👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የአልፋ መሰረታዊ ስልጠና በዳይመንድ ሆቴል በተሳካና በዚህ ሁኔታ ተጠናቋል። እንኳን ደስ አላችሁ!
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Alpha basic training held at Diamond Hotel completed successfully! congratulations!
Alpha your state for significance!

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥ውድ የአልፋ ሰልጣኞች !
የሀያል ሂደት ስልጠና በትግርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ማክሰኞ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ ከጥር 25/5/13 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልፃለ፡፡ የኦፋን ኦሮሞ የሀያል ሂደት ስልጠና በጠዋቱ ክፍለ ጊዜ ከ4፡00 እስከ 6፡30 ባለው የሚሰጥ ሲሆን የትግርኛ ቋንቋ ስልጠና በከሰዓቱ ክፍለ ጊዜ ከ8፡00 እስከ 10፡30 ድረስ የሚሰጥ ይሆናል፡፡ መደበኛ የአማርኛ ሀያል ሂደት ስልጠና ሰኞ፣እሮብ እና አርብ በሶስቱ ፈረቃ ከጥር 26/5/13 ዓ.ም መስጠት ይጀምራል፡፡
በዚህ መሰረት ስልጠናውን መውሰድ ለሚፈልጉ ሰልጣኖች በአካል ወደ ቢሮአችን በመምጣት ወይም ደግሞ በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም መመዝገብ እንደሚችሉ በትህትና እንገልፃለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Dear trainees of Alpha!
powerful process package training will be given every Tuesday, Thursday and Saturday starting from 2/02/21 in Tigrigna and Afan Oromo language. Our Afan Oromo powerful process training will be given in the morning from 10:00 Am to 12:30 Pm and Tigrigna powerful process package will be given 02:00 pm to 04:30 pm, our regular Amharic powerful process package will Start at 3/2/13 Trainees who want to attend the training can register on CFS application or in person at our head office.
Alpha Your State for significance!

🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ስልጠና የሚሰጥ ድርጅት ሲሆን ማንኛውም ሰልጣኝ የስልጠና ጥቅል ሲገዛ በድርጅቱ የባንክ አካውንት ገቢ አድርጎ ዋና ቢሯችን በመምጣት እንደሚስተናገድ ይታወቃል በመሆኑም በሀገራችን ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ህግ እና ደንብ መሰረት ማንኛውም ሰልጣኝ ብር ገቢ ባደረገ በተከታታይ ሁለት የስራ ቀናት ውስጥ የቫት ደረሰኝ መቆረጥ ስላለበት የቲን ቁጥር ያላችሁ ሰልጣኞች በቅድሚያ በመምጣት የቫት ደረሰኝ እንድታስቆርጡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ይህ ካልሆነ ግን የቲን ቁጥር የሌለው ደረሰኝ ድርጅቱ ለመስጠት የሚገደድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አልፋ ለስኬዎ ጉልህ ድርሻ!!!
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸Dear all Breakthrough Trading S.C brand builders
Breakthrough Trading S.C. is a training service providing company. It is known that a trainee who Purchases a training package will first deposit money in the company's bank account and come to the head office to obtain the packages. In accordance with the rules and regulations of Ethiopian Revenues and Customs Authority, we would to inform you that we will be issuing a VAT receipt with in two working days starting from the day the money is deposited. Any customer with a Tin number shall provide his/her TIN number within 2 working days in advance before we issue the VAT receipt if not done so please be informed that the company will be obliged to issue a VAT receipt without TIN number
Alpha your state for significance!!!

ውድ የብሬክ ስሩ ስልጣኞች
የሀያል ሂደት ስልጠና በኦንላይን ከተለያየ ቦታ ሆነው ሲከታተሉ የነበሩ ገፅታ ገንቢዎቻችን ለሶስት ቀናት በአካል የሚሰጠውን ስልጠና በዛሬው እለት ተጀምሮ በዚህ መልኩ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ብሬክስሩ እንኳን ደህና መጣቹ እያለ ድንቅ የስልጠና ጊዜ እንዲሆንላቹ ይመኛል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear Breakthrough trainees
Our powerful process physical training for those who have been taking online has started today and is being conducted in this way. Breakthrough welcomes you and wishes you a great training session.

☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ ውድ የብሬክ ስሩ ስልጣኞች
የሀያል ሂደት ስልጠና በኦንላይን ከተለያየ ቦታ ሆነው ሲከታተሉ የነበሩ ገፅታ ገንቢዎቻችን የመጨረሻ ቀን ስልጠና በዚህ መልኩ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ Dear Breakthrough trainees
Our powerful process physical training for those who have been taking online Last day training is being conducted in this way.

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ የሀያል ሂደት ስልጠና ገለፃ ባሳለፍነው ሳምንት ተካሂዶ በመጪው ሰኞ በ01/06/13 ስልጠናው ይጀመራል በመሆኑም ስልጠናውን መውሰድ ለምትፈልጉ አዳዲስ ሰልጣኞች ከሰኞ ጀምሮ በአካል ዋና ቢሯችን በመመዝገብ በመረጣችሁት ፈረቃ ስልጠናውን መጀመር የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️Dear Trainees of Alpha,
Alpha Powerful process package training orientation has given this week and the training will start on monday, 08/02/21, we are happy to announce that new trainees can register in person and join the training as of Monday.
Alpha Your state for significance!

ውድ የብሬክ ስሩ ገጽታ ገንቢዎች
የብሬክ ስሩ ዓመታዊ ክብረ በዓል 12 ቀናት ብቻ ቀሩት ለዚህ ታላቅ እና ልዩ የመክፈቻ በዓል እንኳን አደረሳቹ እያልን የቀሩን ውስን ቦታዎች ብቻ በመሆናቸው ፈጥነው የክብረ በዓሉ ተሳታፊ ለመሆን ትኬትዎን ከወዲሁ ይያዙ፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear Brand builders of Breakthrough
We are happy to announce that only 12 days are left for Breakthrough trading s.c launching event and as we have only limited spaces please come and get your special event Tickets!

⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳ ውድ የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች
የብሬክስሩ ዓመታዊ ክብረ በዓል የመግቢያ ትኬቶች እየተጠናቀቁ ይገኛሉ
ክላስ A 92 ትኬት
VIP 28 ትኬት
ክላስ B 45 ትኬት
ክላስ C ትኬት አልቋል
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳ Dear Brand Builders
Breakthrough one Year anniversary and launching Event Tickets Status
VIP 28 Tickets Available
Class A , 92 Tickets
Class B , 45 Tickets
Class C , Sold out!!!
Alpha Your State for Significance!

የብሬክ ስሩ ዓመታዊ ክብረ በዓል 10 ቀናት ብቻ ቀሩት ለዚህ ታላቅ እና ልዩ የመክፈቻ በዓል እንኳን አደረሳቹ እያልን የቀሩን ውስን ቦታዎች ብቻ በመሆናቸው ፈጥነው የክብረ በዓሉ ተሳታፊ ለመሆን ትኬትዎን ከወዲሁ ይያዙ፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear Brand builders of Breakthrough
We are happy to announce that only 10 days are left for Breakthrough trading s.c launching event and as we have only limited spaces please come and get your special event Tickets!
Alpha Your state for significance!
የብሬክ ስሩ ዓመታዊ ክብረ በዓል 10 ቀናት ብቻ ቀሩት ለዚህ ታላቅ እና ልዩ የመክፈቻ በዓል እንኳን አደረሳቹ እያልን የቀሩን ውስን ቦታዎች ብቻ በመሆናቸው ፈጥነው የክብረ በዓሉ ተሳታፊ ለመሆን ትኬትዎን ከወዲሁ ይያዙ፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear Brand builders of Breakthrough
We are happy to announce that only 10 days are left for Breakthrough trading s.c launching event and as we have only limited spaces please come and get your special event Tickets!
Alpha Your state for significance!
⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳ ውድ የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች
የብሬክስሩ ዓመታዊ ክብረ በዓል የመግቢያ ትኬቶች እየተጠናቀቁ ይገኛሉ
VIP 25 ትኬት
ክላስ A 65 ትኬት
ክላስ B ትኬት አልቋል
ክላስ C ትኬት አልቋል
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳⏳ Dear Brand Builders
Breakthrough one Year anniversary and launching Event Tickets Status
VIP 25 Tickets Available
Class A , 65 Tickets
Class B , Sold out!!!