Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በሀዋሳ በፎቶ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤26🔥10🎉10🤩5👍2
በሀዋሳ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ!

በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ በታላቅ ድምቀት ሲከበር የዋለው የገጽታ ገንቢዎች ቀን በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። በዕለቱም TT እና MT ደረጃ ለደረሱ ብቁ ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶች ላሳዩት ከፍተኛ ትጋትና ውጤት የሠርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤45👍9🎉9🔥4🤩4😁2😱1
M – Make today ridiculously amazing.

O – Own your energy (protect your peace).

N – Notice the small wins.

D – Ditch the perfectionism and just start.

A – Allow yourself grace.

Y – You’ve got this.

Happy Monday!
❤98👍27🤩18🔥16😁3
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና በህዳር ወር በአዳማ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆

ውድ ሰልጣኞቻችን፤

የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @Adamaepin ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!

📎Alpha Training Package for November/ 2026, which will be held at our Adama branch.👆


Dear Trainees,

We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @Adamaepin.

Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!
❤29👍21🤩5🎉1
አልፋ ጥቅል ስልጠና

📍በጎንደር ከተማ ህዳር 11/2019 - ህዳር 13/2019 ዓ.ም የሀያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

  -  በኦሎምፒክ ሆቴል

📍በነቀምት ከተማ ህዳር 11/2019 - ህዳር 13/2019 ዓ.ም የሀያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

  -  በሴናፍ ሆቴል

📍በወላይታ ሶዶ ከተማ ህዳር 11/2019- ህዳር 13/2019 ዓ.ም የሀያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦

  -  በቱሪስት ሆቴል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤38👍15🤩7🎉2
ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች፤

በመጪው እሁድ፣ ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ የሚካሄደውን የገጽታ ገንቢዎች ቀን ዝግጅት እንዳያመልጥዎ!


Maatii jaallatamoofi kabajamoo Waldaa Aksiyoona Bireeksiruu,


Sagantaa guddaa Guyyaa Abbootii Daldala Bilisaa (Independent Business Owners Day), Dilbata dhufu, Sadaasa 13/2019 Magaalaa Finfinnee keessatti Afaan Oromootiin gaggeeffamu akka isin jalaa hin darbine!

Sagantaa guddaa kana irratti argamuun carraa guddaa isiniif qaba. Kanaaf, carraa kana of jala hin dabarsinaa!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤28🔥9🎉7👍3🤩2😢1
ውድ የብሬክስሩ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች፤ በመጪው አርብ ለሚሰጠው የ "Basic Skill" ስልጠና የመግቢያ ትኬት ሽያጭ እስከ ሀሙስ ብቻ እንደሚቆይ እናሳውቃለን።

ትኬትዎን ለማግኘት 100 ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥራችን 1000314888417 (Breakthrough Trading S.C) ከንግድ ባንክ ወደ ንግድ ባንክ ብቻ ገቢ ያድርጉ። የክፍያውን ደረሰኝ (Screenshot) ከሙሉ ስምዎ፣ ስልክ ቁጥርዎ እና ኢሜይልዎ ጋር በቴሌግራም @btscnod ላይ ሲልኩልን ወዲያውኑ የ QR Code መግቢያ ትኬትዎን እንልክልዎታለን።

ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ ከሀሙስ በኋላ ምንም አይነት የትኬት ጥያቄ ስለማናስተናግድ እድሉ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ትኬትዎን ይግዙ። ከሀሙስ በኋላ ለሚገዙ ማናቸውም ትኬቶች ድርጅቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤29🎉10🤩2🔥1😱1
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በውቢቷ ባህርዳር!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. በባህርዳር ከተማ ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. የገጽታ ገንቢዎች ቀንን በደማቅ ሁኔታ ያከብራል።

ይህ መድረክ ከባለሙያዎች እውቀት በመቅሰም ለንግድ ስራዎ አዲስ አድማስ የሚከፍቱበት ልዩ አጋጣሚ ነው።

እንዳያመልጥዎ!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
🔥28❤26🎉9👍3🤩3
ውድ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች፤

በዛሬው ዕለት በአቤል ሲኒማ የMT እና የTT ደረጃ ላይ ለደረሳችሁ ገለልተኛ የንግድ ስራ ባለቤቶች ልዩ የ"Basic Skill" ስልጠና የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል።

ስለሆነም የስልጠናውን ትኬት የገዛችሁ ተሳታፊዎች፣ ከ7፡00 እስከ 7፡30 ባለው ሰዓት ውስጥ በቦታው በመገኘት የትኬት ግዥ ማረጋገጫችሁን (Screenshot) በማሳየት ወደ አዳራሽ መግባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ስልጠናው 8፡00 ሰዓት ላይ የሚጀመር በመሆኑ፣ ሰዓት በማክበር ከወዲሁ እንድትገኙ በአክብሮት እናሳስባለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ

☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch

     
website| Facebook |Telegram| Instagram
❤25👍11🔥10