Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
የአክሲዮን ሽያጭ ሊያበቃ 4 ቀን ቀረው።
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 9000 አክሲዮኖችን የአንዱ አክሲዮን ዋጋ 1000.00 ሆኖ ዝቅተኛ ለሽያጭ የቀረበ የአክሲዮን መጠን 50 የአገልግሎት ክፍያ 20% ለሽያጭ ማቅረቡ ይታወቃል። በዚህም መሰረት በርካታ ሰዎች አክሲዮኖችን የገዙ ሲሆን ቀሪ አክሲዮኖችን ለመግዛት ምትፈልጉ ወይንም ተጨማሪ አክሲዮን ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ የአክሲዮን ሽያጩ የመሸጫ ግዜ ሊያበቃ 4 ቀን ብቻ የቀረው በመሆኑ በቀሩት ጥቂት ቀናትን አክሲዮኖችን በመግዛት የድርጅታችን ባለቤት ይሁኑ።
ቀደም ሲል በሁለት ጊዜ ክፍያ አክሲዮን ለመግዛት በመስማማት ለሽያጭ ከቀርበው ዝቅተኛ አክሲዮን ግማሹን በመግዛት ግማሹን ደግሞ እስከ ሰኔ 30,2013 ከፍሎ ለመጨረስ ስምምነት የገባችሁ ባለ አክሲዮኖች ቀሪ ክፍያውን ለማጠናቀቅ የቀረው ጊዜ 4 ቀን ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ቀሪ ክፍያችሁን ከወዲሁ እንድታስገቡ እናሳስባለን
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች በሰመራ ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠናን ሀምሌ 2 3 እና 4 አርብ ቅዳሜ እና እሁድ ለሶስት ቀናት የምንሰጥ መሆንን በደስታ እንገልፃለን በመሆኑም ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ ወይም በስፖንሰራችሁ አማካኝነት በዋናው ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ

Dear Alpha Ibos The Alpha Powerful Process Package Training will Be Held On july 9,10,11For Three Days at Semera City
Those Who Are Not Registered for the Training Can Register via CFS application or In Our Head Office
@Breakthroughsc
የአክሲዮን ሽያጭ ሊያበቃ 2 ቀን ቀረው።
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 9000 አክሲዮኖችን የአንዱ አክሲዮን ዋጋ 1000.00 ሆኖ ዝቅተኛ ለሽያጭ የቀረበ የአክሲዮን መጠን 50 የአገልግሎት ክፍያ 20% ለሽያጭ ማቅረቡ ይታወቃል። በዚህም መሰረት በርካታ ሰዎች አክሲዮኖችን የገዙ ሲሆን ቀሪ አክሲዮኖችን ለመግዛት ምትፈልጉ ወይንም ተጨማሪ አክሲዮን ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ የአክሲዮን ሽያጩ የመሸጫ ግዜ ሊያበቃ 2 ቀን ብቻ የቀረው በመሆኑ በቀሩት ጥቂት ቀናትን አክሲዮኖችን በመግዛት የድርጅታችን ባለቤት ይሁኑ።
ቀደም ሲል በሁለት ጊዜ ክፍያ አክሲዮን ለመግዛት በመስማማት ለሽያጭ ከቀርበው ዝቅተኛ አክሲዮን ግማሹን በመግዛት ግማሹን ደግሞ እስከ ሰኔ 30,2013 ከፍሎ ለመጨረስ ስምምነት የገባችሁ ባለ አክሲዮኖች ቀሪ ክፍያውን ለማጠናቀቅ የቀረው ጊዜ 2 ቀን ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ቀሪ ክፍያችሁን ከወዲሁ እንድታስገቡ እናሳስባለን
ለ24 ሰአት ብቻ የሚቆይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ በ ጎልደን ፓኬጅ ላይ ብቻ!!!!!!!!!
ነገ ሰኔ 30 2013 የጎልደን ፓኬጅን ለሚገዙ አዲስ የአልፋ ገጽታ ገንቢዎች የ 30 በመቶ ቅናሽ አቅርበናል በተሰጠው ጊዜ በመመዝገብ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘናል
Dear All IBOS Breakthrough Trading Offers A 24 Hours 30% Discount offer on New Golden Package Price only for tomorrow July 07 2021 only for 27,724.00 Birr
Enjoy The Offer
@Breakthroughsc
የአክሲዮን ሽያጭ የመጨረሻ ቀን ነገ ሰኔ 30
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ 9000 አክሲዮኖችን የአንዱ አክሲዮን ዋጋ 1000.00 ሆኖ ዝቅተኛ ለሽያጭ የቀረበ የአክሲዮን መጠን 50 የአገልግሎት ክፍያ 20% ለሽያጭ ማቅረቡ ይታወቃል። በዚህም መሰረት በርካታ ሰዎች አክሲዮኖችን የገዙ ሲሆን ቀሪ አክሲዮኖችን ለመግዛት ምትፈልጉ ወይንም ተጨማሪ አክሲዮን ለመግዛት የምትፈልጉ ሁሉ የአክሲዮን ሽያጩ የመሸጫ ግዜ ሊያበቃ 1 ቀን ብቻ የቀረው በመሆኑ በቀረው 1ቀን አክሲዮኖችን በመግዛት የድርጅታችን ባለቤት ይሁኑ።
ቀደም ሲል በሁለት ጊዜ ክፍያ አክሲዮን ለመግዛት በመስማማት ለሽያጭ ከቀርበው ዝቅተኛ አክሲዮን ግማሹን በመግዛት ግማሹን ደግሞ እስከ ሰኔ 30,2013 ከፍሎ ለመጨረስ ስምምነት የገባችሁ ባለ አክሲዮኖች ቀሪ ክፍያውን ለማጠናቀቅ የቀረው ጊዜ 1 ቀን ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ቀሪ ክፍያችሁን ከወዲሁ እንድታስገቡ እናሳስባለን
ለ24 ሰአት ብቻ የሚቆይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ በ ጎልደን ፓኬጅ ላይ ብቻ!!!!!!!!!
ዛሬ ሰኔ 30 2013 የጎልደን ፓኬጅን ለሚገዙ አዲስ የአልፋ ገጽታ ገንቢዎች የ 30 በመቶ ቅናሽ አቅርበናል በተሰጠው ጊዜ በመመዝገብ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘናል
Dear All IBOS Breakthrough Trading Offers A 24 Hours 30% Discount offer on New Golden Package Price only for Today July 07 2021 only for 27,724.00 Birr
Enjoy The Offer
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) ፣የሥነ ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን
የስልጠና ጊዜ ሀሙስ ሀምሌ 1 2013 ከረፋዱ 04፡00 – 06፡00 ሰዓት
ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥተው መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks.
Training Duration Thursday, July 08 ,2021 10፡00 am -12:00 Pm local time
New brand builders who want to participate in the training can Register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha our State for Significance!
#TicketIsNowAvailable
#getyourTicketsnow

የአመቱ ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት እየደረሰ ነው !!!!
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት ነሀሴ 09 2013 በ ዲሊኦፖል ሆቴል ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
የትኬት ዋጋዎቻችን
ቪአይፒ 1000 ብር
ኤ ክላስ 700 ብር
ቢ ክላስ 400 ብር
ሲ ክላስ 300 ብር
@Breakthroughsc
Here Are our #Alphatravelachievers Congratulations on Your Success
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠና በልዩ ዝግጅት ቅዳሜ ሀምሌ 03 2013
ከ2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል በዚህ ሳምንት ጀግናው አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ፤አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ እና በአሰልጣኝ ግርማይ ሙሉጌታ ስልጠናዎች ይሰጣሉ
The Weekly Personal Development Training Will be held With Special Guest The Great Athlete Haile G/Silassie Trainer and Hypnotherapist Netsanet Zenebe and Trainer Girmay Mulugeta
Saturday July 10 Starting From 2:30 Local time at Alem cinema
👍1