ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በአዳማ ከተማ የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በድንቅ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ትውልድ ገንቢ አሰልጣኞች አማካኝነት በሁለት ዙር በኤ.ኤች.ዋይ ሆቴል በተሳካ ሁኔታ በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

👍44❤13🔥8👎2
የትዉልድ ግንባታ ስራን የተቀላቀሉ አዳዲስ አሰልጣኞቻችን:-
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የአሰልጣኞች ቅጥር ቅድመ ማጣሪያዎችን በማለፍ እና የአሰልጣኞች ስልጠናን በመዉሰድ ከነባር አሰልጣኞች ጋር በመሆን በምንሰራዉ የትውልድ ግንባታ ስራዎች ላይ የራሳቸዉን የላቀ አበርክቶ እና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅታቸዉን ያጠናቀቁ አዳዲስ አሰልጣኞቻችን፡፡
በስኬት የምንትረፈረፍበት የስራ ዘመን ይሁንልን!!!

👍32❤23🔥1😁1
የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. የሰራተኞች የ2015 የዘመን መለወጫ የዋዜማ ልዪ ዝግጅት በከፊል...
@Breakthroughsc
@Breakthroughsc
❤25👍12🎉5🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@Breakthroughsc
🎉🎉🎉🎉 Happy New year 🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉 Happy New year 🎉🎉🎉
❤27🎉9👍4🔥1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች:-
የአልፋ ኃያል ሂደት ጥቅል የሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ የጠዋት መርሃ-ግብር በቦሌ ቅርንጫፍ ሰኞ መስከረም 9/2015 ጠዋት 4፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እናበስራለን። በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲ.ኤፍ.ኤስ. የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Breakthrough Trainees,
We are pleased to announce that Powerful Process Package Training to be conducted on Monday, Wednesday and Friday Morning Shift at Bole Branch will start as of Monday, September 19/2022; Morning 4፡00 LT. We call upon all trainees to get registered in person at our office or via CFS Application.
Alpha our State for Significance!!!

👍14🔥1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ልምድ ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ የከሰዓት መርሃ-ግብር ሰኞ መስከረም 09 ቀን 2015ዓ.ም. ከ8፡00-10፡30 በመገናኛ ቅርንጫፍ የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በአካል በቅርንጫፍ ቢሮዎች በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Breakthrough Trainees
We would like to Announce That New Habit Building Package Training on Monday, Wednesday and Friday Afternoon Schedule at Megenagna Branch Will Be Starting on Monday September 19/2022 from 8፡00-10፡30 Local Time. New interested Trainees Can Register in Person at Our Branch Offices or Via CFS Application.

👍17❤8😢1
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች:-
የአልፋ ኃያል ሂደት ጥቅል የሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ የማታ መርሃ-ግብር በቦሌ ቅርንጫፍ ሰኞ መስከረም 9 ቀን 2015 ማታ 12፡00 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እናበስራለን። በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል በቅርንጫፍ ቢሮዎች በመምጣት ወይም በሲ.ኤፍ.ኤስ. የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Breakthrough Trainees,
We are pleased to announce that Powerful Process Package Training to be conducted on Monday, Wednesday and Friday Night Shift at Bole Branch will start as of Monday, September 19/2022; Night 12፡00 LT. We call upon all trainees to get registered in person at our Branch offices or via CFS Application.

👍11❤2
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች:-
የአልፋ አእምሮን ማነፅ ጥቅል የሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ የጠዋት መርሃ-ግብር በመገናኛ ቅርንጫፍ ረቡዕ መስከረም 11 ቀን 2015ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡30 የሚጀምር መሆኑን በደስታ እናበስራለን። በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል በቅርንጫፍ ቢሮዎች በመምጣት ወይም በሲ.ኤፍ.ኤስ. የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
Dear Alpha Trainees፦
We are pleased to announce that Mind Programing Package Training to be conducted on Monday, Wednesday and Friday Morning Shift at Megenagna Branch will start as of Wednesday, September 21/2022; Morning 4፡00 LT. We call upon all trainees to get registered in person at our branch offices or via CFS Application.

👍19❤3👎1