Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
📎 Sagantaa Leenjii
Sagantaa Torban Kanaa Paakeejii Leenjii Adeemsa Cimaa Aalfaa.

🔘Adeemsa cimaa
📍Damee Boolee
🗓Kibxata, Kamisaa fi Sanbata
     Sadaasa, 1/2o15 A.L.I.

🕒Ganama 4:00 _6:30.    

🔘Adeemsa Cimaa
📍Damee Boolee
🗓Jimaata, Sanbataa fi Dilbata (Kan Guyyaa sadii)
      Sadaasa 2/2015 A.L.I

🕒Ganama sa'aatii 2:00-7:30
Galgala sa'aatii 8::00-12:45 .

Aalfaan Milkaa'ina Keessaniis Shoora Ol'aanaa Qaba!

📍Finfinnee Kutaa Magaalaa Boolee Aanaa 3 Alemnesh Pilaazaa Gamoo 6ffaa
🌐
www.alphagenuine.com
☎️
+251930020395 Damee Boolee
      
+251988010611 Damee Magganaanyaa
👍28❤5👎2
#HappeningNow

በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. አማካኝነት ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የግል ስብዕና ስልጠና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመሰጠት ላይ ይገኛል።
❤146👍49🤩20🔥11🎉6
#HappeningNow

አቶ ሲሳይ ምሕረት የግል ስብዕና ስልጠና አሰልጣኝ እና  የብሬክስሩ ትሬዲንግ የቦርድ አባል እንዲሁም ምክትል ሊቀመንበር በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የግል ስብዕና ስልጠና በመሰጠት።
❤125👍53🔥10🎉10😱9🤩8
#HappeningNow

አቶ ነፃነት ዘነበ Hypnotherapist፣ የግል ስብዕና ስልጠና አሰልጣኝ እና  የብሬክስሩ ትሬዲንግ የቦርድ አባል እንዲሁም ሊቀመንበር በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የግል ስብዕና ስልጠና በመሰጠት።
❤157👍57🤩11🎉10😁8😱6👎4🔥1
#DayOne

ዛሬ በድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. አማካኝነት ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዳራሽ ሲሰጥ የነበረው የግል ስብዕና ስልጠና የመጀመሪያ ቀን ዉሎ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
🤩64❤45👍34🎉17🔥13👎1
#HappeningNow #DayTwo

ወ/ት ሜሮን አበበ የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...
❤52👍25🎉9🤩1
#HappeningNow #DayTwo

አቶ ሰለሞን ወ/ገብርኤል የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...
❤52👍19🎉12👎5
#HappeningNow #DayTwo

ወ/ት ሬድኤት ዳዲ የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ እና  የስነልቦና ባለሞያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...
❤47👍24🤩3