Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የኢድ አል-ፈጥር በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል
ኢድ ሙባረክ
Breakthrough trading s.c Wishes all Muslims A Happy Eid Al-Fitr Holiday Celebration
Eid Mubarak

@Breakthroughsc
የኢድ አልፈጥር በአል በነገው እለት የሚከበር በመሆኑ የነገ የስልጠና ክፍለጊዜ የማይኖረን ሲሆን ነገ ሊደረግ የነበረው የ#MLM ስልጠናም መራዘሙንእየገለጽን ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታዮች መልካም በአል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን
@breakthroughsc
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠና ነገ ከ2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል
The Weekly Personal Development Training Will be held Tomorrow Starting From 2:30 Local time at Alem cinema @Breakthroughsc
ለአዳዲሰ ገፅታ ገንቢዎች የተዘጋጀ መሰረታዊ ስልጠና ነገ እሁድ ግንቦት 8/9/13 ለአንድ ቀን ቦሌ ሄልዘር ታወር ጀርባ አናት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በልኡል ሲኒማ እንደሚካሄድ እየገለፅን ማንኛውም የብሬክ ስሩ ገፅታ ገንቢዎች በዚህ ታላቅ ስልጠና መሳተፍ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ ሲኤፍኤስ አፕሊኬሽን ወይም በአካል በዋናው ቢሯችን መመዝገብ ይችላሉ ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው በመመዝገብ የስልጠናው ተካፋይ እንዲሆኑ እናሳስባለን::
ሰዓት 02፡00 – 12፡00
የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ

አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear All Alpha IBO's We are happy to announce that Basic Training Will be held on the Tommorow Sunday May 16/5/21 for one day at Leul Cinema. All IBO’s who wants to participate in this amazing Training have to register on cfs Application or physically at our office Starting from now ,We Have Only Limited seats Available .
Time; 08:00 am –06:00Pm
Entrance 100 Birr
Alpha Your State Of Significance
@breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የምሽት ፈረቃ ማክሰኞ ግንቦት 10 2013 ማታ ከ 12፡00-2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Habit Building Package Training in Tuesday Thursday Saturday Night Schedule Will Be Starting on Tuesday may 18 /2021 12፡00-2፡00 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
😱1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ!!!
NBO (New Business Orientation)
የሙሉ ቀን ስልጠና
እሁድ ግንቦት 15 2013 ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ይካሄዳል ለመሳተፍ በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በዋናው ቢሯችን መመዝገብ ይችላሉ
Dear Alpha Brand Builders The NBO(New Business Orientation) Will BE Held Sunday May 23 2021 Starting From 2:30 Local Time its A Full Day Training
To Participate You can register in CFS Mobile Application or In Person at our Head Office
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ
የአልፋ ጥቅል ስልጠናዎች አዲስ የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግባቸው ሲሆን በእያንዳዱ ጥቅል ስልጠና ላይ 10.00$ ብቻ የሚጨመር ይሆናል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የአንድ ዶላር ምንዛሬ ዋጋ ወደ 42 ብር የሚያድግ ይሆናል፡፡ በዚህ መሰረት የ ስልጠናዎች ጥቅል ዋጋ ከ ግንቦት 24/2013 ጀምሮ እንደሚከተለው ተስተካክሏል፡፡
1.ሀያል ሂደት = 5,796 ብር
2.ልምድ ግንባታ= 10,626 ብር
3.አእምሮ ማነፅ = 20,286 ብር
4.መሪነትና ቡድን ግንባታ= 39,606 ብር

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!

Congratulation TO All Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that a new price adjustment will be made, It will only add $ 10.00 to each Package Training and the dollar exchange rate will adjust to 42 Birr. , the total cost of trainings has been adjusted as of June 01, 2021 as the following.

1. Powerful process = 5,796 Birr
2. Habitual building=10,626 Birr
3. Mind Building =20,286 Birr
4. Leadership and team building = 39,606 Birr

Alpha! Significant contribution to our success!!
@Breakthroughsc
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠና ቅዳሜ ግንቦት 14 2013
ከ2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል
The Weekly Personal Development Training Will be held Saturday May 22 Starting From 2:30 Local time at Alem cinema @Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ!!!
NBO (New Business Orientation)
የሙሉ ቀን ስልጠና
እሁድ ግንቦት 15 2013 ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ቦሌ ሄልዘር ታወር ጀርባ አናት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በልኡል ሲኒማ ይካሄዳል ለመሳተፍ በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በዋናው ቢሯችን መመዝገብ ይችላሉ የመግቢያ ዋጋ 100 ብር
Dear Alpha Brand Builders The NBO(New Business Orientation) Will Be Held Sunday May 23 2021 at leul cinema Starting From 2:30 Local Time its A Full Day Training
To Participate You can register in CFS Mobile Application or In Person at our Head Office
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On May 28,29,30. We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who like to use this great opportunity can register in person by yourself , you can also use CFS application to register starting form today by sending your name and username. ALPHA Your State For Significance !
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠና ቅዳሜ ግንቦት 14 2013
ከ2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል በዚህ ሳምንት በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ እና በአሰልጣኝ ሱፊያን ሱልጣን ስልጠናዎች ይሰጣሉ
The Weekly Personal Development Training Will be held Saturday May 22 Starting From 2:30 Local time at Alem cinema This Weeks Training is With Trainer and Hypnotherapist Netsanet Zenebe and Trainer Sufian Sultan
❤1
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ ለአሰራር ጥራትና ስርአት ያመች ዘንድ የድርጅቱን ማኔጅመንትና ሊድ ቲም በጋራ ባፀደቀው መሰረት ማንኛውም ኩነቶች(Events) በ አዲስ አበባም ሆነ ከ አ.አ ውጪ በድርጅቱ በብሬክስሩ አማካኝነት ብቻ እንዲደረጉ መወሰኑ ይታወቃል ስለሆነም ማንኛውም አይነት የድርጅቱን ስምና አርማ ለማስተዋወቅ የሚደረግ የብዙሀን ኩነቶች(mass event) ማድረግ እንደማይቻል እናሳስባለን
@Breakthroughsc
👍1
የትምህርት ስርዓትን ለመቅረፅ ፍላጎት እና ሙያው ላላቸው ባለሞያዎች
እንደሚታወቀው የቅን ቢዝነስ ግሩፕ አንድ አካል የሆነው ፍቅር ትምህርት ቤት ስርዓትን ለመገንባት በትምህርት ላይ ራዕይ ያላቸውን ባለራዕዩች መጥራታችን ይታወቃል
በመቀጠልም በፍጥነት መሬት ለማውረድ ይረዳ ዘንድ ስርዓቱን ለመቅረፅ እና ሙያዊ እገዛዎችን መጠቀም ያስችለው ዘንድ የልጆች ስነ ልቦና ያጠኑ ባለሞያዎች፣የትምህርት ስርዓት አቀራረፅ ላይ ልምድ እና እውቀት ያላቸው፣የልጆች የማስተማሪያ ዘዴ የተማረ እንዲሁም ከዚህ በላይ ያልተጠቀሱ ግን አስፈላጊ የሆነ ሙያዎችን የያዙ ባለሞያዎች ጋር ለመወያየት
በግንቦት 21 ከሰዓት 7:00 ሰዓት ላይ ቦሌ በሚገኘው የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ/ማ ቢሮአችን በመገኘት የትውልዳችንን መድረክ እናስቀምጥ እያለ ጥሪውን ያስተላልፋል።
ለመመዝገብ በሚከተለው አድራሻ ይደውሉ:
0979 991198 ወይም 0978 004600
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On May 28,29,30. We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who like to use this great opportunity can register in person by yourself , you can also use CFS application to register starting form today by sending your name and username. ALPHA Your State For Significance !
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የምሽት ፈረቃ ዛሬ ሰኞ ግንቦት 16 2013 ማታ ከ 12፡00-2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New powerful process Package Training in Monday Wednesday Friday Night Schedule Will Be Starting on Today monday may 24 /2021 12፡00-2፡00 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ነገ ማክሰኞ ግንቦት 17 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New powerful process Package Training in Tuesday Thursday Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday may 25 /2021 4:00 -6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ
የአልፋ ጥቅል ስልጠናዎች አዲስ የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግባቸው ሲሆን በእያንዳዱ ጥቅል ስልጠና ላይ 10.00$ ብቻ የሚጨመር ይሆናል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የአንድ ዶላር ምንዛሬ ዋጋ ወደ 42 ብር የሚያድግ ይሆናል፡፡ በዚህ መሰረት የ ስልጠናዎች ጥቅል ዋጋ ከ ግንቦት 24/2013 ጀምሮ እንደሚከተለው ተስተካክሏል፡፡
1.ሀያል ሂደት = 5,796 ብር
2.ልምድ ግንባታ= 10,626 ብር
3.አእምሮ ማነፅ = 20,286 ብር
4.መሪነትና ቡድን ግንባታ= 39,606 ብር

አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!

Congratulation TO All Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that a new price adjustment will be made, It will only add $ 10.00 to each Package Training and the dollar exchange rate will adjust to 42 Birr. , the total cost of trainings has been adjusted as of June 01, 2021 as the following.

1. Powerful process = 5,796 Birr
2. Habitual building=10,626 Birr
3. Mind Building =20,286 Birr
4. Leadership and team building = 39,606 Birr

Alpha! Significant contribution to our success!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) ፣የሥነ ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን
የስልጠና ጊዜ ሐሙስ ግንቦት 19 2013 ከረፋዱ 04፡00 – 06፡00 ሰዓት
ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥተው መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks.
Training Duration Thursday, May 27 ,2021 10፡00 am -12:00 Pm local time
New brand builders who want to participate in the training can Register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha our State for Significance!