Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
only Limited Tickets Available for the #BBS
#C class #Soldout
class A,B &VIP Only Limited Tickets Available Get Your Tickets Now
Tickets Available @Head Office
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን ሀምሌ 23፣24፣25 አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On July 30-Aug 01 2021 . We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to use this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance
ባለፉት 3 ቀናት በአርባምንጭ እና አዳማ ከተሞች የተካሄዱት የብሬክስሩ አልፋ ስልጠናዎች በስኬት ተጠናቀዋል
በሌሎች የክልል ከተሞች ተመሳሳይ ስልጠናዎች የሚቀጥሉ ይሆናለ
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
Breakthrough Trading s.c Alpha Package Trainings held In Arbaminch and Adama Cities Ended Successfully
The Trainings Will Continue In other Cities
Alpha Your state of Significance
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን በመደበኛው ፈረቃ ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሳምንታት በቅዳሜ እና እሁድ ፈረቃ ለመውሰድ የምትችሉ ቅዳሜ ከሰአትና እሁድ ጠዋት ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,

Great news for those who could not take your trainings in person!
Trainees who are uncomfortable to take your training at the regular weekdays, the company has arranged a 3 Weeks Weekend training program.
We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to enjoy this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance
የፍቅር አስኳላ ምዝገባ ከሀምሌ 10 ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ፈጥነው እንዲመዘገቡ እያሳወቅን ምዝገባ ለማካሄድ በባንክ ክፍያ የፈፀማችሁ በሙሉ በዋናው መስሪያ ቤት የተማሪዎችን ምዝገባ ማካሄድ ስለሚኖርባችሁ በዋናው መስሪያቤት በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን ለምዝገባ ሲመጡ የልደት ሰርተፍኬትና ባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ እንዲሁም የሰልጣኝ ልጆችን ጉርድ ፎቶ ይዘው መምጣት ይኖርቦታል
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) ፣የሥነ ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን
የስልጠና ጊዜ ሀሙስ ሀምሌ 22 2013 ከረፋዱ 04፡00 – 06፡00 ሰዓት
ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥተው መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks.
Training Duration Thursday, July 29 ,2021 10፡00 am -12:00 Pm local time
New brand builders who want to participate in the training can Register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha our State for Significance!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቁ የቢዝነስ ሾው እየደረሰ ነው
ነሀሴ 09 እሁድ በሆቴል ዲሊኦፖል
የመግቢያ ትኬቶችን በመያዝ ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
@Breakthroughsc
የታላቁ የቢዝነስ ሾው የመግቢያ ትኬቶች
C-Class & B-Class ticket ተሸጠው አልቀዋል
የቀሩትን የ A class & VIP ትኬቶች ዛሬውኑ በመያዝ የዚህን ልዩ ዝግጅት ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
የፍቅር አስኳላ ምዝገባ ሀምሌ 28/2013 ይጠናቀቃል ፡፡
የምዝገባ ዋጋ ፡ ለ1 ልጅ 3,000፤ ለ2 ልጅ 5,000 (ከአንድ ቤተሰብ)፤ ለ3 ልጅ 7,000(ከአንድ ቤተሰብ)
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ፈጥነው እንዲመዘገቡ እያሳወቅን ምዝገባ ለማካሄድ በባንክ ክፍያ የፈፀማችሁ በሙሉ በዋናው መስሪያ ቤት የተማሪዎችን ምዝገባ ማካሄድ ስለሚኖርባችሁ በዋናው መስሪያቤት በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን ለምዝገባ ሲመጡ የልደት ሰርተፍኬትና ባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ እንዲሁም የሰልጣኝ ልጆችን ጉርድ ፎቶ ይዘው መምጣት ይኖርቦታል፡፡
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን ሀምሌ 23፣24፣25 አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On July 30-Aug 01 2021 . We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to use this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance
ነገ ቅዳሜ ሀምሌ 24/2013 ቅን መድረክ በአለም ሲኒማ አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ እና በልዩ ተጋባዥ የሰብዓዊ ምህንድስና ባለሙያ፣ አርክቴክት የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ይዞላቹ ይቀርባል። ሁላቹም ተጋብዛችኋል። የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በፌዴራልፖሊስ ማርቺንግ ባንድ የሚደምቀው ታላቁ የቢዝነስ ሾው እየደረሰ ነው
የቀሩን ውስን የመግቢያ ቲኬቶች በመሆናቸው ዛሬውኑ በመግዛት የዚህ ታላቅ ዝግጅት ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ

@Breakthroughsc