Breakthrough Trading S.C ®
52.4K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
❤27🔥6👍5🎉4🤩4
⚽️ የ 3ተኛ ዙር “አልፋ ሶከር” የወዳጅነት ጨዋታ ተጠናቀቀ!

በትላንትናው ዕለት በድርጅታችን በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ እና በገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች መካከል በቡልቡላ ሜዳ የተካሄደው “የአልፋ ሶከር የወዳጅነት እግር ኳስ ጨዋታ” በከፍተኛ ስፖርታዊ መንፈስና ስኬታማ ሁነት ተጠናቋል።

ይህ ውብ መርሃ ግብር ከውጤት ባለፈ የማህበራዊ ትስስርን እንዲሁም አብሮነትን የሚያጠናክር ሲሆን፤ እጅግ ቀልብን በሚስብ ፉክክር የቀጠለው ጨዋታም በገለልተኛ የንግድ ባለቤቶች 3 - 2 አሸናፊነት ተጠናቋል። 🏆

🎊🎊⚽️ለአሸናፊው ገለልተኛ ንግድ ስራ ባለቤቶች ቡድንም እንኳን ደስ አላችሁ! ⚽️🎊🎊

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤44👍40🎉13🔥7🤩7