Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.84K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Congratulations
Dear all members of alpha family
As we have successfully launched our Canada’s Branch “Genuine Breakthrough Canada Inc.” account Number 2040716 we cordially invite our Ibo’s to contact our finance department for any international finance transfer in foreign currency to register a new IBO
For transfer please contact @ 0920926182
Alpha Your State of significance
@Breakthroughsc
👍3
ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም በአለም ሲኒማ ነገ ቅዳሜ መስከረም 22/2014 አሰልጣኝ ሱራፌል ጋሻው እና አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላቹ ይቀርባል። @Breakthroughsc
👍1
ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ነገ ቅዳሜ መስከረም 29/2014 አሰልጣኝና ፕሮፌሽናል ማስተር ማይንደር ሰለሞን ወ/ገብርኤል እና አሰልጣኝና ሂፕኖ ቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላቹ ይቀርባል።
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ የጠዋት ፈረቃ ማክሰኞ ጥቅምት 2 2014 ጠዋት ከ 4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees

We would Like To Announce That New Habit Building Package Training in Tuesday Thursday saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday October 12 /2021 4፡00-6፡30 Local Time New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ
https://www.alphagenuine.com/ ላይ ጊዜያዊ ችግር በማጋጠሙ
ለስልጠና እና ለተለያዩ የቨርቹዋል አገልግሎት
https://bo.alphagenuine.com/user/index መጠቀም የምትችሉ ሲሆን አዲስ ሰልጣኞች ለምዝገባ
https://bo.alphagenuine.com/user/register መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በትህትና እያሳወቅን ዋናው በይነ መረብ መስራት እንደጀመረ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ ለሚኖር ማንኛውም ጥያቄ በደንበኞች አገልግሎት መስጫ ስልክ ቁጥር 0118217676 ወይም በ ሲኤፍኤስ መተግበሪያ አገልግሎት ማግኘት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ !!!
👍1
ውድ የአልፋ ገጽታ ገንቢዎች
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ወርሀዊ ሽያጫችሁ 10,000 USD እና ከዚያ በላይ ለምታስመዘግቡ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች ሽያጩን በምታስመዘግቡበት ሀገር ማለትም በአፍሪካ በአውሮፓ በመካከለኛው ምስራቅ ወይም በሰሜን አሜሪካ የወኪል ቢሮ የምትከፍቱበትን እድል ይዞ እንደመጣ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው!!
ይህ እድል የሚቆየው ለመጪው 3 ወራት ብቻ ሲሆን እድሉን እንድትጠቀሙበት በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን!!
ማስታወሻ፡
ሽያጩን ገቢ የምታደርጉት በውጭ ምንዛሬ አዲስ በከፈትነው ካናዳ በሚገኘው የቢሮአችን የሂሳብ አድራሻ በመሆኑ ለማንኛውም መረጃ ከደንበኞች አገልግሎት ወይም ከሂሳብ ክፍላችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
@Breakthroughsc
👍1
Customer service Training and Welcoming Ceremony of Our Newly Joined Staff Members
@Breakthroughsc
Enjoy our special 9th edition E-magazine
@Breakthroughsc
ኢድ ሙባረክ
መልካም አውደአመት
@Breakthroughsc