Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
በሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት ለሴቶች እና ወጣቶች አደረጃጀት መሪዎች "የመሪነት ለዉጥ " በሚል መሪ ቃል ከብሬክስሩ የስልጠና እና የማማከር ድርጅት ጋር በመቀናጀት የተዘጋጀ የስልጠና መድረክ የመጀመሪያው ስልጠና የብሬክስሩ የቦርድ ሰብሳቢ እና አሰልጣኝ በሆኑት በሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ እየተሰጠ ይገኛል። ✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍72❤25🎉15🤩10🔥6😢1
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለሲዳማ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የሚሰጠው ስልጠና በብሬክስሩ ም/ቦርድ ሰብሳቢ እና አሰልጣኝ በሆኑት አቶ ሲሳይ ምህረት ተሰጥቷል። ✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍30🎉15❤11🔥6🤩6
👍24🤩18❤10🔥3
“Advance Training “ ስልጠና በቴሌግራም በአሰልጣኝ ኤልያስ አስናቀ!

ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም በቀጥታ ለሚተላለፈው ስልጠና ይጠብቁን።



✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
❤49👍26🎉5🤩4🔥1
https://vm.tiktok.com/ZMMctDMrb/ Part 1: ስልጠናውን ስወስድ ያለሁበትን ቦታ በግልጽ አሳየኝ... እናም.... ለገቢ ብቻ ስሮጥ መንፈሳዊ ህይወቴን ዘንግቼው ነበር፡፡
👍101❤36🤩8😢3🎉1
Live stream scheduled for
Live stream started
Live stream finished (43 minutes)
NTB እና ከዛ በላይ ራንክ ላይ ያላችሁ ገጽታ ገንቢዎቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን፤ NTB እና IBB ባጅ ሽያጭ በቅርቡ የምንጀምር መሆኑን እናሳውቃለን። ✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
🔥74👍44❤19😱15🤩10😢1
ማኔጅመንት አባላትን ወክለው የድርጅታችን ፋይናንስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ታዲዮስ አስራት በባህርዳር ከተማ በመገኘት በክልሉ ባሉ ከ 7 በላይ የIBO ቢሮዎችን በመጎብኘት እና ከ 3፡00 ሠዓት በበለጠ ሰፊና ጥልቅ ውይይት በማድረግ የነበረባቸውን ችግሮችንም በደንብ አድምጠው ችግሮቹንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመፍታት እና ከጎናቸው በመሆን አብሮነታቸውን በማሳየት እና የተሻሉ ሀሳቦችንም በማንጸባረቅ ሰፊ ውይይት አድርገዋል። #photo https://t.me/PhotoGalleriesbtsc ✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍75❤24🤩13🎉8😁2😢2
Happy day!

When we name ourselves "Breakthrough" it's for a reason!

Watch here 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo to see Breakthrough's company profile to witness the company's progress and impact for the past 4 years.

✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍26❤10🎉5🔥2