Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
Live stream started
Live stream finished (31 minutes)
“Product Concept“ ስልጠና በቴሌግራም በአሰልጣኝ ዶ/ር ዮሴፍ ነጋሲ!

ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም በቀጥታ ለሚተላለፈው ስልጠና ይጠብቁን።



✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
❤35👍33🤩8🎉6
👍62❤12🎉8🔥5😱4
የPeacepedia ኢክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር እና የኢንተርናሽናል ፕሮግራም ሴክረተሪ ጀነራል የሆኑት በፍራንቻይዘራችን አቶ ተክሌ ተመስገን አማካኝነት ወደ እልልታ ኢንስቲትዩት ፍራንቻይዝ ቢሮዋችን እንዲጎበኙ ጥሪ ተደርጎላቸው ፍራንቻይዝ ቢሮዋችንን መጎብኘት ችለዋል።


✨በፍቅራችን፣ በግልጽነታችን፣ በአገልጋይነታችን፣ በትጉህ ስራችን፣ እና በቅንነታችን፤ የጋራ ራዕያችን የሆነውን ባለ ራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር፣ ከግብ ለማድረስ ከአገራችን ተነስተን እስከ አሃጉር ሆኖም ለአለም ለመትረፍ ጉዞአችንን እንቀጥላለን!✨


https://www.facebook.com/Peacepedia.org/posts/pfbid0Z3njySnqGptes48HECA6AxwYrUHSw22M8xBY4vgJeNiTb3LPzHXDqeyvjwQeHHp6l
❤48👍47🔥5🎉5😁3🤩3😢1
Live stream scheduled for
Live stream started
Live stream finished (52 minutes)
💡 የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዎች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

👉 በዚህ ሳምንት ሀሙስ 15/09/2016ዓ.ም
                 
📍 ቦሌ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00    ✓በአማርኛ
          ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00 ✓በአፋን ኦሮሞ

📍አዳማ ቅርንጫፍ
          ⏱    ጠዋት 3:00-5:00   ✓በአማርኛ
         ⏱    ከሰዓት 8:00-10:00✓በአፋን ኦሮሞ
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
👍37❤12🔥4
“Basic Training “ ስልጠና በቴሌግራም በአሰልጣኝ ሱራፌል አያሌው!

ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም በቀጥታ ለሚተላለፈው ስልጠና ይጠብቁን።



✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍80❤21🤩11🔥7🎉2
Live stream scheduled for
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በመቀሌ ከተማ በከፈተው ቅርንጫፍ ቢሮ፤ ከአቶ ግርማይ ሙሉጌታ ጋር አብሮ የመስራት ውል ተፈራርሟል።

ቅርንጫፉም የብሬክስሩን ስልጠናዎች በተለያዩ ክልሎች ለሚገኘው ማኅበረሰብ ተዳራሽ ለማድረግ ከተጀመሩት ጅማሬዎች አንዱ በመሆኑ በመቀሌ ከተማ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን በቂ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍41🤩10❤8🔥4