አዲስ ባለአክሲዮኖች እና ተጨማሪ አክሲዮን የገዛቹ ነባር ባለአክሲዮኖች የቃለጉባኤ የፊርማ ስነስርዐት ቦሌ መድሀኒአለም በሚገኘው የውልና ማስረጃ ምዝገባ ፅህፈት ቤት ጷግሜ 3/2013 ይካሄዳል። ለፊርማ ስነስርዐቱ ስትመጡ የታደሰ መታወቂያ መንጃፍቃድ እንዲሁም ተወካዬች ካላቹ የውክልናቹን ኦርጂናል ይዛቹ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።
@breakthroughsc
@breakthroughsc
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አንድ አካል የሆነው ፍቅር አስኳላ ከነሀሴ 1-28 2013 ድረስ ለታዳጊዎች ሲስጥ የቆየውን ስልጠና አጠናቆ በዛሬው እለት የመጀመሪያ ሰልጣኞቹን በደማቅ ስነስርአት በአለም ሲኒማ አስመርቋል
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
👍2