Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Dear Alpha Family!
Our training packages are transforming many people life. From Gambella regional state we have new trainees who have just joined to attend Alpha e-learning training packages. Let's expand our life transforming training packages all over the world and be a reason for profound change.
Alpha!
Our state for significance!
እንኳን ደስ አላችሁ !!!!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!!

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ሼር ለሚሸጥ ማንኛውም ገጽታ ገንቢ የተዘጋጀ ትልቅ ዕድል ✨✨✨✨

50 ሼር ለገዛ የለው ኢፒን(100 ነጥብ)
ከ100 ሼር እስከ 150 ለገዛ ኦሬንጅ ኢፒን (200 ነጥብ)
ከ200 ሼር እስከ 350 ሼር ለ ግሪን ኢፒን(400 ነጥብ)
400 ሼር ለገዛ ጎልደን ኢፒን (800 ነጥብ) እንዲሰጥ የተወሰነ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የሸጠውን ሼር 10% ኮሚሽን የሚታሰብለት መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡

Congratulations to all Breakthrough Trading brand builders and trainees!!!
A great opportunity for brand builders who sells shares of Breakthrough Trading S.C
If 50 shares are purchased -yellow Epin (100 points) will be issued to the shareholder
If 100 to 150 shares are purchased - Orange Epin (200 points) will be issued to the shareholder
If 200 to 350 shares are purchased - green Epin (400 points)will be issued to the shareholder
If 400 shares are purchased - golden Epin(800 points) will be issued to the shareholder , in addition breakthrough is happy to announce that there will be 10% commission on the sale of shares for the person
👍2❤1
Dear Breakthrough Partners!

🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺
Congratulations on our YouTube channel we got 1000 subscribers!
We are transforming people life!
We are building visionary generation!
We are Alpha!
https://www.youtube.com/feed/my_videos
👍2
ውድ የብሬክስሩ ሰልጣኞች !!!

ላለፉት አንድ ወራት የሀያል ሂደት/POWERFUL PROCESS የስልጠና ጥቅልን እስከ ሜንታል ባንክ ስልጠና የሰለጠናችሁ በሙሉ

🔹ማክሰኞ ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ በጧት ፈረቃ/ ከ 4:00—6:00 እንዲሁም በሰአት ፈረቃ ከ 8:00—10:00 ድረሰ ስትሰለጥኑ የነበራችሁ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 14/2013 ዓ.ም ስልጠና ስትወስዱበት በነበረው ሰአት ማለትም ጧት 4:00 ላይ እንዲሁም ከሰአት 8:00 ላይ ቦሌ በሚገኘው ቢሯችን ፈተና ስለሚኖራችሁ በሰአቱ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

🔹 ሰኞ ፣ እሮብ እና አርብ በጧት ፈረቃ ሁለቱም ክላስ እንዲሁም በከሰአት እና በማታ ፈረቃ እስከ ሜንታል ባንክ ድረስ ሰልጥናችሁ ያጠናቀቃችሁ ሰልጣኞች
በመጪው ሳምንት ሰኞ ማለትም ጥቅምት 16/2013 ዓ.ም ስልጠና በምትወስዱበት በነበረው ሰአት ማለትም (ጧት 4:00 ፣ ከሰአት 8:00 እና ማታ 12:00) ፈተና ስለሚኖራችሁ በሰአታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን።


አልፋ! ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!