Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በዚህ ክረምት ልጆቻችን የሚያገኝዋቸው የተግባር ልምዶች
1.ምስጋና
በዚህ ወቅት ልጆቻችን ብዙ የሚደረግላቸው ግን ደግሞ ብዙ የሚጠይቁ ከማመስገን ይልቅ የሌላቸውን የሚያዩ ሆነዋል።ይህን ነገር በርግጥ የሚለምዱት ከወላጆቻቸው በመሆኑ እኛም የምስጋና ልምዳችንን ዞር ብለን ብናይ ደካማ የሚባል ነው ልጆቻችን በየዕለቱ ማመስገን እንዲችሉ የሚያስችልን
ልምምድ ያዳብራሉ
*ፈጣሪያቸውን ማመስገን
*ቤተሰቦቻቸውን ማመስገን
*ተፈጥሮን ማመስገን
* ጓደኞቻቸውን ማመስገን
*ማህበረሰባቸውን ያላቸውን ነገር ሁሉ የሚያመሰግኑ ልጆች ይፈጠራሉ
❤88👍39
በዚህ ክረምት ልጆቻችን የሚያገኝዋቸው የተግባር ልምዶች
1.አዎንታዊ ማረጋገጫ
ቃል ህይወት ነው
ህይወታችን ቃላቶቻችንን ይመስላሉ።ብዙ ቃላቶቻችን አዎንታዊ ከሆኑ ህይወታችንም እንደዛው በተቃራኒውም ከሆነ እንዲሁ ህይወታችንም ተቃራኒ ይሆናል።ምክንያቱም ሀሳብ እንኳን ስናስብ ያሉንን ቃላቶች ቀጣጥለን ነው።አንድ በውስጡ አሉታዊ ቃላቶች የተሞሉበት ሰው ስለራሱ ሲያስብ
"እንዲህ ባደርግ ጥሩ ነበረ እኔ ግን ዕድለቢስ ስለሆንኩ፣የማልረባ ሰው ስለሆንኩ፣ስለማልችለው፣ይቅርብኝ ደሞም መሳቅያ እሆናለው" የሚሉ ሀሳቦችን ያስባል ምክንያቱም አዕምሮው የሚያቀው እና የተነገረው ያንኑ ስለሆነ።
አንተ ትችላለህ፣ትችያለሽ፣አሸናፊ ነሽ፣ብትወድቅም ደጋግመህ ትሞክራለህ የሚልም የሰረፀበት ያንንኑ ይኖራል።
ስለዚህ አዎንታዊ ማረጋገጫ አዎንታዊ የሆኑ ቃላቶችን ወደ ውስጥ ማስረፅ ነው፡፡በተረት መልክ፣ቀለማትን እየቀቡ፣እየተጫወቱ፣በተደጋጋሚ እየፃፉ መልካም ቃላቶችን ይገነባሉ፡፡ቃል ህይወት ነው፡፡
አዎንታዊ ቃላት=አዎንታዊ ህይወት
አሉታዊ ቃላት=አሉታዊ ህይወት
👍46❤29😁2
❤17👍11
በቦሌ ቅርንጫፍ የሚሰጡ የምዝገባ፣የስልጠና እና መሰል አገልግሎቶች በሄልዘር ታወር ሶስተኛ ፎቅ መሰጠት የሚቀጥል መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
Alpha our state for significance!!
❤40👍19🎉8😱5
በዚህ ክረምት ልጆቻችን የሚያገኝዋቸው የተግባር ልምዶች
3. ሀላፊነት
የሰው ልጅ ዓቅሙን የሚያወጣው በተሸከመው የሀላፊነት መጠን ነው ብዙ ስንሸከም ብዙ እናድጋለን ።ይህንን ሀላፊነት ለመስጠት ብዙ ወላጆች እንቸገራለን ትምህርታቸውን ብቻ ጤናቸው ብቻ እያልን ሁሉን እኛው እንሸከማለን ወይም እንሞክራለን ።ይህንንም እያዩ ልጆቻችንም ብዙ ሀላፊነት መውሰድ አይፈልጉም።
በዚህ ክረምት ግዜአቸው ልጆቻችን ሀላፊነትን በተለየ ምልከታ እንዲያዩ እና እንዲወዱ ይሆናሉ።እንዲሁም ከልጅነታቸው በዕድሜአቸው ልክ ሀላፊነትን ደስ ብሎአቸው እንዲወጡ ይሆናሉ።
👍32❤25🔥13😁2😢1
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid027d59PcEYqABu3oJEJy46Bqo3jigncLSV5fUS2dYYwvqWnjpLiNeD4zTUx12EyVHsl&id=100064860301477&sfnsn=mo


ብሬክስሩ - ከ‘ጆብ ክሬሽ'ን ጋር ይፈራረማል

#Ethiopia | ሐምሌ 12 ቀን 2014ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ሆቴል ዲ' ሊዮፖል ድርጅታችን፣ ብሬክስሩ ትራዲንግ አ.ማ. ባለፉት ዓመታት ያስመዘገባቸውን የሥራ ውጤቶች በይፋ ያሳውቃል።

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. በግል ስበዕና ላይ ያተኮሩ ስለጠናዎችን እየሰጠ ያለ አገር-በቀል ድርጅት ሲሆን፣ እስከዛሬ ድረስ ለ14 ሺህ ዜጎች ስልጠናዎችን በመስጠት ህይወታቸው በአዎንታዊ መልኩ እንዲለወጥ አስተዋጽኦ አድርጓል።

ድርጅታችን በሀገር ግንባታው ሂደት ላይ የበኩሉን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አስተዋጽዖዎችን እያደረገ ይገኛል።

በዕለቱ ድርጅታችን ኬንያ ከሚገኘውና ‘ጆብ ክሬሽን’ ከተባለው ኩባንያ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት በፊርማ ያጸድቃል።
...
👍31❤16😱6🤩3
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
ለአፍሪካ ዋይልድላይፍ ፋውንዴሽን/AFRICAN WILDLIFE FOUNDATION/ ሰራተኞች እና ሀላፊዎቸ በድንቅ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አሰልጣኞች አማካኝነት ለሶስት ተከታታይ ቀናት ከሀምሌ 08-10/2014 በአዳማ ሀይሌ ሪዞርት በተለያዩ የስልጠና ርሶች ላይ/Safe Living, Rest and Recreation, Work Life Balance, Financial Planning, Budgeting and Saving, Debt Management, Self Assessment, Goal Setting and Maximizing Personal Potential/ ስልጠናዎች በመሰጠት ላይ ይግኛሉ።

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
❤60👍26🔥9👎2
❤60👍9🎉8
❤53👍26🔥11
High officials form standard bank has arrived .
Welcome!!
@Breakthroughsc
❤62👍15🎉9🤩3
Breakthrough Trading S.C ® pinned «https://www.youtube.com/watch?v=fBeJ0SGuQco we are live»