ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ከድርጅታችን ጋር በተባባሪነት የአልፋ ገፅታ ግንባታ ስራ ለመስራት ውል የገባችሁ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች ኤም.ኤል.ኤም(MLM) የሥነ-ምግባር ደንብ እና የኢትዮጵያ ሕግ በሚል ርዕስ በስልጠና ክፍል እና በህግ ክፍል አስተባባሪነት ስልጠና በ15 ቀን አንዴ የተዘጋጀ ሲሆን የስልጠና ጊዜ ሀሙስ የካቲት 17 ቀን 2014ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00-6፡00 ሰዓት የሚሰጥ በመሆኑ ይህንን ስልጠና ለመሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ ገፅታ ገንቢዎች በሲኤፍኤስ ሞባይል መተግበሪያ ወይም በአካል መጥታችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Alphas Brand Builders
To all new brand Builders who are committed to building Alpha’s brand are invited to participate in the training prepared by the cooperation of our training and the legal department under the topic of MLM code of conduct and Ethiopian law. The training will continue every two weeks. Training Duration Thursday, February 24, 2022 10፡00am-12:00Pm local time. New brand builders who want to participate in the training can register on CFS mobile application or in person at our office.
Alpha our State for Significance!!!

👍5
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በአዳማ፣ቢሾፍቱ፣ሀዋሳ እና ባህር ዳር ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠናን ለመሰልጠን ፓኬጅ የገዛችሁ የሚከተሉትን ሊንክ በመጫን ሙሉ ስማችሁን፣የሞባይል ስልክ ቁጥር እና ኢ-ፒናችሁን/PR Number/ በመፃፍ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በየከተማዉ ከ50 በላይ ሰልጣኞች ሲመዘገቡ የገፅ ለገፅ ስልጠና ቀናቶችን እና ስልጠናዉ የሚሰጥበትን ሆቴል በዚሁ የድርጅታችን የቴሌግራም ቻናላችን ላይ የምናሳዉቃችሁ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን::
ከተማ መመዝገቢያ የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ
አዳማ https://t.me/+N6xkrtI7w-1hNDRk
ቢሾፍቱ https://t.me/+QKsHEc8ZIqgwNTk0
ሀዋሳ https://t.me/+nhS2UJ6oSEozMzBk
ባህር ዳር https://t.me/+fV9Q8HbGx2szZjM0
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

👍18
only 7 Days To Go Did You Get Your Tickets?
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 7 Days Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc

👍10
only 4 Days To Go Did You Get Your Tickets?
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 4 Days Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 4 Days Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc
👍13❤6
only 3Days To Go Did You Get Your Tickets?
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 3 Days Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 3 Days Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc
👍7
only 1 Days To Go Did You Get Your Tickets?
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 1 Day Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc
The Big Event Of The Year Is Going To Happen After 1 Day Sunday February 27 2022 @Ghionhotel Addis Ababa
Be Ready To Be The Part Of it
@Breakthroughsc
❤6👍2
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለድርጅቶች የሚሰጣቸውን ስልጠናዎች ባለፉት ቀናት ለ ኢትዮጵያ ባዮ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች በማግኖሊያ ሆቴል በተሳካ ሁኔታ ሰጥቷል
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
👍16❤2🔥1
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ደንበኞች
እንኳን ለ ድርጅቱ ሁለተኛ አመት ክብረበአል አደረሳችሁ እያልን እሁድ የካቲት 20 2014 አ.ም በዋናው ቢሮአችን ማንኛውም አገልግሎት በአካልም ሆነ በስልክ የማንሰጥ በትህትና እንገልፃለን
For All Breakthrough Trading s.c Customers
we would like to congratulate all of our Breakthrough customer’s for the second year anniversary of our company due to that we will not provide any service in person or phone in our hade office on 27/Feb/2022

ዉድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ቤተሰቦች
እንኳን 2ኛው ዓመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰን/ቹ በነገውእለት የሚደረገው ክብረባእላችን ከቀኑ7:30 የሚጀም መሆኑ ይታወቃል በመሆኑም የፀሀይ መከላከያ እና ዝግችታችን የሚገባደደው ደሞ ከምሽቱ 2:30 ስለሆነ ለብርድ መከላከያ የሚሆኗችሁን አስፈላጊ ቁስ ይዛችሁ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።
በተጨማሪም ሁሉም ታዳሚ መግቢያ ትኬት በእጃቹ ይዛቹ እንድትመጡ እናሳስባለን ሆኖም በቦታው ትኬት ያልያዙ ሰዎች የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን ::

👍12❤6