
ስኬትን በዲጂታል ጥበብ ይምሩ!

በፈጣን የለውጥ ዓለም ውስጥ ስኬታማ መሆን የሚቻለው ቴክኖሎጂን ከዘመናዊ አሰራር ጋር በማቀናጀት ብቻ ነው። ድርጅታችን ያበለጸገው የ CFS መተግበሪያ በዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችና ጥያቄዎች ፈጣን መፍትሔ በመስጠት፣ ጥረትዎን ወደ ተቀናጀ ስኬት የሚቀይር አስተማማኝ የዲጂታል ረዳትዎ ነው።

ለምን CFS?

ቀላል አጠቃቀም ፦ አሰራርን ያቀልላል፤ ውጤታማ ያደርጋል።

ቅጽበታዊ ተደራሽነት፦ መረጃዎችን እና መፍትሄዎችን በማንኛውም ስፍራ በፍጥነት እንዲያገኙ ያስችልዎታል።

ሁለንተናዊ ምቾት፦ ስራዎ በዲጂታል አለም የተደራጀ እና የተናበበ እንዲሆን ያደርጋል።

የዲጂታል ምቾትን ዛሬውኑ ይጀምሩ።

መተግበሪያውን ከድረ-ገጻችን 👉 🌐 www.alphagenuine.com በማውረድ የስራ ጉዞዎን ያቀላጥፉ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤61👍13🔥4😁4😢2🎉2😱1