የተከበራችሁ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ገፅታ ገንቢዎች፣ ተመራቂዎች ፣ የቦርድ አባላት እንዲሁም የማኔጅመንት አባላት በሙሉ። ከጥቂት ሰአታት በፊት ከ ግራንድ ኤልያና ሆቴል አስተዳደር በተፃፈልን ደብዳቤ መሰረት ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ስለገጠማቸው የቅዳሜ የምርቃት ዝግጅታችንን ወደ እሁድ እንድናዘዋውረው ጠይቀውናል።
በመሆኑም ቅዳሜ ያሰብነውን ዝግጅት እሁድ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ እዛው ግራንድ ኤልያና ሆቴል የምናካሂድ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለተጨማሪ መረጃ በደንብኞች አገልግሎት ስልክ ቁጥር፡ +251930020395 ይደውሉልን!
እናመሰግናለን!

👍15🎉6❤4😢2👎1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የጠዋት እና የከሰዓት መርሃ-ግብር ረቡዕ ሰኔ 15 ቀን 2014ዓ.ም ከ4፡00-6፡30 እንዲሁም ከሰዓት ከ8፡00-10፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training Class on Monday, Wednesday and Friday Morning and Afternoon Schedule Will Be Starting on Wednesday June 22/2022 morning class from 4፡00-6፡30 and afternoon class from 8:00-10:30 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!

👍15❤8👎1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡእ እና አርብ የማታ መርሃ-ግብር አርብ ሰኔ 17 ቀን 2014ዓ.ም ከ12፡00-2፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Powerful Process Package Training Class on Monday, Wednesday and Friday Night Schedule Will Be Starting on Friday June 24/2022 from 12:00-2:30 New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.

👍5
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ የሶስት ቀናት ስልጠና/የአርብ፣ቅዳሜ እና እሁድ መርሃ-ግብር/ አርብ ሰኔ 17 ቀን 2014ዓ.ም ጠዋት 2፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን፡፡ በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to announce that Three Days Powerful Process Package Training on Friday, Saturday and Sunday Schedule Will Be Starting on Friday June 24/2022 Morning 2፡00LT. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.

🔥8👍1
❤53👍8