#HappeningNow #DayTwo
አቶ ሰለሞን ወ/ገብርኤል የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...

❤52👍19🎉12👎5
#HappeningNow #DayTwo
ወ/ት ሬድኤት ዳዲ የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ እና የስነልቦና ባለሞያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...

❤47👍24🤩3
📎ስልጠናው ዛሬ ተጠናቋል!
ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ሲሰጥ የቆየው የሁለት ቀናት የግል ስብዕና ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል።
ስልጠናው በተሳካ ሁኔታ ይጠናቀቅ ዘንድ ትብብር ያደረጉትን ግለሰቦች፣ መንግስታዊ አካላትና የድርጅቱን ሰራተኞች ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ያመሰግናል።

👍61❤24🎉18
#Welcome #AdamaBranch #Staff
የአዳማ ቅርንጫፍ ሰራተኞቻችን በዋናው ቢሮ እንዲሁም በቦሌ እና በመገናኛ ቅርንጫፍ በመገኘት ጉብኝት፣ የስራ ልምድ ልውውጥ እና ስልጠና ወስደዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch

❤38👍15🎉7
📎 ለማስታወስ።
ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ የአልፋ ጥቅል ስልጠናዎች አዲስ የዋጋ ማስተካከያ አንደተደረገባቸው ይታወቃል።
1. Blue Level: 3,850.00 ብር
2. Yellow Package: 7,690 ብር
3. Orange Package:14,120 ብር
4. Green Package: 26,965 ብር
5. Golden Package: 52,670 ብር
⚠️ ማስተካከያው ከዛሬ ጥቅምት 29/2015 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።
=== አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!===

👍38❤14👎6😢5🤩4😱3
📎ለገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ።
1️⃣የጥቅል ምዝገባ ብር እስከ ትላንት ጥቅምት 28/2015ዓ.ም ሌሊት 6:00LT አስገብታችሁ ኢ-ፒን ያልወሰዳችሁ እስከ ዛሬ 29/2015ዓ.ም 8:00LT በሁሉም ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በግንባር በመቅረብ መቀበል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
2️⃣ የመመዝገቢያ ኢ-ፒን የሚያገለግለው እስከ ዛሬ ቀን 10:00LT ብቻ እንደሆነ እናሳውቃለን።
3️⃣ በተጨማሪም ከዛሬ ማታ 12:00 እስከ ነገ ጧት 12:00 የሲስተም ማሻሻያ ስለሚኖር የሲስተም ምዝገባ ብቻ ዝግ ይሆናል።
NB: ከተባለው ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚመጡ ደንበኞች አናስተናግድም።

👍26❤4👎4😱2
⏳#ComingSoon!
Leenjiin adeemsa cimaa yeroo dhiyootti magaalaa jimmaatti ni kennama.
የአልፋ ሀያል ሂደት ጥቅል ስልጠናን በአባጅፋር ከተማ፣ ጅማ በቅርብ ቀን!

👍34❤11
📎 የስልጠና መርሃ-ግብር:
የአልፋ ኃያል ሂደት ጥቅል ስልጠና የዚህ ሳምንት መርሃ-ግብር ።
🔘ኃያል ሂደት
📍 በቦሌ ቅርንጫፍ
🗓 ሰኞ: ረዕቡ እና አርብ
ህዳር 5/2015 ዓ.ም
🕒 ማታ 12:00 -2:30
🔘አእምሮ ማነፅ
📍 በመገናኛ ቅርንጫፍ
🗓 ማክሰኞ፣ሃሙስ፣ ቅዳሜ
ህዳር 8/2015 ዓ.ም
🕒 ጧት 4:00 - 6:30
🔘ቡድን ምስረታ
📍 በመገናኛ ቅርንጫፍ
🗓 ሰኞ: ረዕቡ እና አርብ
ህዳር 5/2015 ዓ.ም
🕒 ከሰዓት 8:00 - 10:30

👍18