Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሁለቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ24/08/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
      ⏱    ጠዋት 3:00-5:00    ✓በአማርኛ
      ⏱    ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
      ⏱    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
      ⏱    ከሰዓት 9:00-11:00 ✓በአፋን ኦሮሞ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍32❤14🎉4🤩3🔥2
ስልጠና በቴሌግራም በአሰልጣኝ ሜሮን አበበ!

ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም በቀጥታ ለሚተላለፈው ስልጠና ይጠብቁን።



✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
❤180👍56🔥24🎉14🤩13😱11
Live stream scheduled for
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
❤32🤩5🎉4😢3👍2
ውድ የአልፋ ጥቅል ሰልጣኞቻችን በቦሌ፣ በሜክሲኮ እና በአዳማ ቅርንጫፍ የሚገኘውን የሀያል ሂደት እና የልምድ ግንባታ ስልጠናን በመውሰድ ላይ የሆናችሁ የሰኞ 6/05/2024 የስልጠና መርሀ-ግብር በናንተው ጥያቄ መሰረት ወደ እሮብ ማለትም 08/05/2024 የተዘዋወረ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን።
✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍48❤17🔥6🎉4🤩2
ዳኛቸው እንየው ፣ ሳለአምላክ ዘላለም(በተወካያቸው በኩል) እና መቅደስ ሙሉአለም በዋና ቢሮዋችን በመገኘት የበዓል ሽልማታቸውን ወስደዋል።እንኳን ደስ አላችሁ!!
❤168🎉39👍37🤩12🔥9
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
መልካም በዓል!
❤199👍26🎉18🤩7🔥5😱4
ድርጅታችን ለሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች በአመለካከትና አስተሳሰብ ለውጥ (Mindset) ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍130❤48🤩19🎉18😁8🔥6
✨ፍቅር አስኳላ
የልጆች ምቾት የወላጆች እረፍት!✨


📍ቦሌ ካርጎ ፊት ለፊት አዲስ ልብ ህክምና ሆስፒታል፤ ቦንሮያል ሆቴል አጠገብ
📞0905272829
👍77❤42🎉8😢5🤩5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቶ አብዱልፈታህ ሁሴን የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ CEO እና ወ/ሮ መስረት ሀብታሙ / CFO / የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት!

✨አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
❤111👍28🎉17😁9🔥6🤩4😢2
መልካም በዓል !
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
❤192👍19🎉12🤩9