Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ የአልፋ ጥቅል አሰልጣኝ የሆኑትን አሰልጣኝ ነጻነት ዘነበ እና ካሱ ጃንቦ ከሱዳን ቲም ጋር አስደሳች ቆይታ እያደረጉ ይገኛሉ።
Breakthrough Trading S.C send his great alpha package trainers Mr. netasanet zenebe and Mr. kassu jambo are having a great time with the Sudanese team.
❤1
Forwarded from Alpha - Sudan🇸🇩 Official
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ከሱዳን ቅርንጫፍ ቡድን ጋር 2ኛ ዙር ስብሰባ እና ስኬት ልምድ ልውውጥ Breakthrough Trading S.C sudanese branch team 2nd Round Meeting sharing activities and achievement
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሠልጣኞች በሙሉ!!
የአፋን ኦሮሞ ሀያል ሂደት ሲዲ እና ወርክ ቡክ ህትመት ስለተጠናቀቀ ቢሯችን እየመጣችሁ መውሰድ እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን
አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!
All brand builders & trainees of Alpha!!
We would like to inform you that you can come and collect the Afan Oromo powerful process CD and work book has been published.
Alpha! Our state for Significance!!
ለብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ በቅድሚያ የትግረኛ ጥቅል ስልጠናዎች ከሃያል ሂደት ጀምሮ እስከ አእምሮ ማነፅ ጥቅል ተጠናቀው ኦንላይን/ቨርቹዋል ኦፊስ ላይ አፕሎድ ስለተደረጉ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ኦንላይን/ቨርቹዋል ኦፊስ ውስጥ እየገባችሁ መጠቀም እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
አልፋ ለስኬቶ ጉልህ ግብአት!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Dear all brand builders of Alpha

We are happy to inform you that Tigrigna package trainings starting from powerful process to mind programming have been finalized and uploaded on virtual office and Breakthrough would like to say congrats.
Alpha our state for significance!!
📲📱📱📱💥💥📀📀📀📀📀📀
አስደሳች ዜና
ድርጅታችን ብሬክሰሩ አ.ማ በስልጠና ክፍሉ አማካኝነት 70 ለሚሆኑ ገፅታ ገንቢዎች የማብቃት ስራ (Enabling) ከ 3-6 ወር በሚቆይ ጊዜ መስጠት ይፈልጋል።
የዚህ ፕሮግራም አላማ ገፅታ ገንቢዎች ራሳቸውን ችለው በአግባቡ ሊባዛ በሚችል መልኩ እንዲሰሩ እና ብቁ መሪ እንዲሆኑ ማስቻል ነው።
ለዚህ ትልቅ እድል ፍቃደኛ የሆነ እና መስፈርቶቹን ማሟላት የሚችል ገፅታ ገንቢ በዋናው ቢሯችን የስልጠና ክፍል መጥቶ መመዝገብ ይችላል።
መስፈርት
- አዲስ አበባ የሚኖር
- ከአልፋ የስልጠና ጥቅሎች መካከል አንዱን ወስዶ የጨረሰ
- የሀያል ሂደት ወርክቡክ በአግባቡ ሞልቶ የጨረሰ
- የማስቻል ፕሮግራሙን ከአሰልጣኞቹ ጋር ተነጋግሮ በሚመደብለት ጊዜ መጥቶ ለመውሰድ ቁርጠኛ የሆነ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ገፅታ ገንቢ ወደ ስልጠና ክፍላችን በአካል ቀርቦ ከዛሬ ታህሳስ 15—17/2013 ድረስ ባሉት 3 የስራ ቀናት ሪፖርት ማቅረብ ይኖርበታል።
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Great news
Breakthrough Trading S.C would like to Enable 70 Brand Builders by providing enabling training within 3-6 months. The goal of this training is to enable brand builders to work independently and duplicate efficiently and effectively. Brand builders who are willing to take part in this great opportunity and who meet the requirements can come and register at our head office training department.
Criteria
Brand builders who
- are Residents of Addis Ababa
- have Completed one of the Alpha training packages
- have completed properly Powerful process work book
- are committed to come and take the trainings as per the schedule set by the department.
Brand builders who meet the above requirements should report in person to breakthrough trading Headquarter training department within 3 working days starting from December 24 - 26, 2020.
ALPHA OUR STATE FOR SIGNIFICANCE!🏆🏆🏆🏆🏆
👍1
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ 2 ሳምንታት ብቻ ቀረው!
💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵
ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች!
የአክሲዮን ሽያጭ የቀረው 2 ሳምንት ብቻ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ፡፡
ህልማችንን በጋራ ለመገንባት ይህንን እድል እንጠቀም!
የአክሲዮን ሽያጭ ታህሳስ 30/2013 ይጠናቀቃል፡፡
አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!
ለተጨማሪ መረጃ ቢሮአችን ክፍት ነው፡፡

🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
Only 2 weeks are left for shares to be closed!
💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵💵
Great Breakthrough Trading family!
We announce that only 2 weeks are left for share sales to be closed.
Let us use this opportunity to build our dreams together!
Share sales will end on January 08, 2021.
Alpha! Our state for significance!!!
Feel free to contact our office for the details!
ድርጅታችን ብሬክሰሩ አ.ማ በስልጠና ክፍሉ አማካኝነት 70 ለሚሆኑ ገፅታ ገንቢዎች የማብቃት ስራ (Enabling) ከ 3-6 ወር ለመሠልጠን የተመዘገባችሁ ገፅታ ገንቢዎች ረቡዕ ጠዋት 3፡00 በቢሮ እንድትገኙ ይሁን ፡፡
ረቡዕ ጠዋት ኦረንቴሽን ላይ ያልመጣ በዚ ፕሮጀክት እንደማይካተት ከወዲሁ መግለፅ እንወዳለን፡፡
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Dear brand builders of alpha who were registered for the 3-6 months enabling program, we would like to inform, you that there will be an orientation on Wednesday at HQ at 3:00a m. We would like to point out that those who did not come to Orientation on Wednesday morning will not be included in this project. We would like to point out that those who did not come to Orientation on Wednesday morning will not be included in this project.
ALPHA your state for significance!
🏆🏆🏆🏆🏆
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የብሬክ ስሩ አ.ማ የገፅታ ገንቢዎች የድርጅታችንን ውጤታማ የሆነ የአንድ ዓመት የስራ ግዜያት ቆይታን አስመልክቶ ብሬክ ስሩ ትሬዲንግ የ 1ኛ ዓመት ክብረ-በአል የመክፈቻ ፕሮግራም በኢሌሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል ደማቅ ዝግጅት ስላዘጋጀ ፤እሁድ የካቲት 14 /2013 ዓ.ም፣ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ መታደም ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን በሙሉ ቢሯችን በመምጣት የመግቢያ ትኬቱን መግዛት እንደምትችሉ ድርጅታችን በደስታ ይገልጻል፡፡እናመሰግናለን፡፡!አልፋ ለስኬቶ ጉልህ ድርሻ!
Dear Brand Builders of Alpha regarding our successful work period we would like to announce our 1st year anniversary opening ceremony of Breakthrough Trading S.C at ELELE international hotel, which will be held on Sunday, Feb 21, 2021 at 7:00 pm LT, those who are interested to attend the program, our company is pleased to announce that you can come to our office and buy the entrance tickets. Alpha your state for significance !
🎉1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለአንድ ሳምንት ሙሉ ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ታህሳስ 20/2013 ጀምሮ በ አምስት ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በራሳችሁም ሆን በስራ ባልደረቦቻችሁ አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬቶ ጉልህ ድርሻ!
🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a one week training platform. We are happy to inform you that you can take the package within a week period in our head quarter. Those trainees who like to use this great opportunity can register in person by yourself or through your colleagues, you can also use CFS application to register starting form today 12/29/20 up to 03/01/21 by sending your name and username. ALPHA Your State For Significance !