Breakthrough Trading S.C ®
52.4K subscribers
8.63K photos
275 videos
96 files
2.44K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከጥቅምት - ህዳር /2019ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎 Alpha Training Package for October-November /2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆

Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
❤30👍16🔥2😁2😱1🤩1
የሕይወትዎ አዲስ ምዕራፍ ዛሬ ይጀምራል!

በዕለት ተዕለት ውሎዎ ውስጥ የተደበቀውን ትክክለኛ አቅምዎን አውጥተው የሚመጥንዎት ከፍታ ላይ ለመድረስ ዝግጁ ነዎት?

የ "ኃያል ሂደት" (Yellow Package) ልዩ የስልጠና ጥቅል የትኩረት አቅጣጫዎን በማስተካከል ለነገው ድልዎ አስተማማኝ መሰረት እንዲጥሉ ይረዳዎታል። በጥናትና በተግባራዊ ተሞክሮዎች የበለጸገው ይህ ስልጠና፤ ትክክለኛ እቅድ ነድፈው ወደተሻለ የዕድገት ምዕራፍ እንዲሸጋገሩ ቁልፍ መፍትሄ ነው።

ለስኬትዎ ቀዳሚውን እርምጃ ዛሬውኑ ይውሰዱ!

#YellowPackage

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤22👍14🎉12
ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎት ባሉበት ሆነው እራስዎን ማዳበር ይፈልጋሉ?

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለእርስዎ የሚስማማውን ስልጠና በሚመርጡት ቋንቋ እንዲወስዱ የቨርቹዋል (Virtual) የስልጠና ፓኬጆች አዘጋጅቷል።

የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል
(በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በትግረኛ እና በእንግሊዘኛ)፣ የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል (በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በትግረኛ እና በእንግሊዘኛ)፣ የአዕምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል (በአማርኛ፣ በትግረኛ እና በእንግሊዘኛ) እንዲሁም የመሪነትና ቡድን ግንባታ የስልጠና ጥቅል (በአማርኛ) ዝግጁ ሆነዋል።

🎯 ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎት እውቀትዎን ከፍ ለማድረግና ስኬትዎን እውን ለማድረግ አሁኑኑ ይወስኑ! የትም መምጣት ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ሆነው ይማሩ፣ ይለወጡ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤55🔥7👍6🎉6😁3🤩2
🎉ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደሴ🎉

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. በመጪው ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም. የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደሴ ከተማ በታላቅ ድምቀት ያከብራል።

በዕለቱም በዘርፉ የካበተ ልምድ እና ሰፊ ዕውቀት ባላቸው አሰልጣኞች ልዩ ልዩ ስልጠናዎች እና የልምድ ማካፈል መርሃ ግብሮች ይቀርባሉ። በመሆኑም በደሴ እና በዙሪያዋ የምትገኙ የገጽታ ገንቢዎች ከእነዚህ አሰልጣኞች ጠቃሚ ልምዶችን ለመቅሰም፣ እውቀታችሁን ለማዳበር እና የሙያ ትስስራችሁን ለማጠናከር ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ድርጅታችን በአክብሮት ጥሪውን ያስተላልፋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤69👍17🤩7🎉5🔥4😁4
Happy Monday!

Much of our weekly stress comes from trying to chase too many conflicting tasks at once. True personal and professional growth happens when you identify your core priorities, your main thing and align your focus entirely around them. Cut out the noise and center your energy on what truly matters today.
❤50🎉21🤩4👍1
ትኬት ሽያጭ ተጀምሯል!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በደሴ እና አካባቢዋ ላይ ለምትገኙ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች በመጪው እሁድ፣ ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም እጅግ ደማቅ እና ልዩ የሆነ የገጽታ ገንቢዎች ቀን አዘጋጅቶ ይጠብቆታል። ይህ ታላቅ ራዕይ እና አዲስ መነቃቃት የሚንጸባረቅበት ዝግጅት፣ በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ በደመቀ ሁኔታ የሚካሄድ ይሆናል።

ለዚህ ልዩ መድረክ የትኬት ሽያጭ በይፋ መጀመሩን በደስታ እያበሰርን፤ ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ትኬት ሽያጭ ሳይጠናቀቅ በፊት ከወዲሁ በመግዛት የዚህ ታላቅ የስኬት ጉዞ አካል ይሁኑ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤36🤩8🎉3🔥2😁2
አልፋ ጥቅል ስልጠና

📍 በሻሸመኔ ከተማ ጥቅምት 20 /2019 - ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

- በግራንድ ሮያል ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤36🔥6👍2😱1😢1
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ከፍተኛ አመራሮች ከሊድ ቲም አባላት ጋር ስኬታማ ውይይት አደረጉ!

የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ከፍተኛ አመራሮች ከድርጅታችን ሊድ ቲም (Lead Team) አባላት ጋር እጅግ ስኬታማ እና ፍሬያማ የሆነ የጋራ ውይይት አድርገዋል። ይህ ወሳኝ መድረክ ጠንካራ ትስስርን በማደስ የጋራ ራዕይን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና የስራ ተነሳሽነትን ለመፍጠር ያለመ ነው።

በዚህ ሰፊ የምክክር መድረክ ላይ፣ በቀጣይ የድርጅታችን የስራ ጉዞዎች፣ አዳዲስ አሰራሮች : የአገልግሎት አሰጣጦች እና ሌሎች  መሻሻል በሚገባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ጥልቅ ሃሳቦች ተነስተው የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል። በመጨረሻም ማኔጅመንቱ እና የሊድ ቲም አባላቱ ቀጣይ የስራ ምዕራፎችን ይበልጥ ዘመናዊ  ቀልጣፋ እና ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችሉ ግልጽ የትኩረት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ለላቀ ስኬት በጋራ ተቀራርቦ  ለመስራት ተስማምተዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤40🔥19👍9🤩3
ውቢቷ ደሴ የገጽታ ገንቢዎችን ቀን በታላቅ ድምቀት ልታከብር ነው!

በመጪው እሁድ፣ ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም. በደሴ ከተማ "የገጽታ ገንቢዎች ቀን" በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ለዕድገትዎ እና ለስኬት ጉዞዎ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ልዩ መድረክ ነው። ይህ ታላቅ ዝግጅት የካበተ ልምድ ባላቸው ከፍተኛ አሰልጣኞች የሚመራ ሲሆን፣ የክህሎት አድማስዎን የሚያሰፉ እና ለሙያዎ ትልቅ አቅም የሚፈጥሩ አዳዲስ ግንዛቤዎችን የሚገበዩበት ይሆናል።

ይህንን ዕለት ይበልጥ ልዩ የሚያደርገው በዕለቱ ልዩ የእውቅና ፕሮግራም እና ሰርፕራይዝ 😉 ይዘንላችሁ እንቀርባለን።

ይህ ልዩ ድንቅ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
🎉30❤24👍7🤩4😱1
ታላቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በሀዋሳ፣ ባህር ዳር እና አዲስ አበባ!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ልዩ የሆነውን "የገጽታ ገንቢዎች ቀን" በሀዋሳ፣ ባህር ዳር እና አዲስ አበባ ይዞልዎ መጥቷል። በቅርቡ በሚካሄደው በዚህ መድረክ አንጋፋ አሰልጣኞች የካበተ ልምዳቸውን የሚያካፍሉ ሲሆን፤ የአዲስ አበባው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚሰጥ ይሆናል።

በዝግጅቱ የንግድ ስራዎን የሚያሳድጉበትን አዲስ እይታ በማግኘት፣ የተደበቀ አቅምዎን አውጥተው የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡባቸው ቁልፍ ጥበቦች ይዳሰሳሉ። የስኬት ታሪክዎን በአዲስ መልክ ለመፃፍና ወደ ተሻለ የዕድገት ጎዳና ለመሸጋገር፤ ለዚህ ተጠባቂ ቀን ከወዲሁ ተዘጋጅተው ይጠብቁን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤42🔥11👍9🎉3🤩3😢2
በቅርብ ቀን!

አልፋ ጥቅል ስልጠና


በደባርቅ፣ በጎንደር፣ በወላይታ ፣በፊቼ፣በመርሐ ቤቴ እና በነቀምት ከተማ በቅርብ ቀን  ይጠብቁን!

Coming Soon!

Alpha Training Package


Stay tuned in Debark, Gondar, Wolaita , Fiche, Merhabete and Nekemte cities.

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤33🎉7👍6🤩6🔥3