Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.84K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆Congratulations!
Day One Breakthroughs First and wild Network Development Training
Held at Nexus Hotel Accomplished very Well with High Energy!
Keep Shinning Alpha Great Leaders
ALPHA Your State For Significance!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆የመጀመሪያ ቀን የብሬክ ስሩ ኔትወርክ ዴቨሎፕመንት ትሬኒንግ
በኔክስ ሆቴል በታላቅ ድምቀት እና ኢነርጂ ድንቅ በሆነ መንገድ ተካሂዷል
ድንቅነት በአልፋ ታላቅ መሪዎች ይቀጥላል!
አልፈ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
🎉1
Day 2 Breakthroughs Network Development Training
Held at Nexus going on with High Energy
ALPHA You’re State For Significance!!!
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇ሁለተኛ ቀን የብሬክ ስሩ ኔትወርክ ዴቨሎፕመንት ትሬኒንግ
በኔክስ ሆቴል በትልቅ ኢነርጂ እየተካሄደ ይገኛል
አልፈ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👍1
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እንኳን ደስ አላችሁ !
የ NDT የሁለት ቀናት ስልጠና ዛሬ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ::
ብሬክስሩ ሰልጣኞች ወደ ቀጣዩ ደረጃ በመራመዳቸው ደስታውን እየገለፀ
ለዚህ ታላቅ ስኬት በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ይላል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Congratulations!
NDT two days training successfully completed today breakthrough
Would like to congratulate trainees for stepping up to the next level.
Again, congratulations on this great accomplishment.
Alpha Your State for significance!
👍1
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇ለአዳዲሰ ገፅታ ገንቢዎች የተዘጋጀ የኤን.ቢ.ኦ ስልጠና በመጪው ቅዳሜ ጥር 15/5/13 ለአንድ ቀን በኔክሰስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደሚካሄድ እየገለፅን ማንኛውም የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች በዚህ ታላቅ ስልጠና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እና ትኬቱን ቢሯችን በመምጣት ከረቡዕ ጀምሮ መግዛት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
ሰዓት 02፡00 – 12፡00
የመግቢያ ዋጋ- 100 ብር
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
We are happy to announce that New Independent Business Owner training (NBO) will be held on the coming weekend January, 23/1/21 for one day at Nexus International Hotel . All IBO’s can participate in this amazing Training event. Entrance Tickets are available starting from Wednesday!
Time; 08:00 am – 06:00Pm
👍1
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ለአዳዲሰ ገፅታ ገንቢዎች የተዘጋጀ መሰረታዊ ስልጠና በመጪው እሁድ ጥር 16/5/13 ለአንድ ቀን በኔክሰስ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንደሚካሄድ እየገለፅን ማንኛውም የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች በዚህ ታላቅ ስልጠና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እና ትኬቱን ቢሯችን በመምጣት ከረቡእ ጀምሮ መግዛት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
ሰዓት 02፡00 – 12፡00
የመግቢያ ዋጋ- 100 ብር
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥We are happy to announce that Basic Training Will be held on the coming weekend 24/1/21 for one day at Nexus International Hotel . All IBO’s can participate in this amazing Training. Entrance Tickets are available starting from Wednesday!
Time; 08:00 am – 06:00Pm
Entrance fee - 100 birr
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል በአካል ለማሰልጠን አቅደን የነበረው በበዓላት መደራረብ እና በሀይል መቆራረጥ ምክንያት የቢሮ እድሳቱ ሊያልቅልን ስላልቻለ ስልጠናውን ለአንድ ሳምንት ያራዘምን ሲሆን ስልጠናው በ22 /5/13 እስከ 24/5/13 ዓ.ም እንደሚሰጥ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንገልፃለን፡፡
ከ ጥር 25/2013 ጀምሮ ሁሉም የስልጠና ጥቅሎች መሰጠት እንደሚጀመር በደስታ እናስታውቃለን ፡፡
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Dear Trainees of Alpha!
It is known that the company had planned to give powerful process training in person with in three days for trainees who were taking our trainings from our website or DVD.
The company has encountered a delay in the office renovation due to power shortage and Holidays,Due to the delay we are now forced to postpone the three day training to January 30/1/21 to 1/2/21. We would like to apologize for any inconvenience that we have caused .
We would also like to inform you that package trainings will start as of February 2/2/21.
Alpha our state for significance !