Breakthrough Trading S.C ®
52.4K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የአዳማ ቅርንጫፍ ቢሮ አድራሻ ለውጥ ምርቃት መርሃ-ግብር እና የመሪዎች ስልጠና በትናንትናው ዕለት (መስከረም 10/2019ዓ.ም) ተከናውኗል።!

ድርጅታችን ትላንትና በአዳማ ከተማ የቅርንጫፍ ቢሮ ለውጥን በማስመልከት ልዩ እና ታላቅ መርሃ-ግብር አከናውኗል!

ይህን ድምቀቱን የጠበቀ አዲስ ምዕራፍ ተከትሎም፤ በዕለቱ ለቲቲ (TT) እና ከዛ በላይ ላሉ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ፣ አዲስ መነሳሳት እንዲያገኙ እና ለላቀ ስኬት እንዲዘጋጁ የሚያስችል ስልጠና ነበር።

በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ የድርጅታችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት እውነቱ ሃይሉ (ዶ/ር) እንዲሁም የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚልኪያስ አየለ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልክታቸውን አስተላልፈዋል። አክለውም አዲሱ የአዳማ ቅርንጫፍ አገልግሎታችንን በተሻለ እና ድርጅቱን በሚመጥን መልኩ ተደራሽነቱን በማስፋት ታልሞ በድጋሚ የተከፈተ መሆኑን ተናግረዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤63👍29🔥12🎉8😱4🤩4
በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!

በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች የነበራቸውን እምቅ አቅም እንዲያወጡ፣ የህይወት ህልሞቻቸውን ከግል ግቦቻቸው ጋር በማስተሳሰር ጥርት ያለ አቅጣጫ እንዲይዙ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።

ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ትልቅ እውቀትና አዲስ እይታ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት ጥሏል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤33👍22🎉12🤩4🔥3
ሕይወትዎን የሚቀይር አዲስ ምዕራፍ በእጅዎ ላይ ነው!

የዕለት ተዕለት ውሎዎን ወደ ላቀ ስኬት ለመቀየር፤ ውስጣዊ አቅምዎን አውጥተው የሚመጥንዎትን ከፍታ ማሳየት ጊዜው አሁን ነው። የ "ኃያል ሂደት" (Yellow Package) ልዩ የስልጠና ጥቅል፤ የሕይወትዎን የትኩረት አቅጣጫ በማስተካከል ለነገው ድልዎ አስተማማኝ መሰረት እንዲጥሉ ይረዳዎታል።

በጥናት እና በተግባራዊ ተሞክሮዎች የበለጸገው ይህ ስልጠና፤ ትክክለኛ እቅድ ነድፈው ወደተሻለ የዕድገት ምዕራፍ በድፍረት እንዲሸጋገሩ ያስችሎታል።

ለስኬትዎ ቀዳሚውን እርምጃ ዛሬውኑ ይውሰዱ!

#YellowPackage

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤39🎉3👍1🔥1