Breakthrough Trading S.C ®
51.8K subscribers
8.82K photos
275 videos
96 files
2.46K links
Welcome to Breakthrough Trading S.C.! We empower individuals and companies through transformational personal development and corporate training programs.

www.alphagenuine.com
+251118217676
Download Telegram
“Basic Training “ ስልጠና በቴሌግራም በአሰልጣኝ ሱራፌል አያሌው!

ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም በቀጥታ ለሚተላለፈው ስልጠና ይጠብቁን።



✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍80❤21🤩11🔥7🎉2
Live stream scheduled for
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በመቀሌ ከተማ በከፈተው ቅርንጫፍ ቢሮ፤ ከአቶ ግርማይ ሙሉጌታ ጋር አብሮ የመስራት ውል ተፈራርሟል።

ቅርንጫፉም የብሬክስሩን ስልጠናዎች በተለያዩ ክልሎች ለሚገኘው ማኅበረሰብ ተዳራሽ ለማድረግ ከተጀመሩት ጅማሬዎች አንዱ በመሆኑ በመቀሌ ከተማ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን በቂ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍41🤩10❤8🔥4
“Advanced Training“ ስልጠና በቴሌግራም በአሰልጣኝ ጽናት አበበ!
ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም በቀጥታ ለሚተላለፈው ስልጠና ይጠብቁን።

"Advanced Training'' by Trainer Tsinat Abebe.
Wait for us tomorrow in the Live Telegram stream at 5:00AM.

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍54❤52🤩9🔥3😱3🎉3
👍78❤18🔥10🎉8
Live stream scheduled for
Live stream started
Live stream finished (59 minutes)
🎉33👍18❤6🤩1
የተከበራችሁ ደንበኞቻችን:-

ነገ ግንቦት 17 እና  ከነገ በስተያ ግንቦት 18, 2016  የብሬክስሩ ሰራተኞች በሙሉ አመታዊ የሰራተኞች ቀን የሚያከብሩበት ቀናት በመሆኑ በአዳማ እና በቦሌ ያሉት ቅርንጫፎቻችን ውስጥ ለደንበኞች የሚሰጡት አገልግሎቶች በኦንላይን፥ በቴሌግራም እና እንዲሁም ከዚህ በታች በተጠቀሱት በኢ-ፒን ኤጀንቶቻችን አማካኝነት  በአካል መገልገል የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።

1. ኤጀንት : የሺጥላ አደፍርስ 
   አድራሻ : መገናኛ ለም ሆቴል አካባቢ ለገሠ ፈለቀ ሕንጻ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503
2. ኤጀንት : ሱራፌል ጋሻው
   አድራሻ :22 ከአዲስ ህይወት ሆስፒታል ዝቅ ብሎ ሩክ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 308

በመሆኑም በዋናው መስሪያ ቤት፥ በአዳማ እና በቦሌ ቅርንጫፎቻችን የሚገኙት ቢሮዎቻችን በተጠቀሱት ቀናት ዝግ እንደሚሆኑ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን።

✨ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍95❤16🎉5🤩5😢4
Happy day!

When we name ourselves "Breakthrough" it's for a reason!

Watch here 👉 https://youtu.be/OlkoT9LxGJk?si=DwcZ86zKrZo8jNZo to see Breakthrough's company profile to witness the company's progress and impact for the past 4 years.

✨Creating Visionary,Genuine,Healthy and Wealthy Generation!✨

📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
👍60❤13🔥7🎉6😢3
"Awareness requires living in the here and now, and not elsewhere, the past or the future."

                     ***

"ንቃተ ህሊና እዚህ እና አሁን ላይ መኖርን የሚጠይቅ እንጂ በሌላ ቦታ፣ ያለፈው ወይም የወደፊትን መኖር አይደለም።"

በኤሪክ በርን፤ Games People Play ከሚል መጽሐፍ የተወሰደ
👍91❤24🎉7🤩6🔥4