Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ለአዳዲሰ ገፅታ ገንቢዎች የተዘጋጀ የኤን.ቢ.ኦ ስልጠና በመጪው እሁድ መጋቢት 12/7/13 ለአንድ ቀን ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን ሄልዜየር ህንፃ 3ተኛ ፎቅ እንደሚካሄድ እየገለፅን ማንኛውም የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በዚህ ታላቅ ስልጠና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ስልጠናውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥተው መመዝገብ እንደሚችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

ሰዓት 02፡00 – 12፡00
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

We are happy to announce that New Independent Business Owner training (NBO) will be held on the coming weekend, Sunday March, 21/3/21 for one day in our head office at bole Helzer tower 3rd floor in front of Sheger building. All IBO’s can participate in this amazing Training event. . New brand builders who want to participate in the training can register on CFS mobile application or in person at our office.
Time; 08:00 am – 06:00Pm
Alpha Your State for Significance!
👍2
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና አርብ 10/07/2013 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን ስለጠናው ሰኞ ፣እሮብ እና አርብ በማታ መርሀ ግብር ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ መስጠት ይጀምራል በመሆኑም ሰልጠኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮአችን በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!

Dear Breakthrough training
We would like to announce that powerful process package training will start on 19/03/21. The training will be given on Monday, Wednesday and Friday on the night shift schedule started from 6:00PM. New trainees can register in person at our office or by CFS application.

Alpha our state for significance!
የተከበራችሁ የድርጅታችን ደንበኞች በሙሉ ከድርጅታችን ምንም አይነት ውክልናም ሆነ ፈቃድ ሳይኖራቸው የሀሰት ሰነድ ጭምር በማዘጋጀት ለግል ጥቅማቸው ደንበኞችን በማሳሳት ገንዘብ የሚቀበሉ ሰዎች መኖራቸውን ደርሰንበታል። ይህን የወንጀል ድርጊት በህግ መጠየቃችን እንደተጠበቀ ሆኖ ደንበኞች ከድርጅታችን አገልግሎት ለማግኘት ስትፈልጉ ክፍያ የምትፈፅሙት ከዚህ በታች በተቀመጡት የባንክ ሂሳቦች ብቻ መሆኑን እያስታወቅን ድርጅቱ ማንኛውንም የአገልግሎት ክፍያ በስሙ ከተመዘገቡ የባንክ ሂሳቦች ውጭ በጥሬ ገንዘብ እንደማይቀበል በአክብሮት እንገልፃለን ።

Dear esteemed customers of our company, we have found that their are some people who are neither agent nor given permission what so ever are collecting money from customers by deceiving and also using forged documents to their own benefits, we will press charges to this unlawful criminal act but in the mean while we will like to notify to all customers that we are not accept cash payments and all payment for any Service payable to the company shall be made through bank transfer only on the below listed bank account number registered by the name of company.

Breakthrough Trading S.C
Awash Bank: 01304278759200
Commercial Bank of Ethiopia: BT21
Oromia international Bank: 1343308200001
For Payment outside Ethiopia (Foreign payment)
 Oromia international bank
 swift code: ORIRETAA
 Bank account :139912590001
👍1
Kabajamtoota maamiltoota kampaanii keenyaa dhaabbata keenya irraa bakka bu'ummaas ta'ee heyyama osoo hin qabaatin sanadoota sobaa qopheessun bu'aa dhuunfaf maamiltoota dogongorsiisun maallaqa warri fuudhachaa jiran jiraachuu isaa irra geenyee jirra.yakka kana seeran gaafachuun akkuma jirutti ta'ee maamiltoonni keenya dhaabbata irra tajaajila argachuu yoo barbaaddan kaffaltii kan raawattan lakkoofsa herreega baankii kanaa gaditti taa'en qofa akka ta'e sin beeksisna dhaabbanni kaffaltii tajaajila kamiituu herreega baankii maqaa isaatin galmaahaniin alatti maallaqa harkatti kan hin fudhanne ta'uu isin beeksisna.


ዝኸበርኩም ናይ ካምፓንና ዓማዊል ኩለኹም ምስ ካምፓንና ምንም ዓይነት ውክልና ይኹን ፍርድ ከይሃለዎም ናይ ሓሶት ሰነድ ብምድላው ንውልቂ ረብሕኦም ዓማዊል ብምልዕዓል ገንዘብ ዝቕበሉ ሰባት ከምዘለው ሓበሬታታት ረኺብና ኣለና።እዚ ናይ ወንጀል ተግባር ብሕጊ ምሕታትና ከምዘሎ ኾይኑ ዓማዊልና ካብ ካምፓኒና ግልጋሎት ንምርካብ እንተደሊኹም ክፍሊት ቀፂሎም በዞም ዝተዘርዘሩ ናይ ባንኪ ሒሳባት ጥራሕ ክጥቀሙ ከምዘለዎም እንዳፍለጥና ምንም ዓይነት ናይ ግልጋሎታት ክፍሊታት ብስሞም ካብ ዝተመዝገቡ ናይ ባንኪ ሒሳባት ወፃኢ ብጥረ ሰልዲ ከምዘይቅበል ክንገልፅ ንፈቱ።

Breakthrough Trading S.C
Awash Bank: 01304278759200
Commercial Bank of Ethiopia: BT21
Oromia international Bank: 1343308200001
For Payment outside Ethiopia (Foreign payment)
 Oromia international bank
 swift code: ORIRETAA
Bank account :139912590001
👍1
🎉1
ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች
ለTOT ስልጠና የቀሩን የመግቢያ ትኬቶች 15 ብቻ ስለሆኑ የስልጠናው ተካፋይ ለመሆን የመግቢያ ትኬትዎን ከወዲሁ ይግዙ።
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!

Dear alpha brand builders,
There are only 15 tickets left for TOT training , so make sure to buy your tickets now to participate on the training.
Alpha our state for significance!
👍1
ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች!
አሳሳቢ የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል የሚያግዝ ክልከላ ተጣለ::
መጋቢት 18/2013
የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በሰዎች እንቅስቃሴና ማህበራዊ ተግባራት ላይ
ክልከላ የሚጥልና በወንጀል የሚያስጠይቅ መመሪያ ይፋ አድርገዋል::

በአዲሱ መመሪያ መሰረት ማንኛውም የኮሮና ቫይረስ ያለበት ግለሰብ ወደ ሃገር ውስጥ እንዳይገባ ተከልክሏል::

ቫይረሱ የተገኘበት ሰውም ወደ ማህበረሰቡ እንዳይቀላቀል አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ : ቫይረሱ ሊተላለፍ በሚያስችል ሁኔታም ንክኪ ማድረግ በህግ የሚያስቀጣ ሆኗል::

በየትኛውም ቦታ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ሳያደርግ መንቀሳቀስ የተከለከለ ሲሆን የንግድና ሌሎች የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ማስክ ያላደረገ ሰውን እንዳያስተናግዱ መመሪያው ያዛል::

የትራንስፖርት የስፖርትና ሌሎች ማህበራዊ መሰባሰቦችን በሚመለከትም ተቋማቱ በሚያወጧቸው ዝርዝር ደንቦች የሚፈፀሙ ይሆናል::

መመሪያውን ተግባራዊ በማያደርጉ አካላት ላይም እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲሁም ሌሎች ቅጣቶች እንደሚያስቀጣ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታውቋል::

ስብሰባን በሚመለከትም ማንኛውም ሰብሳቢ አካል ትገቢውን የቅድመ መከላከል ተግባራትን በመከወን የተሰብሳቢዎችን ቁጥር 50 ብቻ እንዲሆን ተወስኗል::

አስገዳጅ ሁኔታ ሲያጋጥም ለሰላም ሚኒስቴርና ለጤና ሚኒስቴር እንዲያሳውቅ መመሪያው አስቀምጧል::

መመሪያውም ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል::
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ !!
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) ፣የሥነ ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን
የስልጠና ጊዜ ሐሙስ, መጋቢት 23,2013 ከረፋዱ 04፡00 – 06፡00 ሰዓት
ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥተው መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡
፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law.  The training will continue every two weeks. 
Training Duration Thursday, April 1,2021 10፡00 am -12:00 Pm local time
New brand builders who want to participate in the training can Register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha Your State for Significance!
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች፣ ለTOT ስልጠና የቀሩን የመግቢይ ትኬቶች 10 ብቻ ስለሆኑ ስልጠናውን ተካፋይ ለመሆን የመግቢያ ትኬትዎን ከወዲሁ ይግዙ።
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!
Dear alpha brand builders,
Only 10 tickets left for TOT training, so make sure to buy your tickets now! To participate on the training.
Alpha our state for significance!
@Breakthroughsc
የTOT ስልጠና ለመውሰድ ትኬት የገዛችሁ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ
ስልጠናውን በተመለከተ ኦሬንቴሽን ስለሚኖረን በ23/7/13 ሀሙስ ጠዋት 3:00 ላይ ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሮአችን ተገኝተው የስልጠናዎችን መምሪያዎች እንዲወስዱ እናሳስባለን።
To all alpha brand builders who have purchased tickets for TOT training, there will be orientation regarding on TOT instruction on Thursday,1/8/21 at 3:00LT at our main office, so make sure to attend the training! @Breakthroughsc
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠናችን ቅዳሜ ከ 2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል
The Weekly Personal Development Training Will Be Held This Saturday starting From 2:30-6:30 |@Alemcinema
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሐያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ 27/7/2013 ዓ.ም የጠዋት መርሀግብር ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑንና በተመሳሳይ የከሰአቱ መርሃ ግብር ከ 8፡00-10፡30 ሰዓት ጀምሮ መስጠት የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚ መሰረት ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ እንደሚጠናቀቁ የሚታወቅ ሲሆን በዚ መሰረት አዲስ የስልጠና መርሀ ግብሮች የሚጀምሩት የተጀመሩት ስልጠናዎች ከተጠናቀቁ ከአንድ ወር በኋላ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ

Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training Will Be
Starting on April 05/2021 on The Morning Shift From 4:00-6:30 LT
Similarly The Afternoon Session From 8:00 - 10:30 Local time
New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Its Known That Our Trainings Will Be Completed
With In One Month and Accordingly
We would Like To Inform You That New Training Programs Will Start
One Day After The Completion Of the Training
Alpha Your State Of Significance
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች፣ ለTOT ስልጠና ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ ይታወቃል ስልጠናውን ተካፋይ ለመሆን የመግቢያ ትኬትዎን ከወዲሁ ይግዙ።
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!

Dear alpha brand builders,
The TOT Will Be Held Starting From Tomorrow, so make sure to buy your tickets now! To participate on the training.
Alpha our state for significance!
@Breakthroughsc
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠናችን ነገ ከ 2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል
The Weekly Personal Development Training Will Be Held Tomorrow starting From 2:30-6:30 |@ Alemcinema
@Breakthroughsc