ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለህብረተሰቡ የነፃ ስልጠናዎችን በተለያዩ ክልሎች እና ከተማዎች በመስጠት ተደራሽነቱን በማስፋት ላይ ይገኛል በመሆኑም በዛሬዉ እለት ሚያዝያ 8 እስከ ሚያዚያ 9/2014 ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስልጠና "ዛሬን ለነገ አዲስ ቀን፥ አዲስ አስተሳሰብ፥ አዲስ ሰው"በሚል ርዕስ የግል ስብዕና ስልጠና በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
Breakthrough Trading SC is reaching people by providing a free training service to the society and we are now in Mizan Aman giving a two day long training starting today April 16 till April 17/2022 on the title “Today for tomorrow; new day, new thinking, new person”
Alpha our state for significance!
@Breakthroughsc

👍27❤11
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አሰልጣኞች በ ሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የነጻ ስልጠና አገልግሎት ላይ ያለ ስስት እውቀታቸውንና የህይወት ተሞክሯቸውን በማካፈል ላይ
#netsanetzenebeworku
#sisaymihret
#bereketkassaye
#kasujambo
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
@Breakthroughsc
#netsanetzenebeworku
#sisaymihret
#bereketkassaye
#kasujambo
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ
@Breakthroughsc
👍32❤6🔥3
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከቤንች ሸኮ ዞን ሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ መመሪያ ጋር በመተባበር ወደ አዘጋጀዉ ስልጠና የከተማው ወጣቶች በታላቅ የዓዕምሮ ዝግጅት፣ በድንቅ ተሳትፎ የመጀመሪያ ቀን ስልጠናቸውን አጠናቀዋል።
Mizan Aman’s youths has come to a training Breakthrough Trading SC has prepared with collaboration with Bench Sheko Zone’s Women,children and Youth Affairs Administration with an open heart to change their life and completed day one of training.
Alpha our state for significance!
#service #giving #firstdaytraining
Alpha our state for significance!
@Breakthroughsc
አልፋ የስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

👍22👎2
የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አስተዳደር ተወካዮች
ወ/ሮ ራሄል ለዊ ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ሴ/ህ/ወ/ጉ/ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና ወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ
ወጣት ባርዱላ ወላክቦ ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/ ብልጽግና ፖርቲ ወጣቶች ሊግ ሀላፊ
ወጣት አማኑኤል አቤል የቤንች ሸኮ ዞን /ሴ/ህ/ወ/ጉ/መምሪያ ም/መምርያ ሀላፊና ወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ
ወጣት አሸናፊ አሰፋ የቤንች ሸኮ ዞን ወጣቶች ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት
ስልጠናውን በማዘጋጀት እንዲሁም ስልጠናው ላይ በመገኘት እና በመካፈል ላይ ናቸው::እየተደረገልን ላለው ደማቅ መስተንግዶ ምስጋናችን የላቀ ነው
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ

👍19❤7
ድንቅ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አሰልጣኞች እንዲሁም ለዚህ ስልጠና መሳካት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ የ ቤንች ሸኮ ዞን አስተዳደር ተወካዮች ሂፕኖቴራፒስትና አሰልጣኝ እንዲሁም የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የቦፍድ ሰብሳቢ አቶ ነጻነት ዘነበ ወርቁ
ወ/ሮ ራሄል ለዊ ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ሴ/ህ/ወ/ጉ/ቢሮ ም/ቢሮ ሀላፊና ወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ
ወጣት አማኑኤል አቤል የቤንች ሸኮ ዞን /ሴ/ህ/ወ/ጉ/መምሪያ ም/መምርያ ሀላፊና ወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ
እንዲሁም የዝግጅቱ አስተባባሪዎች
ምስጋናችን የላቀ ነው

👍26
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የምሽት መርሃ-ግብር ሰኞ ሚያዚያ 17 ቀን 2014ዓ.ም ማታ ከ12፡00-2:30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Powerful Process Package Training on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Monday April 25/2022 12፡00-2፡30L.T. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!

👍31