Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የፍቅር አስኳላ ምዝገባ ሀምሌ 28/2013 ይጠናቀቃል ፡፡
የምዝገባ ዋጋ ፡ ለ1 ልጅ 3,000፤ ለ2 ልጅ 5,000 (ከአንድ ቤተሰብ)፤ ለ3 ልጅ 7,000(ከአንድ ቤተሰብ)
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ፈጥነው እንዲመዘገቡ እያሳወቅን ምዝገባ ለማካሄድ በባንክ ክፍያ የፈፀማችሁ በሙሉ በዋናው መስሪያ ቤት የተማሪዎችን ምዝገባ ማካሄድ ስለሚኖርባችሁ በዋናው መስሪያቤት በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን ለምዝገባ ሲመጡ የልደት ሰርተፍኬትና ባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ እንዲሁም የሰልጣኝ ልጆችን ጉርድ ፎቶ ይዘው መምጣት ይኖርቦታል፡፡
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ እንዲሁም በተለያየ ክፍለ ሀገራቶች ያላችሁ በኦንላይን ማለትም በዲቪዲ ወይም በካምፓኒያችን ድህረ-ገፅ እየወሰዳችሁ የምትገኙ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሙሉ ቀን ሀምሌ 23፣24፣25 አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,
Great news for those who could not take the trainings in person!
Trainees who are taking the trainings from our website or DVD, the company has arranged a 3 Days training platform On July 30-Aug 01 2021 . We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to use this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance
ነገ ቅዳሜ ሀምሌ 24/2013 ቅን መድረክ በአለም ሲኒማ አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ እና በልዩ ተጋባዥ የሰብዓዊ ምህንድስና ባለሙያ፣ አርክቴክት የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ይዞላቹ ይቀርባል። ሁላቹም ተጋብዛችኋል። የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በፌዴራልፖሊስ ማርቺንግ ባንድ የሚደምቀው ታላቁ የቢዝነስ ሾው እየደረሰ ነው
የቀሩን ውስን የመግቢያ ቲኬቶች በመሆናቸው ዛሬውኑ በመግዛት የዚህ ታላቅ ዝግጅት ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ

@Breakthroughsc
የፍቅር አስኳላ ምዝገባ ሀምሌ 28/2013 ይጠናቀቃል
ስልጠና ሰኞ ነሀሴ 03 ይጀምራል
የምዝገባ ዋጋ ፡ ለ1 ልጅ 3,000፤ ለ2 ልጅ 5,000 (ከአንድ ቤተሰብ)፤ ለ3 ልጅ 7,000(ከአንድ ቤተሰብ)
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ፈጥነው እንዲመዘገቡ እያሳወቅን ምዝገባ ለማካሄድ በባንክ ክፍያ የፈፀማችሁ በሙሉ በዋናው መስሪያ ቤት የተማሪዎችን ምዝገባ ማካሄድ ስለሚኖርባችሁ በዋናው መስሪያቤት በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን ለምዝገባ ሲመጡ የልደት ሰርተፍኬትና ባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ እንዲሁም የሰልጣኝ ልጆችን ጉርድ ፎቶ ይዘው መምጣት ይኖርቦታል፡፡
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ኦሮምኛ ቋንቋ ፓኬጅ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ማክሰኞ ሐምሌ 27 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Powerful Process Afaan Oromo Package Training in Tuesday Thursday Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday August 03 /2021 Morning 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የጠዋት እና ከሰአት ፈረቃ ረቡእ ሐምሌ 28 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 እንዲሁም ከሰአት 8፡00-10፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training in Monday Wednesday Friday Morning and afternoon Schedule Will Be Starting on Wednesday August 04 /2021 Morning 4፡00-6፡30 and Afternoon 8:00-10:00 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የጠዋት ፈረቃ ሰኞ ሐምሌ 26 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Mind Programming Package Training in Monday Wednesday Friday Morning Schedule Will Be Starting on Monday August 02 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
የፍቅር አስኳላ ምዝገባ ሀምሌ 28/2013 ይጠናቀቃል
ስልጠና ሰኞ ነሀሴ 03 ይጀምራል
የምዝገባ ዋጋ ፡ ለ1 ልጅ 3,000፤ ለ2 ልጅ 5,000 (ከአንድ ቤተሰብ)፤ ለ3 ልጅ 7,000(ከአንድ ቤተሰብ)
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ፈጥነው እንዲመዘገቡ እያሳወቅን ምዝገባ ለማካሄድ በባንክ ክፍያ የፈፀማችሁ በሙሉ በዋናው መስሪያ ቤት የተማሪዎችን ምዝገባ ማካሄድ ስለሚኖርባችሁ በዋናው መስሪያቤት በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን ለምዝገባ ሲመጡ የልደት ሰርተፍኬትና ባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ እንዲሁም የሰልጣኝ ልጆችን ጉርድ ፎቶ ይዘው መምጣት ይኖርቦታል፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የታላቁ የቢዝነስ ሾው የመግቢያ ትኬቶች
C-Class & B-Class ticket ተሸጠው አልቀዋል
የቀሩትን የ A class & VIP ትኬቶች ዛሬውኑ በመያዝ የዚህን ልዩ ዝግጅት ተሳታፊነትዎን ያረጋግጡ
@Breakthroughsc
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትኬትዎን ይዘዋል??
Did You Get Your Tickets?
15 ቀን ቀረው
ታላቁ የቢዝነስ ሾው ሊካሂድ 15 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
Only 15 Days Left For The #BBS
Grab Your Tickets Now
@Breakthroughsc
👍1
ትኬትዎን ይዘዋል
ታላቁ የቢዝነስ ሾው ሊካሂድ 15 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
የቢቢኤስ ትኬትዎን ይዘው የተነሱትን ፎቶ ያጋሩን
እስከ ሰኞ ሀምሌ 26 2013 ድረስ የቢቢኤስ መግቢያ ትኬትዎን ይዘው የተነሱትን ፎቶ ይላኩልን
ፎቶዎቹን ሲልኩ #iamreadyforbbs #mythought #mybelief #Myresult የሚሉትን መልእክቶች መጠቀምዎን አይርሱ
ፎቶዎቹን ለመላክ በቴሌግራም @AlphaConsultation ይጠቀሙ
Send Us Your Pictures With BBS Entrance Tickets Please Use #Iamreadyforbbs #Mythought #Mybelief #Myresult Hashtags For Sending Pictures Please Use @Alphaconsultation User Name On Telegram
የፍቅር አስኳላ ምዝገባ ሀምሌ 28/2013 ይጠናቀቃል
ስልጠና ሰኞ ነሀሴ 03 ይጀምራል
የምዝገባ ዋጋ ፡ ለ1 ልጅ 3,000፤ ለ2 ልጅ 5,000 (ከአንድ ቤተሰብ)፤ ለ3 ልጅ 7,000(ከአንድ ቤተሰብ)
ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ፈጥነው እንዲመዘገቡ እያሳወቅን ምዝገባ ለማካሄድ በባንክ ክፍያ የፈፀማችሁ በሙሉ በዋናው መስሪያ ቤት የተማሪዎችን ምዝገባ ማካሄድ ስለሚኖርባችሁ በዋናው መስሪያቤት በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን ለምዝገባ ሲመጡ የልደት ሰርተፍኬትና ባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ እንዲሁም የሰልጣኝ ልጆችን ጉርድ ፎቶ ይዘው መምጣት ይኖርቦታል፡፡
#amreadyforBBS #Mythought #Mybelief #Myresult
Thanks For Sharing
We Are Ready Are You?