Here Are our #Alphatravelachievers Congratulations on Your Success
መደበኛው የስብእና ማጎልበቻ ስልጠና በልዩ ዝግጅት ቅዳሜ ሀምሌ 03 2013
ከ2፡30 ጀምሮ በአለም ሲኒማ ይካሄዳል በዚህ ሳምንት ጀግናው አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ፤አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነጻነት ዘነበ እና በአሰልጣኝ ግርማይ ሙሉጌታ ስልጠናዎች ይሰጣሉ
The Weekly Personal Development Training Will be held With Special Guest The Great Athlete Haile G/Silassie Trainer and Hypnotherapist Netsanet Zenebe and Trainer Girmay Mulugeta
Saturday July 10 Starting From 2:30 Local time at Alem cinema

👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች ሀያል ሂደት የማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ ስልጠና የጠዋት ፈረቃ ከ 4፡00-6፡30 ማክሰኞ ሀምሌ 6 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training in Tuesday Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday July 13 2021 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc

#TicketIsNowAvailable
#getyourTicketsnow
የአመቱ ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት እየደረሰ ነው !!!!
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው ታላቅ የቢዝነስ ዝግጅት ነሀሴ 09 2013 በ ዲሊኦፖል ሆቴል ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
የትኬት ዋጋዎቻችን
ቪአይፒ 1000 ብር
ኤ ክላስ 700 ብር
ቢ ክላስ 400 ብር
ሲ ክላስ 300 ብር

ውድ የአልፋ ሰልጣኞች እና ገፅታ ገንቢዎች በሙሉ!!!
የልምድ ግንባታ እና አእምሮ ማነጽ ስልጠናችሁን የጨረሳችሁ እና ፈተና የወሰዳችሁ ወርክ ቡካችን በአግባቡ ያጠናቀቃችሁ በሙሉ የምርቃት ስነ-ስርአት ነሀሴ 09 2013 አ.ም በታላቁ የቢዝነስ ሾው (ቢቢኤስ)ላይ ስለሚደረግ ከወዲሁ የተዘጋጀላችሁን ትኬት እንድትገዙ እና ስልጠና ክፍል በመምጣት እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን
Congratulations dear Breakthrough Trading S.C alpha package trainees and brand builders!!
For Those who you has properly completed the workbook and took the exam your Graduation will be held at The Big Business show(BBS) on august 15 2021 we would like you to get ready buy the prepared ticket and register by coming to training department

🎉1
ባለፉት 3 ቀናት በአዲስ አበባ በሰመራ በ ሀዋሳ እንዲሁም በአዳማ ከተማ ሲሰጡ የነበሩት የአልፋ ስልጠናዎች በስኬት ተጠናቀዋል
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
@breakthroughsc
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
@breakthroughsc
👍1