Breakthrough Trading S.C ®
51.7K subscribers
8.84K photos
275 videos
96 files
2.47K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
አክስዮኖቻችሁን ለማሳደግ በጉጉት ስትጠብቁ ለነበራችሁ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
ብሬክስሩ ልዩ እድልን ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ በመሆኑም ከቀሩን ጥቂት አክሲዮኖች መካከል 1000 (አንድ ሺህ) የሚሆኑትን ለእናንተ በመመደብ እያንዳንዳቸው ብር 1000 (አንድ ሺህ) ዋጋ ያላቸውን አክሲዮኖች በመሸጫ ዋጋ 1700 (አንድ ሺህ ሰባት መቶ) ብር በማድረግ ለግዢ ያቀረበላችሁ ሲሆን፤ ዝቅተኛው መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን ብዛት 30 የአክሲዮን ድርሻ ይሆናል፡፡
ነባር ባለ አክሲዬኖች
1. ከላይ ከተገለጸው ዋጋ 10% ቅናሽ ይኖራቸዋል፤
2. ከዝቅተኛው አክሲዮን መጠን (ማለትም 30 አክሲዮን) ላይ የአንድ (1) የሎው ጥቅል ስልጠና በስጦታነት ያበረክታል!!
3. ክፍያውን በሶስት ዙር እስከ ሰኔ 30 ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ የምትችሉበት ሁኔታ ተመቻችቷል!!
4. የመጀመሪያ ዙር ክፍያ የሙሉውን 30በመቶ እንዲሁም ሙሉ የአገልግሎት ክፍያን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
@Breakthroughsc
❤1
እንኳን ደስ አላችሁ
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በ2013 በጀት አመት ካስመዘገበው የተጣራ ትርፍ 70 በመቶ የሚሆነውን ለድርጅቱ ባለአክሲዮኖች ትርፍ ክፍፍል ክፍያ አውሏል
የብሬክስሩ ትሬዲግ አ.ማ አክሲዮን ገዝታችሁ የትርፍ ክፍፍል ያላችሁ ባለ አክሲዮኖች ከ ማክሰኞ ታህሳስ 5 ጀምሮ በዋናው መስሪያ ቤት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መንጃፈቃድ ወይም ፓስፖርት በመያዝ እንዲሁም ህጋዊ ውክልና ያላችሁ የውክልና ሰነድ በመያዝ ለዚሁ የተዘጋጀውን ቅፅ መጥታችሁ እንድትፈርሙ እናሳውቃለን
@Breakthroughsc
👍2
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ካሉት እሴቶች መካከል አንዱ ጤናማ ማህበረሰብን መገንባት ሲሆን የማህበራዊ ቀውሶች ከመፈጠራቸው በፊት የሚሰሩ ከያንዳንዱ ወጣት የሚጠበቀው አዎንታዊ አስተዋጽኦ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ በአማራና በአፋር ክልሎች አካባቢ በተፈጠረው መፈናቀል ምክንያት ማህበራዊ ኃላፊነታችንን ለመወጣት የተለያዩ ቁሳቁሶችን ለመርዳት እንዲሁም በጦርነቱ ሳቢያ ለተፈጠሩ ማህበራዊ ቀውሶች የማማከርና የማረጋጋት ስራ ለመስራት በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
በመሆኑም ይህን ታላቅ ማህበራዊ ኃላፊነት ለመወጣት በቁሳቁስ፤ በገንዘብ እንዲሁም በአገልግሎት መሳተፍ የምትፈልጉ የድርጅታችን ቤተሰቦች በብሬክስሩ የደንበኛ አገልግሎት አማካኝነት እስከ መጪው ማክሰኞ ታህሳስ 12፤ 2014 ዓ.ም ድረስ ተሳትፏችሁን የምንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አሰባሳቢ ኮሚቴ
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ ረቡእ እና አርብ የማታ ከ ረቡዕ ታህሳስ 13/2014 ማታ ከ 12:00-2:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Wednesday December 22 /2021 Night 12:00-2:30 LT New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ለባለ አክሲዮኖች በሙሉ
ከ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አክሲዮን ገዝታችሁ ነገር ግን የ ቲን ቁጥር ያላስገባችሁ ባለ አክሲዮኖች ከገቢዎች ሚኒስቴር በተላለፈው መመሪያ መሰረት ማንኛውም የሼር ሆልደር የ ቲን ቁር ሊኖረው ይገባል በተባለው መሰረት ከ ታህሳስ 11 ጀምሮ ባሉት 2 ሳምንታት ውስጥ የ ቲን ቁጥር አውጥታችሁ ለድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል እንድታስገቡ ስንል በትህትና እንጠይቃለን

@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ የሶስት ቀናት ስልጠና/አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ/ መርሃ-ግብር አርብ ታህሳስ 15/2014ዓ.ም ጠዋት 2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን፡፡ በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to announce that Three Days Powerful Process Package Training on Friday, Saturday and Sunday Schedule Will Be Starting on Friday December 24/2021 morning 2፡00LT. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ካሉት እሴቶች መካከል አንዱ ጤናማ ማህበረሰብን መገንባት ሲሆን የማህበራዊ ቀውሶች ከመፈጠራቸው በፊት የሚሰሩ ከያንዳንዱ ወጣት የሚጠበቀው አዎንታዊ አስተዋጽኦ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ በአማራና በአፋር ክልሎች አካባቢ በተፈጠረው መፈናቀል ምክንያት ማህበራዊ ኃላፊነታችንን ለመወጣት የተለያዩ ቁሳቁሶችን ለመርዳት እንዲሁም በጦርነቱ ሳቢያ ለተፈጠሩ ማህበራዊ ቀውሶች የማማከርና የማረጋጋት ስራ ለመስራት በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡
በመሆኑም ይህን ታላቅ ማህበራዊ ኃላፊነት ለመወጣት በቁሳቁስ፤ በገንዘብ እንዲሁም በአገልግሎት መሳተፍ የምትፈልጉ የድርጅታችን ቤተሰቦች በብሬክስሩ የደንበኛ አገልግሎት አማካኝነት እስከ መጪው ማክሰኞ ታህሳስ 12፤ 2014 ዓ.ም ድረስ ተሳትፏችሁን የምንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አሰባሳቢ ኮሚቴ
@Breakthroughsc
👍1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ የሶስት ቀናት ስልጠና/አርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ/ መርሃ-ግብር አርብ ታህሳስ 15/2014ዓ.ም ጠዋት 2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን፡፡ በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to announce that Three Days Powerful Process Package Training on Friday, Saturday and Sunday Schedule Will Be Starting on Friday December 24/2021 morning 2፡00LT. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ሀያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ ረቡእ እና አርብ የማታ ከ ረቡዕ ታህሳስ 13/2014 ማታ ከ 12:00-2:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚህ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Wednesday December 22 /2021 Night 12:00-2:30 LT New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application
Alpha our State for Significance!!!
@Breakthroughsc
❤1
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የተዘጋጀው የ አልፋ ሀያል ሂደት የ3 ቀናት ስልጠና በአዳማ ከተማ ኬ ኤም ኢንተርናሽናል ሆቴል ባለፉት 3 ቀናቶች ታህሳስ 8፣9 እና 10 ሲካሄድ ቆይቶ በስኬት ተጠናቋል
@breakthroughsc
👍1