Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በ ሲኤፍኤስ የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ላይ ባጋጠመን የሲስተም ችግር ምክንያት በሲኤፍኤስ አገልግሎቱን ማቅረብ ባለመቻላችን ምክንያት ችግሩ እስኪፈታ ድረስ ለምዝገባ እና ከምዝገባ ጋር ለተገናኙ ጉዳዮች በቴሌግራም 0930020395 እንዲሁም ለማንኛውም ጥያቄ +251118217676 መደበኛውን አገልግሎት ማግኘት እንደምትችሉ እያሳወቅን የሲኤፍኤስ አገልግሎት ሲስተካከል የምናሳውቅ ይሆናል::

Due to system failure on our CFS, Customer service site is out of service .We Will Let You Know When The System is Back for service until then in order to serve our customers we are supporting any request on our Telegram.
Accordingly you can register and contact our customer service agents on telegram 0930020395 and for any questions you can use our landline +251118217676.
We will notify you when the system is restored.

Alpha Your State of Significance
@Breakthroughsc
👍2
ውድ የአልፋ ገጽታ ገንቢዎች በማርኬቲንግ ፕላኑ መሰረት ማርኬቲንግ ትሬኒ(MT)እና ከዛ በላይ ለሆናችሁ ''G system Recruitment system planned launching and training programme" ስለተዘጋጀ በዋናው ቢሯችን በመምጣት ምዝገባ ማካሄድ ትችላላችሁ
@Breakthroughsc
👍2
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠና ቅዳሜ ሰኔ 19 2013
ከ2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል በዚህ ሳምንት በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ እና አሰልጣኝ ሱራፌል ጋሻው ስልጠናዎች ይሰጣሉ
The Weekly Personal Development Training Will be held Saturday June 26 Starting From 2:30 Local time at Alem cinema This Weeks Training is With Trainer and Hypnotherapist Netsanet Zenebe and Trainer Surafel Gashaw
🎉1
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በአልፋ (CFS) መተግበሪያ ላይ ባጋጠመው ችግር አገልግሎቱ ተቋርጦ እንደነበር ይታወቃል
የሲኤፍኤስ(CFS) መተግሪያ ችግሮቹ ተስተካክለው ወደ አገልግሎት እንደተመለሰ እያሳወቅን አገልግሎቱን ለመጠቀም
አሁን በስልካችሁ ላይ ያለውን በማጥፋት ከ Google Play ላይ አዲሱን በማውረድ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
@Breakthroughsc
#BBS the biggest business event of the year is coming
#August15 #hoteldeleopole
Ticket prices
VIP 1,000
A CLASS 700
B CLASS 400
C CLASS 300
@Breakthtoughsc
❤1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች ሀያል ሂደት ኦሮምኛ ቋንቋ የማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ ስልጠና የጠዋት ፈረቃ ከ 4፡00-6፡30 ሀሙስ ሰኔ 24 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Powerful Process Afaan Oromo Package Training in Tuesday Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting on July 01 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነጽ እንዲሁም ከሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል ማሳደጊያ ዋጋዎቻችን ላይ የተደረገው 15 ቀን በሚቆይ የ 15% የዋጋ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
በዚህም መሰረት
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 13,958.70 ብር
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 31201.80 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው ከ ሰኔ 8-23 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን


Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that 2 Days are left for the Discount Price For Upgrading Package From Yellow To Green and From Yellow To Golden Valid Only For 15 Days Starting From June 15-June 30 2021 ,. , the total cost of Discounted Package Upgrading adjusted as of June 15, 2021-June 30 2021 Is as the following.

1. Powerful process-Mind Programming = 13,958.70 Birr

2. Powerful Process-Leadership & Team Building =31201.80 Birr
❤1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ አእምሮን ማነፅ እንዲሁም መሪነትና ቡድን ግንባታ ስልጠና ጥቅሎች ላይ የተደረገው የዋጋ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል በቀሩት ቀናት በመመዝገብ በእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
በዚህም መሰረት
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 17,243 ብር
የአልፋ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 33,665 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው እስከ ሰኔ 23/2013 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡
የአመቱ ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት እየደረሰ ነው !!!!
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት ነሀሴ 09 2013 በ ዲሊኦፖል ሆቴል ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
የትኬት ዋጋዎቻችን
ቪአይፒ 1000 ብር
ኤ ክላስ 700 ብር
ቢ ክላስ 400 ብር
ሲ ክላስ 300 ብር
@Breakthroughsc
🎉1
የአክሲዮን ሽያጭ ሊያበቃ 8 ቀን ቀረው።
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 9000 አክሲዮኖችን የአንዱ አክሲዮን ዋጋ 1000.00 ሆኖ ዝቅተኛ ለሽያጭ የቀረበ የአክሲዮን መጠን 50 የአገልግሎት ክፍያ 20% ለሽያጭ ማቅረቡ ይታወቃል። በዚህም መሰረት በርካታ ሰዎች አክሲዮኖችን የገዙ ሲሆን ቀሪ አክሲዮኖችን ለመግዛት ምትፈልጉ ወይንም ተጨማሪ አክሲዮን ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ የአክሲዮን ሽያጩ የመሸጫ ግዜ ሊያበቃ 8 ቀን ብቻ የቀረው በመሆኑ በቀሩት ጥቂት ቀናትን አክሲዮኖችን በመግዛት የድርጅታችን ባለቤት ይሁኑ።
ቀደም ሲል በሁለት ጊዜ ክፍያ አክሲዮን ለመግዛት በመስማማት ለሽያጭ ከቀርበው ዝቅተኛ አክሲዮን ግማሹን በመግዛት ግማሹን ደግሞ እስከ ሰኔ 30,2013 ከፍሎ ለመጨረስ ስምምነት የገባችሁ ባለ አክሲዮኖች ቀሪ ክፍያውን ለማጠናቀቅ የቀረው ጊዜ 8 ቀን ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ቀሪ ክፍያችሁን ከወዲሁ እንድታስገቡ እናሳስባለን
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ አእምሮን ማነፅ እንዲሁም መሪነትና ቡድን ግንባታ ስልጠና ጥቅሎች ላይ የተደረገው የዋጋ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 1ቀን ብቻ ቀርቶታል በቀረው ቀን በመመዝገብ በእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
በዚህም መሰረት
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 17,243 ብር
የአልፋ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 33,665 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው እስከ ነገ ሰኔ 23/2013 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነጽ እንዲሁም ከሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል ማሳደጊያ ዋጋዎቻችን ላይ የተደረገው 15 ቀን በሚቆይ የ 15% የዋጋ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል
በዚህም መሰረት
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 13,958.70 ብር
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 31201.80 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው እስከ ነገ ሰኔ 23 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን


Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that onlyone Day left for the Discount Price For Upgrading Package From Yellow To Green and From Yellow To Golden Valid Only For 15 Days Starting From June 15-June 30 2021 ,. , the total cost of Discounted Package Upgrading adjusted as of June 15, 2021-June 30 2021 Is as the following.

1. Powerful process-Mind Programming = 13,958.70 Birr

2. Powerful Process-Leadership & Team Building =31201.80 Birr
👍1
የአመቱ ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት እየደረሰ ነው !!!!
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት ነሀሴ 09 2013 በ ዲሊኦፖል ሆቴል ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
የትኬት ዋጋዎቻችን
ቪአይፒ 1000 ብር
ኤ ክላስ 700 ብር
ቢ ክላስ 400 ብር
ሲ ክላስ 300 ብር
@Breakthroughsc
#NBO Sunday July 4 2021 @ Washington Hotel
❤1
#TicketIsNowAvailable
#getyourTicketsnow

የአመቱ ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት እየደረሰ ነው !!!!
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት ነሀሴ 09 2013 በ ዲሊኦፖል ሆቴል ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
የትኬት ዋጋዎቻችን
ቪአይፒ 1000 ብር
ኤ ክላስ 700 ብር
ቢ ክላስ 400 ብር
ሲ ክላስ 300 ብር
@Breakthroughsc
👍1
ለቢቢኤስ ዝግጅታችን በ ኢሰርቪስ በጎ ፈቃደኝነት የተመዘገባችሁ በሙሉ ለቀና ትብብራችሁ እያመሰገንናችሁ የinservice ስልጠና ሰኞ ሰኔ 28 2013 ዓ.ም ቦሌ በሚገኘው ሄልዘር ታወር 3ኛ ፎቅ ከ 8፡30 ጀምሮ በመገኘት እንድትወስዱ እንጠይቃለን
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ!!!

የልምድ ግንባታ እና አእምሮ ማነጽ ስልጠናችሁን የጨረሳችሁ እና ፈተና የወሰዳችሁ ወርክ ቡካችን በአግባቡ ያጠናቀቃችሁ በሙሉ የምርቃት ስነ-ስርአት ነሀሴ 09 2013 አ.ም በታላቁ የቢዝነስ ሾው (ቢቢኤስ)ላይ ስለሚደረግ ከወዲሁ የተዘጋጀላችሁን ትኬት እንድትገዙ እና ስልጠና ክፍል በመምጣት እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን

Congratulations dear Breakthrough Trading S.C alpha package trainees and brand builders!!
For Those who you has properly completed the workbook and took the exam your Graduation will be held at The Big Business show(BBS) on august 15 2021 we would like you to get ready buy the prepared ticket and register by coming to training department