Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.84K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ፣ማ አልፋ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አርብ ነሀሴ 21 2013 አ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
Breakthrough Trading s.c Alpha Green legacy Will Be held on The Coming Friday Morning Starting From 8:00
@breakthroughsc
Breakthrough Trading S.C ® pinned «https://www.youtube.com/watch?v=4gG-_ZYu98I»
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ፣ማ አልፋ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አርብ ነሀሴ 21 2013 አ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
Breakthrough Trading s.c Alpha Green legacy Will Be held on The Coming Friday Morning Starting From 8:00
@breakthroughsc
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ፣ማ አልፋ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ነገ አርብ ነሀሴ 21 2013 አ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ ይካሄዳል
Breakthrough Trading s.c Alpha Green legacy Will Be held on Tomorrow Friday Morning Starting From 8:00
@breakthroughsc
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው አልፋ አረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በዛሬው እለት ተካሂዷል
በችግኝ ተከላው ላይ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ነፃነት ዘነበን ጨምሮ የማኔጅመንት አባላትና የድርጅቱ ሰራተኞች ተሳትፈዋል
Breakthrough Trading s.c Green Legacy Is Held Today Successfully On This Event All Breakthrough Staffs management And The Board Chairman were Participated
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ሀሙስ ነሀሴ 27 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Powerful Process Afaan Oromo Package Training in Tuesday Thursday Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Thursday September 2 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ፓኬጅ ስልጠና ሰኞ ረቡእ አርብ የጠዋት ፈረቃ ረቡእ ነሀሴ 26 2013 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Mind Programming Package Training in Monday Wednesday Friday Morning Schedule Will Be Starting on Monday September 01 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ አልፋ ገፅታ ገንቢዎች በብሬክስሩ ትሬዲንግ በሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ በመድረክ መሪነት(MC) ለማገልገል የምትፈልጉ ሁለተኛው ስልጠና ድረስ የወሰዳችሁ ቴሌግራም አካውንት 0978046742 ላይ ስማችሁን እና ስልካችሁን በማስቀመጥ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን