የ”Basic Skills” ስልጠና በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ!
ዛሬ በአቤል ሲኒማ በድርጅታችን ከፍተኛ አሠልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት አቶ ነጻነት ዘነበ ሲሰጥ የነበረው የ”Basic Skills” ስልጠና በከፍተኛ መነቃቃትና ስኬት ተጠናቋል። በMT እና TT ደረጃ ላይ ለሚገኙ ገለልተኛ የንግድ ሥራ ባለቤቶች በተዘጋጀው በዚህ መድረክ፣ ተሳታፊዎች በዘርፉ ውጤታማ ለመሆን የሚያስችሉ ቁልፍ የአሠራር ጥበቦችን፣ በሥነ-ምግባር የታነጸ የሥራ ባህልን እንዲሁም ተግባራዊ ልምዶችን በስፋት ቀስመዋል።
ይህ ወሳኝ ስልጠና በቀጣይ ሳምንትም የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagr

❤45🎉9👍8🤩7🔥5
📎 የአልፋ ጥቅል ስልጠና ከህዳር - ታህሳስ /2019ዓ.ም በቦሌ እና በሰንጋ ተራ ቅርንጫፍ የሚሰጥ የስልጠና መርሃ-ግብር👆
ውድ ሰልጣኞቻችን፤
የስልጠና ቦታ ቀድሞ ያልያስያዘ ማንኛዉንም ሰልጣኝ የማናስተናግድ በመሆኑ በቴሌግራም ዩዘር ኔም @BTSCinfo ወደ ደንበኞች አገልግሎት መሰልጠን የሚፈልጉበትን ፈረቃ, ስም,ስልክ እና መለያ ቁጥር(ሲሪያል ቁጥር) በመላክ ማስያዞን አንዳይዘነጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን !! እባኮን በተጨማሪም ስልጠና የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ።ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝግቡ!
📎 Alpha Training Package for December/2026 will be held at our Bole and Sengatera branches.👆
Dear Trainees,
We are unable to accommodate those who have not booked a training spot. Please send all details to our customer service, including your desired training shift, name, phone number, and serial number, on Telegram username @BTSCinfo.
Additionally, please pay attention to the starting date of the training. Trainees, register quickly as spaces are limited!

❤15👍5
የገጽታ ገንቢዎች ቀን በአዲስ አበባ በነገው ዕለት በደማቁ ይካሄዳል!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ያዘጋጀው ልዩ 'የገጽታ ገንቢዎች ቀን' ነገ በአቤል ሲኒማ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በደማቁ ይካሄዳል። ይህ ቀን ልምድ ካላቸው አሰልጣኞች ጋር አዕምሮን የሚያድሱበት፣ የንግድ ስራ አድማስን የሚያሰፉበት እና ስኬትን የሚያረጋግጡበት ታላቅ መድረክ ነው።
እንዳያመልጥዎ!
Guyyaan Abbootii Daldalaa Bor Magaalaa Finfinneetti Haala Ho’aa fi Miidhagaa Ta’een Ni Gaggeeffama!
Sagantaan addaa “Guyyaan Abbootii Daldalaa” jedhu, kun Waldaa Aksiiyoona Daldalaa Bireeksiruu qopheesse, guyyaa borii Sinimaa Abeelitti Afaan Oromoo qofaan haala ho’aa fi miidhagaa ta’een ni gaggeeffama.
Guyyaan kun waltajjii guddaa leenjistoota muuxannoo qaban waliin kan sammuu itti haaromsattan, daangaa hojii daldalaa keessanii itti bal’ifattan, akkasumas milkaa’ina keessan itti mirkaneeffataniidha.
Carraa kana of jala hin dabarsinaa!

❤39🎉8👍4🔥4🤩1
ተጀምሯል!
ታላላቅ አሰልጣኞች የሚያሰለጥኑበት “የገጽታ ገንቢዎች ቀን” በአዲስ አበባ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በይፋ ተጀምሯል!
Eegalameera!
Leenjiin “Guyyaan Abbootii Daldalaa” leenjistoota gurguddoo fi beekamoo ta’aniin kan kennamu, magaalaa Finfinnee keessatti Afaan Oromootiin ifatti jalqabameera!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

❤39👍13🤩6🎉5😁4😢1