Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
👩‍🎓👨‍🎓 ARE YOU READY?

💡 Tickets Are Still Available

The graduation program will be August 26/2023 ! Secure your tickets now and be ready for your graduation program. A 500.00 Birr ticket is being sold at all branch offices and all E-PIN agents office
     
=== Alpha our State for Significance!===

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
👍41❤12🎉11🔥4🤩3👎2😱1
🎉 🎉 🎉 Dear Parents, Congratulations 🎉  🎉 🎉

Registration for 2016 (E.C) Academic Year is on!
Requirements:
1. Birth Certificate/Vaccine Certificate
2. Four Kids' Photography & Two Parents'/Guardian s' Photography
3. Free Registration
4. Regular Tuition Fee for a Quarter 25,000 or 10,000 Per Month
5. Registration Shall be in Person with Kids at Fiker Campus Infront of Bole Cargo near World Food Programme Ethiopia, Country Office or Bonroyal Hotel
Attention: Visiting Fiker Askuala Campus is Highly recommended!

📍Address: Infront of Bole Cargo, near to World Food Programme Ethiopia Country Office or Bonroyal Hotel
Contact Number: +251905272829/0979991198/0947374701

==== Kids' Comfort; Parents' Relief! ====
❤67👍14🎉10🤩5😱3😁2👎1
📎ለ ብሬክስሩ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ።

የአልፋ ጥቅል ምዝገባ ብር እስከ ሰኔ 30 /2015 ዓ.ም  አስገብታችሁ ኢ-ፒን የወሰዳችሁ ነገር ግን በተለያየ ምክንያት ሲስተም ላይ ያልተመዘገባችሁ እና Inactive ያለባችሁ ከዛሬ ሐምሌ  07/2015 ከምሽቱ 2:00 - ንጋቱ 12፡00 ሰዓት መመዝገብ  የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ። ከዚህ በፊት ቅሬታችሁን ያላስመዘገባችሁ ካላችሁ እስከ የምሽቱ 1፡00 ሰዓት በሁሉም ቅርንጫፍ ቢሮ የገጠማችሁን ችግሮች መላክ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።

=== አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍29❤12👎1😢1
🔉  እንኳን ደስ ያላችሁ
እድሜያቸው ከ11 እስከ 14 ዓመት ለሆናቸው ታዳጊ ወጣቶች የአልፋ የስኬት ጉዞ ጥቅል የክረምት ስልጠናን እንዳዘጋጀን የሚታወቅ ነው።
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ የፍቅር አስኳላ ካምፓስ መሆኑን በደስታ እያሳወቅን አድራሻው
📍 ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ ሲሆን
የመጀመርያው ዙር ሐምሌ 10 የሚጀምር ይሆናል ከወዲሁ የስልጠና  ጊዜው እንደቀረበ  አውቃችሁ ልጆቻችሁን እና በዙሪያችሁ ያሉትን ታዳጊዎች በጊዜ እንድታስመዘግቡ  ልናስታውስ እንወዳለን።

ወድ የገፅታ ገንቢዎች እና ወላጆች ከወዲሁ ታዳጊ ወጣቶች የዚህ ትልቅ እድል  የስኬት ጉዞ  ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጉ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍32❤13😱3👎1
💡 Tickets Are Still Available

The graduation program will be on August 26 Secure your tickets now and be ready for the event program. A 500.00 Birr ticket is being sold at all branch offices and E-PIN agent office.

=== Alpha our State for Significance!=== 

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch      
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251943120133 Adama Branch
👍14🤩3❤1😁1
ለውድ ገፅታ ገንቢዎቻችን በሙሉ
በ online እና በአካል   package ስልጠና ወስዳችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተና ያልተፈተናችሁ የ አልፋ ሰልጣኞች አርብ ሃምሌ 21 2015  ከጠዋቱ 4፡00-6:00  ፈተናውን በኦንላይን ስለምንሰጥ የኢሜል አድራሻችሁን ,እምትወስዱትን የፈተና ፓኬጅ, ስም  e-pin serial ጠቅሳቹ በ  መላክ እስከ  ሃምሌ 17/2015    ለ ልምድ ግንባታ https://t.me/+mEDDuFICIKowOTc0 ለ ሃያል ሂደት  https://t.me/+6-nYQW-vwTRjOWM0 ቴሌግራም ላይ እንድታስገቡ እና  እንድትፈተኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን::
For Those who Didn’t Take the Alpha Training Exams There Will Be A makeup Exam On Friday July 28 4/2023 4:00 Local Time online send us your email addresses with the given link above until July 24 /2023 Monday by mentioning the exam/ package exam you will be taking
=== Alpha our State for Significance! === 

📍Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch     
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251943120133 Adama Branch
👍42🎉5❤3👎1😱1
ፍቅር አስኳላ ለ2016 የልጆች ምቾት ለመሆን ምዝገባውን ጀምሯል
         ከኬጂ 1-ኬጂ 3
እንዲሁም በልዩ ሁኔታ ከ3-4 ዓመት ላሉ ልጆች ማቆያ
        በልዩ ሁኔታ የተደራጀ፣ሁሉም ነገር በታላቅ የልጆች አክብሮት የተዘጋጀ
     * መክሊታቸውን የሚፈትሹበት
     *ስብእናቸውን የሚገነቡበት
     *ራስቸውን የሚሆኑበት
     *ከማንም ጋር የማይወዳደሩበት
     *መሪነትን አገልግሎትን የሚካኑበት ልዩ መድረክ

ያለን ቦታ ውስን ነው ፈጥነው ይመዝገቡ

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

ለበለጠ መረጃ

📍 ቦታ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ 0905272829

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍44❤18🤩5🔥4😱3😢2🎉1
         የተከበራችሁ ውድ ወላጆች
የ2015  ዓ.ም የክረምት ትምህርት ሰኞ ሐምሌ 10 ቀን የሚጀምር መሆኑን በድጋሚ እያሳወቅን ትምህርቱ የሚሰጠው ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 2:30_ 6:30 ሰዓት ድረስ ይሆናል።
        ትምህርቱ ከ 4 ዓመት --11ዓመት የ የሚሰጥ ሲሆን ከወዲሁ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶበት እንደሚሰራ እየገለፅን ወላጆች ልጆቻችሁን በማስመዝገብ የመርሀግብሩ  ተካፋይ እንዲሆኑ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እናሳውቃለን።
                         
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

ለበለጠ መረጃ

📍 ቦታ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ 0905272829

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
❤13👍9👎3🤩3🎉2

📎 የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና

📍ጅማ - ሀኒ ላንድ ሆቴል
📅   ሐምሌ14 -- ሐምሌ 16/2015
        ዓርብ፣ ቅዳሜ፣ እሁድ

የስልጠናውን መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
     📍
       🗓 ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍22🤩14👎5
         ውድ ወላጆች
የ2015  ዓ.ም የክረምት ትምህርት ነገ ማለትም ሐምሌ 10 ቀን የሚጀምር መሆኑን በድጋሚ እያሳወቅን
  ወላጆች ልጆቻችሁን  ቦታ ሳይሞላ በማስመዝገብ የመርሀግብሩ  ተካፋይ እንዲሆኑ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እናሳውቃለን።
                         
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

ለበለጠ መረጃ

📍 ቦታ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ 0905272829

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍35👎7❤6🎉1
📎 የአራት ቀን የልምድ ግንባታ ስልጠና

📍በጎንደር - ሮዚዮ ሆቴል

📅   ሐምሌ 21፣22፣23 እና24 /2015
        ዓርብ፣ ቅዳሜ ፣ እሁድ እና ሰኞ

መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
     📍
       🗓 ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍29❤6👎6🔥1🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተከበራችሁ የፍቅር አስኳላ ቤተሰቦች
የፍቅር አስኳላ  ዝግጅቱን በዚህ መልኩ አጠናቆ እናንተን እየጠበቀ ይገናኛል።
ቦታ ሳይያዝባችሁ ከወዲሁ ልጆችዎን እንዲያስመዘግቡ ለማስታወስ እንወዳለን።
                         
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

ለበለጠ መረጃ

📍 ቦታ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ 0905272829

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
🎉42❤28👍20👎13🤩5😱3😢1
🔉  እንኳን ደስ ያላችሁ!

በ አዳማ ቅርንጫፍ ላለፋት አምስት ዙር የአልፋ ሀያል ሂደት እና ልምድ ግንባታ ስልጠና የወሰዳችሁ ሰልጣኞቻችን የኃይል ሂደት እና ልምድ ግንባታ ስልጠና ግሩፕ ኮቺንግ ከሀምሌ 17/2015 እስከ ሀምሌ 23/2015 በአልፋ ልምድ ያላቸው አሰልጣኞች የሚሰጥ መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን።

⭐️ ኃያል ሂደት ከሀምሌ 17-19/2015ዓ.ም
⭐️ልምድ ግንባታ ከሀምሌ 20-23/2015ዓ.ም

በዚህ መርሀግብር ላይ ለመሳተፍ በአዳማ ቅርንጫፍ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍34🎉12❤9🤩7👎2😢1
📎 Alpha Package Training COMING SOON!

📍Bale robe   - Powerful Process
     📍
       🗓 ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

      
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
❤19👍10🎉5👎4🔥1
🎫 እንዳያመልጥዎ! 

የምርቃት ትኬት በሁሉም ቅርንጫፎች እና በ ሁሉም ኢ ፒን ቢሮዎች እንደምታገኙ እየገለጽን  ትኬቱን ቀድማችሁ አንድትገዙ እንላለን።
ትኬቱን:
📍በቦሌ ቅርንጫፍ     
  📍በመገናኛ ቅርንጫፍ
📍በሁሉም ኢፒን ቅርንጫፍ ቢሮዎች       
    📍በአዳማ ቅርንጫፍ ያገኛሉ። 

ዋጋ፡
   500 ብር 

ማስታወሻ ፡-       
       በPOS ማሽን ወይም በሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም መክፈል ይችላሉ 

🚨እንዳይረሱ ቀድመው የሚገዙ ተጠቃሚ ናቸው።  

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
❤26👍20👎7😱2
📎 የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በቅርብ ቀን

📍ደብረ ወርቅ - አልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና

የስልጠናውን መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
     📍
       🗓 ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍38❤4🤩3👎2
የ2015 ዓ.ም የፍቅር አስኳላ የክረምት ትምህርት በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ለመጭው የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ አንደኛ ከነርሰሪ --ኬጂ 3 ምዝገባ  ጀምረናል ። ያለን ቦታ ዉስን በመሆኑ ልጅዎን ከወዲሁ እንዲያስመዘግቡ እንጋብዛለን።

=== የልጆች ምቾት የወልጆች እረፍት! ===

ለበለጠ መረጃ

📍 ቦታ: ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት፤  የ"World Food Program" ኢትዮጵያ ቢሮ፤ ወይም ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ 0905272829/0979991198/0947374701/0913284724

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍31❤22🔥3😁2🤩1
📎 የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በቅርብ ቀን

📍ሻሸመኔ - አልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና

የስልጠናውን መርሐ-ግብር መሳተፍ የሚችሉት አስቀድመው ምዝገባ ያጠናቀቁ እና ስልጠናው ከሚሰጥበት ሁለት ቀናት በፊት በቴሌግራም ወይም በአካል የተመዘገቡ ብቻ ይሆናሉ።
     📍
       🗓 ስልጠናው ከሚጀምርበት ቀን በፊት  የተግባር መጽሀፍ(work book) በስፓንሰሮቻችሁ(አፕላይን) በኩል ወይም ከ E-PIN  Agent በመቀበል  ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል እናሳስባለን ።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍49❤9👎3😢1🤩1
Augest training post.doc
50.5 KB
📎 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የነሐሴ ወር መርሃ-ግብር👆

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲኤፌስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል እናስታውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
❤20👍17👎4🎉2😢1
📎 በጅማ ከተማ  እየተሰጠ ያለው  የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በተሳካ ሁኔታ እየተሰጠ  መሆኑን በደስታ እናሳውቃለን።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
👍56❤25🔥6🤩4😁3😱1