Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ አእምሮን ማነፅ እንዲሁም መሪነትና ቡድን ግንባታ ስልጠና ጥቅሎች ላይ የተደረገው የዋጋ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 1ቀን ብቻ ቀርቶታል በቀረው ቀን በመመዝገብ በእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
በዚህም መሰረት
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 17,243 ብር
የአልፋ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 33,665 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው እስከ ነገ ሰኔ 23/2013 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡
ውድ የአልፋ ሰልጣኞችና ገፅታ ገንቢዎች የአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነጽ እንዲሁም ከሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል ማሳደጊያ ዋጋዎቻችን ላይ የተደረገው 15 ቀን በሚቆይ የ 15% የዋጋ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል
በዚህም መሰረት
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ አእምሮን ማነፅ ጥቅል 13,958.70 ብር
ከአልፋ ሀያል ሂደት ወደ መሪነትና ቡድን ግንባታ ጥቅል 31201.80 ብር

የዋጋ ቅናሹ የሚቆየው እስከ ነገ ሰኔ 23 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሰልጣኞች ይህንን እድል እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን


Dear Breakthrough Trading S.C brand builders and trainees
We would like to announce that onlyone Day left for the Discount Price For Upgrading Package From Yellow To Green and From Yellow To Golden Valid Only For 15 Days Starting From June 15-June 30 2021 ,. , the total cost of Discounted Package Upgrading adjusted as of June 15, 2021-June 30 2021 Is as the following.

1. Powerful process-Mind Programming = 13,958.70 Birr

2. Powerful Process-Leadership & Team Building =31201.80 Birr
👍1
የአመቱ ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት እየደረሰ ነው !!!!
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት ነሀሴ 09 2013 በ ዲሊኦፖል ሆቴል ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
የትኬት ዋጋዎቻችን
ቪአይፒ 1000 ብር
ኤ ክላስ 700 ብር
ቢ ክላስ 400 ብር
ሲ ክላስ 300 ብር
@Breakthroughsc
#NBO Sunday July 4 2021 @ Washington Hotel
❤1
#TicketIsNowAvailable
#getyourTicketsnow

የአመቱ ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት እየደረሰ ነው !!!!
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት ነሀሴ 09 2013 በ ዲሊኦፖል ሆቴል ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
የትኬት ዋጋዎቻችን
ቪአይፒ 1000 ብር
ኤ ክላስ 700 ብር
ቢ ክላስ 400 ብር
ሲ ክላስ 300 ብር
@Breakthroughsc
👍1
ለቢቢኤስ ዝግጅታችን በ ኢሰርቪስ በጎ ፈቃደኝነት የተመዘገባችሁ በሙሉ ለቀና ትብብራችሁ እያመሰገንናችሁ የinservice ስልጠና ሰኞ ሰኔ 28 2013 ዓ.ም ቦሌ በሚገኘው ሄልዘር ታወር 3ኛ ፎቅ ከ 8፡30 ጀምሮ በመገኘት እንድትወስዱ እንጠይቃለን
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ!!!

የልምድ ግንባታ እና አእምሮ ማነጽ ስልጠናችሁን የጨረሳችሁ እና ፈተና የወሰዳችሁ ወርክ ቡካችን በአግባቡ ያጠናቀቃችሁ በሙሉ የምርቃት ስነ-ስርአት ነሀሴ 09 2013 አ.ም በታላቁ የቢዝነስ ሾው (ቢቢኤስ)ላይ ስለሚደረግ ከወዲሁ የተዘጋጀላችሁን ትኬት እንድትገዙ እና ስልጠና ክፍል በመምጣት እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን

Congratulations dear Breakthrough Trading S.C alpha package trainees and brand builders!!
For Those who you has properly completed the workbook and took the exam your Graduation will be held at The Big Business show(BBS) on august 15 2021 we would like you to get ready buy the prepared ticket and register by coming to training department
Alpha VIP dinner!!
Forwarded from Deleted Account
የአክሲዮን ሽያጭ ሊያበቃ 4 ቀን ቀረው።
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 9000 አክሲዮኖችን የአንዱ አክሲዮን ዋጋ 1000.00 ሆኖ ዝቅተኛ ለሽያጭ የቀረበ የአክሲዮን መጠን 50 የአገልግሎት ክፍያ 20% ለሽያጭ ማቅረቡ ይታወቃል። በዚህም መሰረት በርካታ ሰዎች አክሲዮኖችን የገዙ ሲሆን ቀሪ አክሲዮኖችን ለመግዛት ምትፈልጉ ወይንም ተጨማሪ አክሲዮን ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ የአክሲዮን ሽያጩ የመሸጫ ግዜ ሊያበቃ 4 ቀን ብቻ የቀረው በመሆኑ በቀሩት ጥቂት ቀናትን አክሲዮኖችን በመግዛት የድርጅታችን ባለቤት ይሁኑ።
ቀደም ሲል በሁለት ጊዜ ክፍያ አክሲዮን ለመግዛት በመስማማት ለሽያጭ ከቀርበው ዝቅተኛ አክሲዮን ግማሹን በመግዛት ግማሹን ደግሞ እስከ ሰኔ 30,2013 ከፍሎ ለመጨረስ ስምምነት የገባችሁ ባለ አክሲዮኖች ቀሪ ክፍያውን ለማጠናቀቅ የቀረው ጊዜ 4 ቀን ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ቀሪ ክፍያችሁን ከወዲሁ እንድታስገቡ እናሳስባለን
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በሰመራ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን ሀምሌ 2 3 እና 4 አርብ ቅዳሜ እና እሁድ ለሶስት ቀናት የምንሰጥ መሆንን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ

Dear Alpha Ibos The Alpha Powerful Process Package Training will Be Held On july 9,10,11For Three Days at Semera City
Those Who Are Not Registered for the Training Can Register via CFS application or In Our Head Office
@Breakthroughsc