Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ትግራይ ገበያ ላይ የሚሰሩ የቡድን መሪዎች ከብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከፍተኛ ማኔጅመንት ጋር የተሳካ የምክክር መድረክ አካሂዷል!

በቀን ህዳር 02/2019 ዓ.ም የድርጅታችን ከፍተኛ ማኔጅመንት አባላት በትግራይ ገበያ ላይ የሚሰሩ የቡድን መሪዎች (Team Leaders) ጋር ትስስርን የሚያጠናክርና የጋራ ግቦችን የሚያፋጥን ወሳኝ ስብሰባ በስኬት አጠናቋል።

በመድረኩ ላይ እስካሁን የተጓዝንባቸው የስራ ምዕራፎች የተቃኙ ሲሆን፣ ለነገው ተልዕኮ ስኬታማነት የሚረዱ አዳዲስ አቅጣጫዎች ላይ ጥልቅ ውይይት ተደርጓል። ተሳታፊዎች በስራ ሂደት ውስጥ የነበሩ የአገልግሎት አሰጣጥ የተሳለጠ እንዲሆን ውሳኔዎችን በጋራ አስተላልፈዋል። በተጨማሪም የአገልግሎታችንን ተደራሽነትና ጥራት ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያደርሱ አዳዲስ እቅዶች ቀርበው አቅጣጫ ተቀምጦባቸዋል። መድረኩ በከፍተኛ የቡድን ስሜትና በተጠናከረ ትብብር ወደ ስራ ለመግባት የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ፍጻሜውን አግኝቷል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤52🎉6🤩4👍2🔥2
Breakthrough Trading S.C ®
ወሳኝ የክህሎት ስልጠና! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. MT እና TT ደረጃ ላይ ለሚገኙ ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶችን በክህሎት ይበልጥ ለማብቃት ያዘጋጀው የ "BASIC SKILLS" ስልጠና፣ በነገው ዕለት ማለትም አርብ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት በአቤል ሲኒማ ይሰጣል። በድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ የሚሰጠው ይህ ልዩ ስልጠና፣…
ውድ የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች፤ የነገው የ Basic Skill ስልጠና መግቢያ ትኬት ሽያጭ የሚቆየው እስከ ነገ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ብቻ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

ትኬትዎን ለመግዛት ክፍያውን በተቀመጠው አካውንት ቁጥር ከፈጸሙ በኋላ፣ የክፍያ ማረጋገጫ ደረሰኙን (Screenshot) ከ ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር እና ኢሜይል አድራሻዎ ጋር ለኔትወርክ ዳይሬክቶሬት ክፍል በቴሌግራም @btscnod ላይ በመላክ QR Code ያለው የኤሌክትሮኒክ መግቢያ ትኬትዎ ወዲያውኑ የሚላክልዎት ይሆናል። ሆኖም ከነገ 4፡00 ሰዓት በኋላ የሚመጣ ማንኛውንም የትኬት ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እያሳወቅን፤ አሁኑኑ ትኬትዎን በመግዛት ቦታዎን እንዲያረጋግጡ እናሳስባለን!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤44👍10🎉8🤩6😁2
በትላንትናው ዕለት የተካሄደው የ "Basic Skills" ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል!

ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም በአቤል ሲኒማ በድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ ሲሰጥ የነበረው እጅግ ጠቃሚ የ "Basic Skills" ስልጠና በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። በ MT እና TT ደረጃ ላይ ለሚገኙ ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶች በተዘጋጀው በዚህ መድረክ፣ በኢንዱስትሪው ላይ መሠረታዊ የአሠራር ክህሎት ዕውቀት እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ ሥነ-ምግባራዊ አሠራርን የተላበሰ የሥራ እንቅስቃሴ እንዲኖራቸው የሚያስችል ወሳኝ የአሠራር ክህሎትና ልምድ ተካፍለዋል።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶቹን በተከታታይ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በማብቃት ወደ ላቀ የስኬት ምዕራፍ የማሸጋገር ሥራውን አጠናክሮ ይቀጥላል። በዚህም መሠረት ስልጠናው በቀጣይ ሳምንትም የሚቀጥል በመሆኑ፣ በዚህ መድረክ ላይ ያልተሳተፋችሁ በቀጣይ በመገኘት ለዘርፉ የሚረዱ በሥነ-ምግባር የታነጹ ልዩ ልዩ ልምዶችን እንድትቀስሙ እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤42🎉12👍7🔥6🤩3😱2
👥New NTB

Dear Birhanu Habtamu, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!

BTSC hopes you will perform even better in the future.


✨Alpha our State for Significance! ✨

📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor

🌐 www.alphagenuine.com

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

website| Facebook |Telegram| Instagram
🔥83❤57🎉36👍15😱9🤩6
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ በነገው ዕለት በደማቁ ይካሄዳል!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ያዘጋጀው ልዩ 'የገጽታ ገንቢዎች ቀን' ነገ በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ በሴንትራል ሆቴል በደማቁ ይካሄዳል። ይህ ቀን ልምድ ካላቸው አሰልጣኞች ጋር አዕምሮን የሚያድሱበት፣ የንግድ ስራ አድማስን የሚያሰፉበት እና ስኬትን የሚያረጋግጡበት ታላቅ መድረክ ነው።

ይህ ልዩ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ፤ ነገ በሀዋሳ እንገናኝ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
🎉35❤19🔥13👍4🤩3
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በሀዋሳ!

በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ፣ ሴንትራል ሆቴል የተዘጋጀው ደማቅ የገጽታ ገንቢዎች ቀን ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤30👍5🎉5