Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
❤46🔥12👍8🎉6🤩4
👍15
👍26❤10
👍20
በ online እና በአካል package ስልጠና ወስዳችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተና ያልተፈተናችሁ የ አልፋ ሰልጣኞች አርብ ሰኔ 10 2014 ከጠዋቱ 4፡00-6:00 ፈተናውን በኦንላይን ስለምንሰጥ የኢሜል አድራሻችሁን እምትወስዱትን የፈተና ፓኬጅ ስም ጠቅሳቹ በ መላክ እስከ ሰኔ 9 በ https://t.me/+3IeJKiq_1fM4M2Y0 ቴሌግራም ላይ እንድታስገቡ እና እንድትፈተኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን::
For Those who Didn’t Take The Alpha Training Exams There Will Be A makeup Exam On Friday June 17 2022 4:00 Local Time online send us your email addresses with the given link above until June 16 2022 Thursday by mentioning the exam/ package exam you will be taking
👍22👎1
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በአምቦ እና በጎንደር ከተሞች የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በድንቅ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ትውልድ ገንቢ አሰልጣኞች አማካኝነት በተሳካ ሁኔታ በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
👍33🔥8👎2
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በአምቦ እና በጎንደር ከተሞች ሲሰጥ የነበረዉ የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
@breakthroughsc
🎉23❤13👍7🔥2👎1
❤28👍12🎉10🔥7👎3
👍39👎6
የተከበራችሁ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች፣ ተመራቂዎች ፣ የቦርድ አባላት እንዲሁም የማኔጅመንት አባላት በሙሉ። ከጥቂት ሰአታት በፊት ከ ግራንድ ኤልያና ሆቴል አስተዳደር በተፃፈልን ደብዳቤ መሰረት ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ስለገጠማቸው የቅዳሜ የምርቃት ዝግጅታችንን ወደ እሁድ እንድናዘዋውረው ጠይቀውናል።
በመሆኑም ቅዳሜ ያሰብነውን ዝግጅት እሁድ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ እዛው ግራንድ ኤልያና ሆቴል የምናካሂድ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለተጨማሪ መረጃ በደንብኞች አገልግሎት ስልክ ቁጥር፡ +251930020395 ይደውሉልን!
እናመሰግናለን!
👍15🎉6❤4😢2👎1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የጠዋት እና የከሰዓት መርሃ-ግብር ረቡዕ ሰኔ 15 ቀን 2014ዓ.ም ከ4፡00-6፡30 እንዲሁም ከሰዓት ከ8፡00-10፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training Class on Monday, Wednesday and Friday Morning and Afternoon Schedule Will Be Starting on Wednesday June 22/2022 morning class from 4፡00-6፡30 and afternoon class from 8:00-10:30 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!
👍15❤8👎1
👍30👎1