እንኳን ደስ አላችሁ
ብሬክ ስሩ የአንደኛ አመት ክብረ በዓሉን እጅግ
በደማቅ ሁኔታ በኢልሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል በዚህ መልኩ አክብሯል።
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Congratulation
Breakthrough celebrate its first year anniversary at elily international hotel.
Alpha Your State for significance!

🎉1
እንኳን ደስ አላችሁ
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለዚህ አስደሳች ስኬት ስለበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያለ መልካም የስኬት ጉዞ ይመኛል፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Congratulation
Breakthrough would like to say Congratulations on your well-deserved success and wishes you all best adventure

ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤምኤልኤም(MLM) የሥነ ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባበሪነት ቀጣዩ ሐሙስ የካቲት 18/2013 ይጀመራል፡፡ ስልጠናው በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን
የስልጠና ጊዜ ፡ 04፡00 – 06፡00 ሰዓት
ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ከዛሬ ጀምሮ በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መተው መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared within the cooperation between our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law every Thursday. The training will start on the coming Thursday, Feb,25,2021, and will continue every two weeks.
Training Duration: 10፡00 am -12:00 Pm
new brand builders who want to participate in the training can Register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha Your State for Significance!

❤1
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክስዮን ማህበር
የአንደኛ አመት ክብረ በዓላችን ላይ በመገኘት ልዩ ድምቀትና ለዚህ ታላቅ ቀን ላበቓችሁን ብሬክስሩ ላቅ ያለ ምስጋናውን እያቀረበ በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Breakthrough trading share company
We would like to extend our heartfelt thanks to all of you for attending our first-year celebration and your support. It all happen by all of you!
Alpha your state for significance!

Breakthrough Trading SC hosted a VIP Dinner for top ten earners.
Congratulations!
Congratulations!