Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው ድንቅ የአሰልጣኞች ስልጠና 2ተኛ ቀን
Happening Now Breakthrough Trading S.c TOT(Training of Training) 2nd day
@Breakthroughsc
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው ድንቅ የአሰልጣኞች ስልጠና 3ተኛ እና የመጨረሻ ቀን
ሰልጣኞች እንኳን ደስ አላችሁ!!!
Happening Now Breakthrough Trading S.c TOT(Training of Trainers) 3rd and last day
congratulation all trainees!!!
@breakthroughsc
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው የአሰልጣኞች ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ ለመርሃ ግብሩ መሳካት አስተዋፅኦ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ !!!!
Breakthrough Trading s.c Held A successful TOT Congratulations to all of you who contributed to the success of the training.
Alpha Your State Of Significance
!!!
@Breakthroughsc
Facebook: https://www.facebook.com/breakthroughtradingsc
Twitter :
https://twitter.com/breakthrough05
Linkdin:
https://www.linkedin.com/in/breakthrough-trading-38614220b/
Telegram :
https://t.me/Breakthroughsc
Youtube:
https://www.youtube.com/channel/UC-QcViiKMPZU6fUKqKfviVA
❤1👍1
የሀያል ሂደት ስልጠናችን ዛሬ ተጀምሯል ቀጣዩ አዲስ ስልጠና የሚጀምረው ከ 1 ወር በኋላ መሆኑን እናሳውቃለን ምዝገባውን በአካል ቢሮ ድረስ በመምጣት ወይም በ ሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ማካሄድ ይችላሉ
The Powerful Process Class Starts Today The Next New Class Will Be Started After 1 Month For Registration You Can Come TO Our Office Or You Can Register On The CFS Mobile Application
Facebook.com: https://www.facebook.com/breakthroughtradingsc
Twitter : https://twitter.com/breakthrough05
Linkdin: https://www.linkedin.com/in/breakthrough-trading-38614220b/
Telegram : https://t.me/Breakthroughsc
Youtube: https://www.youtube.com/channel/UC-QcViiKMPZU6fUKqKfviVA
Thank you all for your support and for joining our family we reached 4000 subscribers
@breakthroughsc
ለአዳዲሰ ገፅታ ገንቢዎች የተዘጋጀ መሰረታዊ ስልጠና በመጪው እሁድ ሚያዚያ 3/8/13 ለአንድ ቀን በዋና ቢሯችን ሄልዘር ታወር እንደሚካሄድ እየገለፅን ማንኛውም የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች በዚህ ታላቅ ስልጠና መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እና ቢሯችን በመምጣት ከዛሬ ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
ሰዓት 02፡00 – 12፡00
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear All Alpha IBO's We are happy to announce that Basic Training Will be held on the coming Sunday April 11/4/21 for one day at Our Head Office Helzer Tower 3rd Floor. All IBO’s can participate in this amazing Training. Registration is open at our Office starting From Today
Time; 08:00 am –06:00Pm
Alpha Your State Of Significance
@breakthroughsc
በትምህርት ቤት ላይ መስራት ለሚፈልጉ ባለራእዮች
የቅን ቢዝነስ ግሩፕ በትምህርት ቤት ላይ ባለ ራእይ የሆኑ አካላት ጋር በጋራ ታላቅ ለሀገር እና ለአለም የሚተርፍ የትምህርት ስርአት እና ትምህርት ቤት ለመገንባት ባለራእዮችን ግንባር ቀደም ባለቤትነታቸው ተጠብቆ ለመስራት የመጀመሪያ የባለራእዮች ስብሰባ ሚያዚያ 09 ከቀኑ 8፡00 -11፡00 ቦሌ መድሀኒአለም ሄልዘር ታወር 3ኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሯችን የምናደርግ ይሆናል
ማንኛውም በዚህ ራእይ ውስጥ ያለ ሰው በ 0979991198(አስማይት)
ወይም በ 0978004600 (አቶ ዳዊት) በመደወል ቦታ እንዲያስይዙ በአክብሮት እንጋብዛለን
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ
የአልፋ ጥቅል ስልጠናዎች አዲስ የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግባቸው ሲሆን በእያንዳዱ ጥቅል ስልጠና ላይ 10.00$ ብቻ የሚጨመር ይሆናል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የአንድ ዶላር ምንዛሬ ዋጋ ወደ 42 ብር የሚያድግ ይሆናል፡፡ በዚህ መሰረት የ ስልጠናዎች ጥቅል ዋጋ ከ ግንቦት 24/2013 ጀምሮ እንደሚከተለው ተስተካክሏል፡፡
1.ሀያል ሂደት = 5,796 ብር
2.ልምድ ግንባታ= 10,626 ብር
3.አእምሮ ማነፅ = 20,286 ብር
4.መሪነትና ቡድን ግንባታ= 39,606 ብር

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!

Congratulation TO All Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that a new price adjustment will be made, It will only add $ 10.00 to each Package Training and the dollar exchange rate will adjust to 42 Birr. , the total cost of trainings has been adjusted as of June 01, 2021 as the following.

1. Powerful process = 5,796 Birr
2. Habitual building=10,626 Birr
3. Mind Building =20,286 Birr
4. Leadership and team building = 39,606 Birr

Alpha! Significant contribution to our success!!
@Breakthroughsc
👍1