Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
#amreadyforBBS #Mythought #Mybelief #Myresult
Thanks For Sharing
We Are Ready Are You?
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የጠዋት እና ከሰአት ፈረቃ ረቡእ ሐምሌ 28 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 እንዲሁም ከሰአት 8፡00-10፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training in Monday Wednesday Friday Morning and afternoon Schedule Will Be Starting on Wednesday August 04 /2021 Morning 4፡00-6፡30 and Afternoon 8:00-10:00 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
👍1
#amreadyforBBS #Mythought #Mybelief #Myresult
Thanks For Sharing
We Are Ready Are You?
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ወደ ብሬክስሩ ትሬዲንግ የባንክ አካውንቶች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዳሽን ባንክ እና በአዋሽ ባንክ ገቢ ለማድረግ በ 7123 አጭር የባንክ አካውንት ቁጥር መጠቀም እንደሚችሉ እንገልፃለን
❤1
የፍቅር አስኳላ ምዝገባ ተጠናቋል
ስልጠና ሰኞ ነሀሴ 03 ይጀምራል
የፍቅር አስኳላ ምዝገባ መጠናቀቁን እያሳወቅን ምዝገባ ለማካሄድ በባንክ ክፍያ የፈፀማችሁ በሙሉ በዋናው መስሪያ ቤት የተማሪዎችን ምዝገባ ማካሄድ ስለሚኖርባችሁ በዋናው መስሪያቤት በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን ለምዝገባ ሲመጡ የልደት ሰርተፍኬትና ባንክ የከፈሉበትን ደረሰኝ እንዲሁም የሰልጣኝ ልጆችን ጉርድ ፎቶ ይዘው መምጣት ይኖርቦታል፡፡
የወላጆች ኦረንቴሽን
ስልጠና ሰኞ ነሀሴ 03 ይጀምራል
የፍቅር አስኳላ ምዝገባ መጠናቀቁን እያሳወቅን የወላጆች ስልጠና (ኦረንቴሽን) የሚሰጠው ቅዳሜ ነሀሴ 01 2013 ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በዋናው መስሪያቤት በመገኘት ኦረንቴሽኑን እንድተሳተፉ እናሳስባለን በኦረንቴሽኑ ላይ ሁሉም ወላጅ መሳተፍ ይኖርበታል
@Breakthroughsc
Only 6 Days LEft For The #BBS Are You Ready
#Graduates
#MIndProgramming
#HabitBuilding
Only #50 #VIP Tickets Left GEt Your Tickets Now And Be A Part Of This Big Event
@Breakthroughsc
Only 5 Days Left For The #BBS Are You Ready
#Graduates
#MIndProgramming
#HabitBuilding
Only #50 #VIP Tickets Left Get Your Tickets Now And Be A Part Of This Big Event
@Breakthroughsc
👍1
Only 4 Days Left For The #BBS Are You Ready
#Graduates
#MIndProgramming
#HabitBuilding
Only #VIP Tickets Left Get Your Tickets Now And Be A Part Of This Big Event
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች!!
የአልፋ የስልጠና ጥቅሎችን በመደበኛው ፈረቃ ቢሮአችን ላይ በአካል ለመውሰድ ያልቻላችሁ ገፅታ ገንቢዎች በአካል ለ 4 ሳምንት የሚሰጠውን የሀያል ሂደት የስልጠና ጥቅል ለ3 ሳምንታት በቅዳሜ እና እሁድ ፈረቃ ለመውሰድ የምትችሉ ቅዳሜ ከሰአትና እሁድ ጠዋት ለማሰልጠን ስለተዘጋጀን ይህንን ድንቅ እድል መውሰድ የምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ በ CFS አፕ ስማችሁን እና ዩዘርኔም በመፃፍ እንድትመዘገቡ ማሳወቅ እንወዳለን፣ እንዲሁም ቦሌ በሚገኘው ዋና ቢሯችን በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Dear trainees of Alpha,

Great news for those who could not take your trainings in person!
Trainees who are uncomfortable to take your training at the regular weekdays, the company has arranged a 3 Weeks Weekend training program.
We are happy to inform you that you can take the package. Those trainees who would like to enjoy this great opportunity, please register in person at the headquarter or via our CFS starting form today by sending your name and username.
ALPHA Your State For Significance
Only 3 Days Left For The #BBS Are You Ready only 40 vip tickets left
#Graduates
#MIndProgramming
#HabitBuilding
Only #VIP Tickets Left Get Your Tickets Now And Be A Part Of This Big Event
@Breakthroughsc
Only 2 Days Left For The #BBS Are You Ready only 10 vip tickets left
#Graduates
#MIndProgramming
#HabitBuilding
Only #VIP Tickets Left Get Your Tickets Now And Be A Part Of This Big Event
@Breakthroughsc
ለተመራቂዎች በሙሉ
የልምድ ግንባታ እና አእምሮን ማነጽ ስልጠናችሁን አጠናቃችሁ እሁድ ነሃሴ 09 የምርቃት ስነስርአታችሁን የምታካሂዱ ሰልጣኞች ነገ ነሃሴ 08 2013 ጠዋት የመመረቂያ ሪቫን ከዋናው መስሪያ ቤት ትሬይኒንግ ዲፓርትመንት እንድትወስዱ እናሳስባለን
@breakthroughsc
ዝግጁ ናችሁ?
ታላቁ የቢዝነስ ሾው ነገ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ባምቢስ አጠገብ በሚገኘው ሆቴል ዲሊኦፖል ይካሄዳል
ታላላቅ እንግዶች በዝግጅቱ ላይ ይገኛሉ
ሀሳቤ እምነቴ ውጤቴ
Are You Ready?
The Big Business Show IS Tommorow
Starting From 7:00 Local Time at Hotel Deleopol around Bambis
አድራሻ ኡራኤል ባምቢስ ሱፐርማርኬት አጠገብ ለተጨማሪ መረጃ ከስር የለጠፍነውን Google map መጠቀም ይችላሉ https://goo.gl/maps/7rcUXeTBavmwVMQ76
My Thought My Belief My result
BBS
@Breakthroughsc