ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክስዮን ማህበር
የአንደኛ አመት ክብረ በዓላችን ላይ በመገኘት ልዩ ድምቀትና ለዚህ ታላቅ ቀን ላበቓችሁን ብሬክስሩ ላቅ ያለ ምስጋናውን እያቀረበ በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Breakthrough trading share company
We would like to extend our heartfelt thanks to all of you for attending our first-year celebration and your support. It all happen by all of you!
Alpha your state for significance!

Breakthrough Trading SC hosted a VIP Dinner for top ten earners.
Congratulations!
Congratulations!
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
በነገው እለት የ125ኛ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በመሆኑ ማክሰኞ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ የተጀመረው የሀያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ጥቅል በሁሉም ፈረቃ የሚገኙት ክላሶች እንደማይኖር ልናሳውቅ እንወዳለን። በመጪው ሀሙስ የተጀመሩት ስልጠናዎች ይቀጥላሉ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Alpha Trainees
By Tomorrow Tuesday March 2/2021 Because Of 125th Ethiopian Adwa Victory we are not providing any package training for those who attend alpha powerful process And Habit Building package training on Tuesday Thursday and Saturday.
We will continue All training by the coming Thursday in March 04/2021
Alpha my state for Significant Stage!

ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) ፣የሥነ ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባበሪነት በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን
የስልጠና ጊዜ ፡ ከረፋዱ 04፡00ሰዓት – 06፡00 ሰዓት
ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥተው መመዝገብ እንደምትችሉ በትሀትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks.
Training Duration: 10፡00 am -12:00 Pm
New brand builders who want to participate in the training can Register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha Your State for Significance!

የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና አርብ 26/06/2013 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን በደስታ እያበሰርን ስልጠናው ለ4 ሳምንታት ሰኞ፣ዕሮብ እና አርብ የሚሰጥ ይሆናል ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሯችን በመምጣት ወይም በሲኤፌስ የሞባይል መተግበርያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear Alpha trainees:
We are pleased to announce that the alpha powerful process training will begin on Friday, March 5,2021.The training will be held for 4 weeks on Monday,wednesday and Friday. Trainees can register in person at our office or by CFS application.
Alpha our state for significance!