ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አንድ አካል የሆነው ፍቅር አስኳላ ከነሀሴ 1-28 2013 ድረስ ለታዳጊዎች ሲስጥ የቆየውን ስልጠና አጠናቆ በዛሬው እለት የመጀመሪያ ሰልጣኞቹን በደማቅ ስነስርአት በአለም ሲኒማ አስመርቋል
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
👍2
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከአራዳ ክፍለከተማ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ጷጉሜን 2 የአገልጋይነት ክብር ቀን የስልጠናና የአገልጋይነት መርሀግብር
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc