በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!
በፍቼ፣ በደሴ፣ በባሌሮቤ፣ በደብረ ብርሃን እና በነቀምት ከተሞች ላይ ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና በደማቅ ድል ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች የነበራቸውን እምቅ አቅም እንዲያወጡ፣ የህይወት ህልሞቻቸውን ከግል ግቦቻቸው ጋር በማስተሳሰር ጥርት ያለ አቅጣጫ እንዲይዙ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ትልቅ እውቀትና አዲስ እይታ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት ጥሏል።
The Regional Training Program has Concluded!
The Alpha Package training program, conducted in Fiche, Dessie, Bale Robe, Debre Berhan, and Nekemte, concluded with resounding success. This initiative played a pivotal role in empowering participants to unlock their full potential, align their personal goals with their broader life ambitions, and establish a clear direction for their future.
Participants reported gaining invaluable knowledge and fresh perspectives throughout the sessions, affirming that the program has laid a strong and transformative foundation for their continued personal growth and future success.
==አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ==
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

❤64👍12🎉7🔥6
የቡድን ማማከር ስልጠና
ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው ግንቦት 17 በቦሌ ቅርንጫፍ ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ
👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

❤34👍26🤩6🎉4😁1
በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በባቱ፣ በሱሉልታ፣ በባህርዳር እና በሀዋሳ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Batu,Sululta,Bahirdar and Hawassa cities.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube

❤47🔥9🤩7🎉6😱3
👥New NTB
Dear Mengstu Mamo, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com

❤184🎉82👍33🔥33🤩17😱9😁4😢1
እውነተኛው ስኬት ራስን ማሸነፍ ነው!
ብዙ ጊዜ ትልቁን ድል የምንፈልገው ውጪ ካለው ዓለም ወይም ከሰዎች ጋር በምናደርገው ፉክክር ውስጥ ነው። ነገር ግን በሕይወትህ ትልቁና ከባዱ ጦርነት የሚካሄደው በአንተና በራስህ ስንፍና፣ ፍርሃትና ጥርጣሬ መካከል ነው።
ለውጥ የሚጀምረው ከውስጥ ወደ ውጪ ነው። ዛሬ በገጠመህ ፈተና ተስፋ አትቁረጥ፤ ውድቀት የመንገዱ ማብቂያ ሳይሆን ራስህን የምታገኝበት አዲስ መነሻ ነው።
ባለፈው ስህተትህ አትታሰር፤ ትናንት የነበረውን ማንነትህን ዛሬ አዲስ ጥንካሬ በመገንባት ቀይረው።
የሰዎችን ወሬና ትችት አትስማ፤ አንተን ሊገልጽህ የሚችለው የውስጥ እምነትህና የምታሳየው ጥረት ብቻ ነው።
በትንሽ እርምጃ ጀምር፤ ዛሬ የምታደርጋት አንዲት ትንሽ ጥረት ነገ ወደ ታላቅ ከፍታ ትወስድሃለች።
ከሰዎች በላይ ለራስህ ታማኝ ሁን። ራስህን ስታሸንፍ፣ ማንኛውንም በሕይወትህ የሚመጣውን መሰናክል የማለፍ አቅም ይኖርሃል። ብርቱ ሁን፣ ጉዞህን ቀጥል!
📖 መጽሐፍ፦ አለመኖር (Alemenor)
✍️ ደራሲ፦ ዳዊት ወንድምአገኝ (Dawit Wondimagegn)

❤132👍20🔥15😁10😱2🎉1
የተከበራችሁ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ ደንበኞች እና ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ፣
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በአዲስ አበባ ኤጂ ግሬስ እና ሰንጋተራ ቅርንጫፍ ፣ 24/7 የደንበኞች አገልግሎት እንዲሁም በአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን ከነገ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ቀናት ዝግ የሚሆኑ እና አገልግሎት የማይሰጡ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ይሁን እንጂ በእነዚህ ቀናት ማንኛውንም አገልግሎት ከክልል ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በአካል እንዲሁም በቴሌግራም በቀላሉ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
📌 የክልል ቅርንጫፎቻችን እና የቴሌግራም አድራሻዎች፦
🔹ጅማ ቅርንጫፍ፦ 👉 @BTSC_jimma
🔹ባህር ዳር ቅርንጫፍ፦ 👉 @BDcustomerservices
🔹መቀሌ ቅርንጫፍ፦ 👉 @BTSC_mekelle

❤75👍36🎉10🔥7😢3
3.11 የከፍተኛ የገጽታ ገንቢዎች ኃላፊነቶች
3.11.1 የከፍተኛ ገጽታ ገንቢ የፕሌስመንት ስፖንሰርነት እና ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤትነት ግዴታዎችን ማሟላት ብቻ ሳይሆን የሚከተሉትን የመሳሰሉ ኃላፊነቶችን ጨምሮ መወጣት አለበት፡፡
3.11.1.1 ሁሉም በመዋቅራቸው ውስጥ የሚገኙ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች የብሬክስሩን ገበያ ዕቅድ አክብረው ለደንበኞች አገልግሎት መስጠታቸውን ማረጋገጥ
3.11.1.2 ለሌሎች ምሳሌ በመሆን የብሬክስሩ ፖሊሲና አሰራር እና ሁሉንም የተሻሻሉ የብሬክስሩ ደንቦች በጥብቅ መከተል፤ በርሱ መዋቅር ውስጥ/ተዋረድ ስር/ ያሉ ሁሉንም አይቢኦዎች የብሬክስሩ ንግድ የማካሄድን ትኩረት እንዲገነዘቡ እና የብሬክስሩ ፖሊሲና አሰራር እና ሁሉንም የተሻሻሉ የብሬክስሩ ደንቦች እንዲከተሉ ማሰልጠን
3.11.1.3 የትስስር መረባቸው በተለያየ ክልል ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ከፍተኛ ገጽታ ገንቢው ለገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤት ስልጠናዎችን ማቅረብ አለበት ወይም በኮንፈረንሶች ላይ እንዲሳተፉ በማድረግ ስለ ንግድ ስራው ክህሎታቸውን እንዲያሳድጉ ያደርጋል፡፡

❤67👍24😁6🎉5🔥3
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ መልካም የዒድ አል-አድሃ (ዓረፋ) በዓል ይሁንላችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
መልካም በዓል!
#EidAlAdha #EidMubarak #Arafa
መልካም በዓል!
#EidAlAdha #EidMubarak #Arafa
❤151👍30🤩16🔥4🎉3
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከሠኔ- ሐምሌ/2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for June to July 2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

❤54👍11🔥6😁4
📎አልፋ ጥቅል ስልጠና ሠኔ-ሐምሌ/2018ዓ.ም በአዳማ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for June-July/ 2026, which will be held at our Adama branch.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @Adamaepin.

❤77👍23🔥6🎉6😱2
✨ ህልምዎን ከእውነተኛ እሴትዎ ጋር ያገናኙ! ✨
ህይወትዎን ወደ ላቀ ስኬት ለመምራት የውስጥ አቅምን በአዲስ እይታ መቃኘት ወሳኝ ነው። የ "ኃያል ሂደት" (Yellow Package) ልዩ የስልጠና ጥቅል፣ መሰረታዊ የህይወት ጥያቄዎችን በጥልቀት በመመርመር ለነገው ማንነትዎ ጠንካራ መሠረት የሚጥሉበትን ብቃት እንዲያዳብሩ ያደርጋል።
በሳይንሳዊ እና ተግባራዊ መመሪያዎች የተደገፈው ይህ ስልጠና፤ ግልጽ እና ስልታዊ የህይወት መዳረሻን ለማመልከት እንዲሁም ለውጤታማ የህይወት ምዕራፍ እራስን ለማዘጋጀት ይረዳል።
ይህንን የለውጥ ጉዞ ዛሬውኑ በመቀላቀል እራስዎን ለላቀ ውጤት ያብቁ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
ህይወትዎን ወደ ላቀ ስኬት ለመምራት የውስጥ አቅምን በአዲስ እይታ መቃኘት ወሳኝ ነው። የ "ኃያል ሂደት" (Yellow Package) ልዩ የስልጠና ጥቅል፣ መሰረታዊ የህይወት ጥያቄዎችን በጥልቀት በመመርመር ለነገው ማንነትዎ ጠንካራ መሠረት የሚጥሉበትን ብቃት እንዲያዳብሩ ያደርጋል።
በሳይንሳዊ እና ተግባራዊ መመሪያዎች የተደገፈው ይህ ስልጠና፤ ግልጽ እና ስልታዊ የህይወት መዳረሻን ለማመልከት እንዲሁም ለውጤታማ የህይወት ምዕራፍ እራስን ለማዘጋጀት ይረዳል።
ይህንን የለውጥ ጉዞ ዛሬውኑ በመቀላቀል እራስዎን ለላቀ ውጤት ያብቁ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤60👍10🔥6😁2😢1
ውድ ደንበኞቻችን፤
የዳሽን ባንክ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ አገልግሎቶች በቴክኒክ ችግር ምክንያት፣ እንዲሁም በዋናው መሥሪያ ቤታችን ባጋጠመው የኃይል መቆራረጥ ምክንያት የማፀደቅ እና የማስተላለፍ አገልግሎቶች ለጊዜው መቋረጣቸውን በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን።
አገልግሎቱ ወደ ነበረበት ሲመለስ ወዲያውኑ ተጨማሪ መረጃ እና አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እየገለፅን፣ በተፈጠረው ጊዜያዊ መስተጓጎል ይቅርታ እየጠየቅን ሁልጊዜም ለምታሳዩን ትዕግሥት እና መረዳት ከልብ እናመሰግናለን።

❤84👍27😢17😁9😱6🎉5
የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከሠኔ- ሐምሌ/2018ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for June to July 2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for June to July 2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤55👍10🔥9😁2😢1🎉1
📎አልፋ ጥቅል ስልጠና ሠኔ-ሐምሌ/2018ዓ.ም በአዳማ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for June-July/ 2026, which will be held at our Adama branch.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @Adamaepin.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎Alpha Training Package for June-July/ 2026, which will be held at our Adama branch.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @Adamaepin.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤48👍6😁5🤩5
በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በበቆጂ፣ በጎንደር፣ በሻሸመኔ እና በሻኪሶ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Bekoji,Gondar, Shashamane and Shakiso cities.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በበቆጂ፣ በጎንደር፣ በሻሸመኔ እና በሻኪሶ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Bekoji,Gondar, Shashamane and Shakiso cities.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram | TikTok | X | Youtube
❤88👍16🎉10😁7🔥5🤩5😱2