Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠና ቅዳሜ ግንቦት 28 2013
ከ2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል በዚህ ሳምንት በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ እና በአሰልጣኝ ሜሮን አበበ ስልጠናዎች ይሰጣሉ
The Weekly Personal Development Training Will be held Saturday June 5 Starting From 2:30 Local time at Alem cinema This Weeks Training is With Trainer and Hypnotherapist Netsanet Zenebe and Trainer Meron Abebe
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች የአልፋ አእምሮን ማነፅ ጥቅል የሰኞ ረቡእ አርብ ስልጠና የጠዋት ፈረቃ ሰኞ ግንቦት 30 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New powerful process Package Training in Monday Wednesday Friday Morning Schedule Will Be Starting on Monday June 07 /2021 4:00 -6፡00 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የጠዋት እና ከሰአት ፈረቃ ሰኞ ግንቦት 30 ግንቦት 24 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 እንዲሁም ከሰአት ከ 8፡00-10፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New powerful process Package Training in Monday Wednesday Friday Morning and Afternoon Schedule Will Be Starting on Monday June 07 /2021 4:00 -6፡30 and Afternoon 8:00-10:30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አንደኛ አመት ክብረበአል ትውስታ
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ
ኦንላይን ስልጠና ለመዉሰድ ተመዝግባችሁ ኢፒን የወሰዳችሁ ነገር ግን በተለያየ ምክንያት እስከ አሁን ዌብሳይት ላይ ያልተመዘገባችሁ የመጨረሻ የመመዝገቢያ ቀን ነገ እሁድ ግንቦት 29 2013 ከቀኑ 10፡00 መሆኑን እየገለጽን እንዲሁም እስከ ግንቦት 29 ድረስ የሚሰጡ ኢፒኖች የሚያገለግሉት እስከ ግንቦት 29 ቀን 10፡00 ብቻ ሲሆን ከዚያ በሁላ ሁሉም ኢፒኖች ሙሉ ለሙሉ የማይሰሩ እና ጊዜ ያለፈባቸው እንደሚሆኑ ከወዲሁ እያሳወቅን ከተቀመጠው ቀን በሁላ የሚመጣ ማንኛውም የኢፒን ጥያቄ ድርጅቱ የማያስተናግድ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡፡

All brand builders and Trainees of Alpha!!!
All of you who have registered for online training and received an EPIN but have not yet registered on the website for various reasons should complete your registration process is until June 06/2021 also, e-pin given until June 06/2021 will only be valid until 10:00 pm on june 06/2021. After that, all EPIN will not be functional or expired and we would like to inform you that we will not be accepting any e-pin request after the due date.
Thank you!
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ
ኦንላይን ስልጠና ለመዉሰድ ተመዝግባችሁ ኢፒን የወሰዳችሁ ነገር ግን በተለያየ ምክንያት እስከ አሁን ዌብሳይት ላይ ያልተመዘገባችሁ የመጨረሻ የመመዝገቢያ ቀን ዛሬ እሁድ ግንቦት 29 2013 ከቀኑ 11፡00 መሆኑን እየገለጽን እንዲሁም እስከ ግንቦት 29 ድረስ የሚሰጡ ኢፒኖች የሚያገለግሉት እስከ ግንቦት 29 ቀን 11፡00 ብቻ ሲሆን ከዚያ በሁላ ሁሉም ኢፒኖች ሙሉ ለሙሉ የማይሰሩ እና ጊዜ ያለፈባቸው እንደሚሆኑ ከወዲሁ እያሳወቅን ከተቀመጠው ቀን በሁላ የሚመጣ ማንኛውም የኢፒን ጥያቄ ድርጅቱ የማያስተናግድ መሆኑን በትህትና ይገልጻል፡፡

All brand builders and Trainees of Alpha!!!
All of you who have registered for online training and received an EPIN but have not yet registered on the website for various reasons should complete your registration process is until Today June 06/2021 also, e-pin given until June 06/2021 will only be valid until 11:00 pm on june 06/2021. After that, all EPIN will not be functional or expired and we would like to inform you that we will not be accepting any e-pin request after the due date.
Thank you!
👍1
Breakthrough Trading S.C ® pinned «ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ ኦንላይን ስልጠና ለመዉሰድ ተመዝግባችሁ ኢፒን የወሰዳችሁ ነገር ግን በተለያየ ምክንያት እስከ አሁን ዌብሳይት ላይ ያልተመዘገባችሁ የመጨረሻ የመመዝገቢያ ቀን ዛሬ እሁድ ግንቦት 29 2013 ከቀኑ 11፡00 መሆኑን እየገለጽን እንዲሁም እስከ ግንቦት 29 ድረስ የሚሰጡ ኢፒኖች የሚያገለግሉት እስከ ግንቦት 29 ቀን 11፡00 ብቻ ሲሆን ከዚያ…»
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አንደኛ አመት ክብረበአል ፎቶዎች ለትውስታ
ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአልፋ ጌት ቱጌዘር የመዝናኛ ፕሮግራም ሁሉንም የመዝናኛ አይነቶች አካቶ በያዘው ያያ ቪሌጅ ሱሉልታ ሊደረግ 5 ቀን ብቻ ቀረው። ለመመዝገብና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ፈጥነው ይደውሉ።
1)ጌትነት።።።። 0913566271
2)ግርማይ።።።።0914031793