ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በባህር ዳር ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠና በጃካራንዳ ሆቴል በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

❤25👍24
Kabajamtoota Abba Biizinasii of danda’aa Aalfaa
Qarqabni Leenjii adeemsa cimaa Magaalaa Duukam Hootela Intarnaashinaalii Yiinaa Giraanditti kennamaa Jira.
Aalfaan Milkaa’ina Keessaniif Shoora Ol’aanaa Qaba!!!
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በዱከም ከተማ የብሬክስሩ የአልፋ ሀያል ሂደት ስልጠና በይና ግራንድ ኢንተርናሽናል ሆቴል በተሳካ ሁኔታ በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
@Breakthroughsc

👍9❤4
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ የሶስት ቀናት ስልጠና/የአርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ መርሃ-ግብር/ አርብ መጋቢት 16 ቀን 2014ዓ.ም ጠዋት ከ2፡00-7፡00 እንዲሁም ከሰዓት ከ8፡00-12፡45 የሚሰጥ መሆኑን በደስታ እያበሰርን፡፡ በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to announce that Three Days Powerful Process Package Training on Friday, Saturday and Sunday Schedule Will Be Starting on Friday March 25/2022 Morning from 2:00-7:00L.T and Afternoon from 8:00-12:45L.T. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!

👍10
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የምሽት መርሃ-ግብር አርብ መጋቢት 16 ቀን 2014ዓ.ም ማታ ከ12፡00-2:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Friday March 25/2022 12፡00-2፡30L.T. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.

👍27
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና ቅዳሜ መርሃ-ግብር ማክሰኞ መጋቢት 20 ቀን 2014ዓ.ም. ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Habit Building Package Training on Tuesday, Thursday and Saturday Schedule Will Be Starting on Tuesday March 29/2022 from 4፡00-6፡30 Local Time. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.

👍28
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
የብሬክስሩ የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠናን ከሰኞ እስከ አርብ ሚያዚያ 03-07/2014ዓ.ም ለአምስት ተከታታይ ቀናት ጠዋት ከ3፡00-6፡00 እንዲሁም ከሰዓት ከ8፡00-11፡00 ቦሌ አትላስ አካባቢ በሚገኘዉ በቤዝ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ሆቴል የምንሰጥ መሆኑን በደስታ እየገለፅን በዚህ ልዩ ስልጠና ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በአካል በዋናው ቢሮ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Alpha IBOs;
The Alpha Powerful Process Package Training will be held from April 11-15/2022 for five consecutive days morning from 3:00-6:00L.T and afternoon from 8:00-11:00 L.T at Base Ethiopia International Hotel which found around Bole Atlas. Those who are interested to participate on this special training can register in Our Head Office.

👍4
አዲስ አክሲዮን ገዝታችሁ ለምዝገባ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ባለአክሲዮኖች በሙሉ
እንደሚታወቀው አዲስ የአክሲዮን ሽያጭን ተከትሎ የምዝባ ስነስርአት ለማካሄድ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችንና መረጃዎችን በማሰባሰብ ሂደት ላይ ነን ይህን ተከትሎ የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ኤጀንሲ አዲስ በጀመረው የአሰራር ስርአት መሰረት ማንኛውም አክሲዮን የገዛ ባለአክሲዮን ከተሰበሰቡት ሰነዶች በተጨማሪ ከባንክ ትራንስፈር ያደረገበትን መረጃ የሚገልፅ ደብዳቤ ገንዘቡን ካስተላለፈበት ባንክ አፅፎ እንዲያቀርብ ተጠይቋል፡፡
በዚም መሰረት ማንኛውም አዲስ ባለአክሲዮን ገቢ ያደረገበትን ደረሰኝ በመያዝ ባንኩ ጋር ቀርቦ እስከ ረቡእ መጋቢት 21 ቀን 2014 አ.ም ድረስ ደብዳቤ አፅፎ ለብሬክስሩ የፋይናንስ ክፍል እንዲያቀርብ በአክብሮት እንጠይቃለን::

👍16❤1
Kabajamtootaa Fi Jaalatamtoota Leenjitoota Aalfaa
Qarqaba adeemsa cimaa Aalfaa leenjii Afaan Oromootiin kennamu Jimaata, Sanbataa fi Dilbata kan Guyyaa Guutuu Jimaata Bitootessa 23/2014 ganama sa’aatii 2:00 kan jalqabamu ta’uu isaa gammachuudhaan isin beeksisna. Haaluma Kanaan leenjitoonni qaamaan gara dhaabbata/biiroo dhufuudhaan yookiin itti fayyadama moobaayilaa CFS’ dhaan galmaa’uu akka dandeessan gammachuudhaan isiniif ibsina.
Aalfaan Milkaa’ina Keessaniif Shoora Ol’aanaa Qaba!!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like to Announce That Trainees Who Registered to take the three days Powerful Process Package Afaan Oromo Training Package class/Friday, Saturday and Sunday/ Schedule Will Be Starting on Friday April 01/2022 at 2፡00L.T. Those who are not registered for the training can register via CFS application or in Our Head Office.
Alpha Our State for Significance!!!

የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የጠዋት እና የከሰዓት መርሃ-ግብር ረቡእ መጋቢት 28 ቀን 2014ዓ.ም ከ4፡00-6፡30 እንዲሁም ከሰዓት ከ8፡00-10፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training Class on Monday, Wednesday and Friday Morning and Afternoon Schedule Will Be Starting on Wednesday April 6/2022 morning class from 4፡00-6፡30 and afternoon class from 8:00-10:30 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application

👍5
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና የቅዳሜ የጠዋት መርሃ-ግብር ማክሰኞ መጋቢት 27 ቀን 2014ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like to Announce That New Powerful Process Package Training Class on Tuesday, Thursday and Saturday Morning Schedule Will Be Starting on Tuesday April 5/2022 morning class from 4፡00-6፡30. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application

👍15